ፍቅር ሰባኪ TemUd
15.3K subscribers
1.4K photos
140 videos
1 file
6 links
❤️ልብን እንድታፈቅር ላደረገ ጌታ♡

♡ምስጋና የተጋባ ይሁን!!!

አሚን🙏

ለአስተያየታችሁ👉 @TemUd_Bot
Download Telegram
ከባዱን ቀን አሳለፍን 💔.

የልጇን አስከሬን የተቀበለች እናት እንዴት ትሆነው 💔😭


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
ልጄ ሰግዶ ይመጣል ብላ ጀናዛ ለተቀበለች
እናት አላህ ሰብሩን ይስጣት ።


@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
🥺💔!

@muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ምሽት 1 ሰዐት ጀምሮ ትዊተር ላይ በደንብ እንጠይቃለን እንዳትቀሩ

🙏 ሼር

@muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
🥺🤍!

@muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
በኢስላማዊው አቆጣጠር 1445ኛው ዓመተ ሂጅራ። ሙሐረም አንድ ዛሬ ጀምሯል።

በያመት ዓመቱ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የሌለ መሆኑን እንመሰክራለን። ሙሐመድ ሶ.ዐ.ወ የአላህ መልዕክተኛ ናቸው።

አላህ ሆይ ወሩንም፣ ዓመቱንም በብዙ ሰላምና በረከት የተሞላ አድርግልን።
©️ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
« من سيصدق الخراب الذي بداخلك ، وأنت تبتسم طوال اليوم ؟ »

ቀኑን ሙሉ ስትስቅ እያዩህ… ውስጥህ ክፍተት አለ ብሎ ማን ያምናል?
©️

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ታረቁ!❤️‍🩹

ከናንተ አንደኛችሁ እስከወድያኛዉ ሊያሸልብ ይችላል።

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
በኡሚ ሎጂክ ሁሉም በሽታዎች መንስኤአቸው ስልክ ማብዛት ሲሆን....

መፍትሔአቸው ደሞ ነጭ ሽንኩርት በምግብ፣በመጠጥ እና በቆሎ መልክ መጠቀም ነው።🙄
©️

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ልጅቱ ልታገባው ነበር… ነገርግን "ከታማኝ ምንጭ" ባገኘችው መረጃ መሰረት ሰውየው በገንዘብ፣ በጤናውም ሆነ በጠባዩ ለትዳር አይሆንም።

ከዚያም ከጥቂት ጊዜ በኋላ ሰውየው ማግባቱን ሰማች። ማግባቱ አይገርምም፤ ያግባ!
ነገሩ ግን ወዲህ ነው። ሰውየው ያገባው "ታማኝ ምንጯን" ነው😂
©️Tofik Bahru

መልካም ጁምዐ😇

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
እንደተጋባቹ ሰሞን ለትዳር አጋራቹ ታደርጉት የነበረ አሁን የተዋቹት ምንድነው??


እንደተጋባን ካልሲህን ካልተኮስኩልህ እለው ነበር አሁን ግን ግራና ቀኝ አርጎ ነው ሚሄደው🤣

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ!👋

አላችሁ ወይ?🙄
እናቴ ጋ ብዙ ሚስጥር አለን። የሆነ ቀን ማታም እንዲሁ ሚስጥር ነገርኳት። የሆነች የወደድኳት ልጅ አለች። ቱርካዊ ናት። ትወደኛለች እወዳታለሁ። ለመጋባትም አስበናል። ግን እናቴ ይህን ጉዳይ ለማንም አትንገሪ አልኳት።

እሷም "ሚስጢርህ ጥልቅ ጉድጓድ ዉስጥ እንደተቀበረ አስበው አብሽር።" አለችኝ።

ጠዋት ላይ ለቁርስ እንደተቀመጥን አባቴ ወደኔ እያየ "እ ጎረምሳወ ሱልጣን ኦግሎ እንዴት አደርክ!" አለኝ።

እናንተስ እንዴት አደራችሁ!
አባት ጋ ሳይደርስ እናት ጋ የሚቀር ሚስጥር የለም ልላችሁ ፈልጌ ነው ልጆች።
©️ABX

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ሁልጊዜ እየሰረቅኩና እየተሳቀቅኩ ከማይህ አንድ ቀን ሰርቀኸኝ ብታሳርፈኝ...!🥺❤️
©️

