mustCode
69 subscribers
111 photos
12 videos
2 files
26 links
the journey documentation
Download Telegram
recommend me a movie esti...drop your "must" watch movie👇👇
Can't watch both😂😂(regardless I watched Oppenheimer tho' )
🔥1
"All this struggle just for life to end on a random day."
mustCode
"All this struggle just for life to end on a random day."
We are on holiday weekend..we have other days to get depressed 😅
😁2
ልጅ፦ እናቴ? በዚህ ድቅድቅ ሌሊት ለምን ነቃሽ? ምን ሆነሽ?

እናት፦ በራሴ ፈቃድ አልነቃሁም ልጄ... በሕልሜ አንድ ድምፅ ሰማሁ፤ ልተወው የማልችለው ጥሪ መጣልኝ።

ልጅ፦ ጥሪ? ዙሪያሽን ተመልከቺ፤ ዙፋኑ ጸንቷል፣ መላው ግዛት በእግራችን ሥር ሰላም አግኝቷል። ታዲያ ምን እንቅልፍ ከለከለሽ?

እናት፦ መጓዝ አለብኝ፤ ወደ ኢየሩሳሌም መሄድ አለብኝ።

ልጅ፦ ኢየሩሳሌም?! እናቴ፣ የበረሃው ሐሩር፣ የመንገዱ ርዝመትና ድካሙ አይጣል ነው። የሚደረግ ነገር ካለ እኔ ሠራዊቴን እልካለሁ!

እናት፦ ሠራዊት ምድርን ያስገብራል እንጂ ስለትን አይከፍልም ልጄ። ይህ ጉዞ የዛሬ ሐሳብ አይደለም፤ አንተ ወደዚህ ዓለም ከመምጣትህ በፊት የገባሁት የዕዳ ቃል ነው።

ልጅ፦ (ደንግጦ) የዕዳ ቃል? ምን ማለት ነው እናቴ?

እናት፦ ከብዙ ዓመታት በፊት፣ በጭንቅና በኀዘን በነበርኩበት ጊዜ፣ ለፈጣሪ እንዲህ ብዬ ስለት ተሳልኩ፦ «አቤቱ ጌታዬ ሆይ! ወንድ ልጅ ሰጥተኸኝ ባየው፣ ወደ ኢየሩሳሌም ሄጄ መስቀልህን እፈልጋለሁ፤ ቅዱሳን ቦታዎችንም እሠራለሁ!» አልኩት።

ልጅ፦ (በአግራሞት እያያት) ስለቱ… እኔ ነኝ ማለት ነው?

እናት፦ አዎ፣ ልጄ! እግዚአብሔር ቃሉን ጠበቀ፤ አንተን ሰጠኝ፣ አነገሠህም። ዛሬ ደግሞ በሕልሜ፦ «ወደ ኢየሩሳሌም ሄደሽ የክብር ባለቤት የሆነውን የኢየሱስ ክርስቶስን መስቀል ግለጪ፤ የተቀደሱ ቦታዎችንም ሥሪ» የሚል ትእዛዝ መጣልኝ። ስለቴን የምከፍልበት ጊዜ አሁን ነው።

ልጅ፦ እንግዲያው፣ ገና ከመጀመሪያው ለዚህ የተቀደሰ ተልዕኮ ተመርጠሻል ማለት ነው። እኔም መንገድሽን አልከለክልሽም።

እናት፦ የሚያስፈልገኝ ያንተ ምርቃት ብቻ ነው ልጄ።

ልጅ፦ ከምርቃቴም በላይ አለሽ እናቴ!
(ወደ በሩ ዞሮ ጠባቂዎቹን በማዘዝ)
የክብር ሠረገላ ይዘጋጅ! በወርቅ የተሞሉ ሣጥኖችና ምርጥ ፈረሰኞቼ ለክብረ ዘመቻ ይሰለፉ!

የንጉሥ ሥልጣን ማኅተሜን ይዘሽ ሂጂ። ስለትሽን ፈጽሚ፤ ቅዱሳን ቦታዎችንም ሥሪ፤ መስቀሉንም ፈልገሽ ግለጪው!

እናት፦ በሰላም እስክመለስ ድረስ ግዛቱን በርትተህ ጠብቅ።

የቤተ መንግሥቱ ታላቅ በር ተከፈተ። የንጉሡ ፈረሰኞችና ሠራዊት እየሰገዱላት፣ እናት ስለቷን ለመፈፀም ፣መስቀሉንም ለመፈለግ ወደ ኢየሩሳሌም የሚወስደውን ታላቅ ጉዞ ለመምራት ወደ ፊት ወጣች።
❤1
🚀 Project Completed: Damera 2026 — Meskel Eve

Today’s project wasn’t written in code. It was built with branches, teamwork and patience.

With Meskel Eve approaching, the mission was simple: find a good place and build our Damera (ዳመራ).

I went out with my brother to collect different branches. Barzaf, Tsid, Eucalyptus, and other leafy branches. After gathering the materials, we worked together under our father’s guidance to build and plant the Damera.

At the top, we added a sunflower carefully tied into the shape of a cross. A small detail that completed the whole structure. 🌻

After the work, the result was finally ready.

Status: Damera successfully deployed.😅

The process was a bit tiring, but seeing everything come together made it worth it. Now we’re heading to church, and later tonight, we’ll gather around the Damera and celebrate Meskel together.

Some projects are built with code.
Some are built with hands, family, and faith.

Happy Meskel Eve! 🙏

#Meskel #Damera #Ethiopia #EOTC #Meskel2026
😁1
mustCode
Video
አመት አመት ያድረሰን።
❤3
"መስቀል ኃይላችን ነው፤ ኃይላችን መስቀል ነው፤ የሚያፀናን መስቀል ነው፤ መስቀል ቤዛችን ነው፤ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው። አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመንነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን። ድነናልም፡፡"

የዘውትር ጸሎት
❤2
Wait, I can't be the only one, right?
How many of you got holiday texts or calls😭😭
Folks,
Was building a full-stack Event Registration Platform (Node.js/Express(didn't cheat on Django..just wanted to learn it)+ MongoDB + Tailwind(including this) and wanted to get your feedback.

Current Features:
• RBAC: it was a must sasebewu
• Platform: Neumorphic Dark/Light toggle, live search & category filters, dynamic date/calendar fallbacks, and 1-click shareable event links (?event=ID).

What features would you recommend me adding
🔥1
Forwarded from Tech Nerd (yeab)
I'm about to ship this feature to Rize instead of burning the tokens on something else

@selfmadecoder
Akiba Tech
AKIBA TECHNOLOGIES | BATCH 1 FREE SOFTWARE ENGINEERING & BACKEND BOOTCAMP Applications are OPEN! 🔥 3-Stage Performance Track 1. Fundamentals of Programming —> Coding Challenge 2. DSA & Problem Solving —>Technical Assessment 3. Backend Engineering …
Had a kickoff today... they seem super strict. I think they're trying to create A2SV vibe more or less. ngl, the overall curriculum needs REAL commitment (which I've been lacking in my life😭).
Esti, we will see 🙌 (Anyone else joined?)
"Rejecting before getting rejected"
👏1
mustCode
"Rejecting before getting rejected"
Jokes aside.. they said 8k😖😭
"Like brother, like brother."
He is following my footsteps 🥲

Only few people will understand this😅😭
🤣4
anybody up?