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
“ስጦታ ልትሰጠኝ አስባ… ሁለት ውብ ፅጌሬዳ አበቦችን ይዛ መጣች። "የትኛው ይበልጥ ያምራል? በቀኝ ያለው ወይስ በግራ" ስትል ጠየቀችኝ። "የመሀሏ አበባ ይበልጥ ታምራለች” አልኳት። ጉንጮቿ ተንቀሳቀሱ። በጥርሷ መሀል ልዩ ፈገግታ ተነበበ። ጨረቃ ብላት እበድላታለሁ። ፀሀይ ሆነችብኝ።” አለ አሉ። …
ባለትዳሮች እየተማራችሁ … ሚማ የዚዱል ሁበ በይነኩም። ብናስተምራችሁ ቅር አይላችሁም አይደል?… ሀሀሀ (እንደልጅቷ ፈገግ ልበል)
©️Fuad

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
… የትም ቢሄዱ ፣ የትም ቢኖሩ ፣የትም ቢድላሉ … ለክፉ ጊዜ የሚሸሸጉባት ፣ በሙሉ ልብ ሊኖሩባት የሚሄዱባት አንድ እውነት አለች እሷም « እናት ሀገር » ናት ። እኔም አንተም እኛም ሀገር አለን የኔ ሀገር ደግሞ ኢትዮጵያዬ 🇪🇹 ናት ። እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ መጪው አዲስ ዓመት ከጭንቅ ሁሉ የምትፈረጂበት ፣ የከፋው ስቆ የሳቀው ዘልቆለት በተድላ የሚኖርብሽ ይሁን ! ያ ረብ ?!
©️አብዱ ረዛቅ
@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ከአፍሪካ ቲቪ የፈትዋ ትውስታ

"ያ ሼህ ሚስት አግብቼ ነበር በ3 ፈትቻታለሁ እና አሁን አብረን እንድመልሳት እፈልጋለሁ እንደው ኪታቡ ሰፊ ነው ቢያዩልኝስ….

ሼኻችን:-"በርግጥ ኪታቡ ሰፊ ነው ያንተ አፍ ግን ከኪታቡ ሰፍቷል"😂
©️አብዱ

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
ከአፍሪካ ቲቪ ትውስታዎች!

ሼይኽ ሚስቴን ካገባኋት በኋላ ነው አንካሳ እንደሆነች ያወኩት ሲላቸው?
ሼይኹ:-እና ልትጋልባት ነበር እንዴ ያገባሀት 😂
©️አብዱ

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd
አንዱ የሆነችን ሴት ማጨት ፈልገ ነገር ግን ዉስጡ ሙሉ በሙሉ አልተቀበላትም። ልጫት ወይስ ትቅርብኝ የሚል ሃሳብ ይመላለስበታል። ይሄን ዉስጣዊ ውዝግቡን ለማስተካከል ቁርአን ልክፈትና መጀመሪያ ዐይኖቼ ባረፉበት አንቀጽ መልእክት ላይ በመመስረት ዉሳኔ እወስናለሁ ብሎ ወሰነ። በዚሁ መሰረት ቁርአኑን በእጆቹ ያዘና ከፍተው ሱረቱል ጣሃ ነበር የተከፈተው። መጀመሪያ አይኖቹ ያረፉባት የጌታችን ቃልም፦
«خذها ولا تخف»
የሚለው ነበር። «ያዛት። ምንም አትፍራ።» የሚል ነው ትርጉሙ። ―አትፍራ!! ያዛት የሚለውን ቃል በማየቱ ተደስቶ ለማጨት ወሰነ። ግለሰቡ በአንድ ነገር ግን ተሸውዷል። እሱም ይች የምትያዘው ነገር ምንድን ነች የሚለውን አለማስተዋሉ ነው።
•እባብ ነች።😂
©️ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሶይሚ

@Muslimss_couplee || ፍቅር ሰባኪ TemUd