knowledge First እውቀት ይቅደም
244 subscribers
1.47K photos
251 videos
438 files
1.09K links
እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር
https://t.me/MuradAhmede
ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@
Download Telegram
ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስና ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ መስጅዶችን ጎበኙ!
...
(ሀሩን ሚዲያ፦ሚያዝያ 22/2016)
...
በሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኘው  በሰኢድ መስጂድ "መስጅዱ ለግሌ ይገባኛል" በሚል አንድ ባለስልጣን አማካኝነት የመስጅዱ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ሀሩን ሚዲያ ከሰሞኑ ባደረሰው ዘገባ መግለፁ ይታወሳል።

ይህን ተከትሎ ከሰላም ሚኒስትር ከኦሮሚያ መጅሊስ ከሸገር ሲቲ መጅሊስ የተውጣጣ ልዑክ ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ ሌሎች ችግር ባሉባቸው መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የሚገኙ መስጅዶች ጉብኝት አደርገዋል።
...
በጉብኝታቸው ወቅት መስጅዶች ያለባቸውን ችግር የተመለከቱ ሲሆን ሰኢድ መስጅድን ጨምሮ የሌሎችንም መስጅዶች ሁኔታ በቅርበት እንደሚከታተሉና ከመስጅዱ አስተዳደር እንዲሁም ከመጅሊስ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆን ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እንደሚሰሩ መወያየታቸው ተገልጿል።
...
¤ሀሩን ሚዲያ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እየተከታተለ ወደናንተ ያደርሳል!
..
©ሀሩን ሚዲያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፀሐይና ጨረቃ ዘላለም ቢኖሩ ከዘመኑ ጋር አይሄዱም እናዘምናቸው ተብሎ ይታሰባል? በጭራሽ!
ኢስላምም እንዲሁ ነው። እስከ እለተ ቂያማ በሚኖር ህዝብ ልክ የተሰፋ የዘመነ ዲን ነው

ሂጃብ ማለት ፀጉር መሸፈኛ ብጣሽ ጨርቅ ሳይሆን ሴቶች ውበታቸውን ለባዕድ ወንዶች ላለማሳየት የሚሰተሩበት፣ የሚሸፈኑበት፣ የሚከለሉበት ተግባር ነው።  ተግባሩ ከራስ እስከ ጥፍር በሰፊ ልብስ መሸፈንን፣ ተግባሩ ባዕድ ወንዶች ባሉበት አለመገኘትን/አለመቀላቀልን፣ ተግባሩ በሚዲያ አለመታየትን፣ ወዘተ ያካተተ የአላህ ትዕዛዝ ነው

ስለሂጃብ ምንነት ያልገባቸው ወይም ሊነግዱበት የፈለጉ ሰዎች ሚስ ሂጃብ የሚል ፀረ-ሂጃብ እንቅስቃሴ ጀምረዋል። የእንቅስቃሴው promoter ደግሞ ሚንበር ቲቪ ነው። ለኢስላም በኢስላም ስም የተቋቋመ አንድ ሚዲያ በዚህ መልኩ ኢስላምን የሚሸረሽር ተግባር ላይ ተሰማርቶ እንደማየት የሚያሳዝን ተግባር የለም ሚዲያውን በቅርብ ለሚያቀው ብዙ የከፍ ተግባትን ሲሰራ ነበር ዛሬ ደሞ ኢሄው በሴት ሀያእነት ስለ ሒጅብ ሊያስተምሩን ሚስ ሒጃብ መጡ!!

ምንኛ የከፋ ንግድ ነው!
ሰወቹን በቅርበት ለሚያቃቸው ጥቅም ያስገኝ እንጂ ሌላም ነገር ቃላቸውን አሳምረው መምጣታቸው አይቀርም ሀራም ሀራም ነው ኸምርን ስም ብቀይርት ያው አስካሪ መጠጥ ነው!!

ብዙ ሰው ሂጃብ ማለት ፀጉር ሚሸፈንበት ከላይ ሚደረገው ጨርቅ(ሻሽ) ይመስለዋል ሂጃብ ማለት ሴት ልጅ ሀፍረተ ገላዋን ምትሸፍንበት እና ክብሯን ምታንፀባርቅበት ፋሽን ያልሆነ ትልቅ አምልኮ ነው
اللهم ارزقنا صفاء النفس وسلامة الروح..
ንጋታችን በዚክር እንጀምር
https://t.me/MuradAhmede
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የየመን አንሳርአሏህ ታጣቂ ኃይሎች ወደ እስራአል ሰፈሮች ዘልቀው የመግባት ተግባራዊ ልምምድ በማድረግ ላይ መሆናቸውን የሚያሳይ ቪዲዮ አንሳርአሏህ ይፋ አደረገ።

አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇

👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja

👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/

👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
اللهم يا رب.. اجعلنا رحماء بأهلنا.. معمرين لبيوتنا.. ويسر لنا سُبل الأمان والسكينة.. واملأ قلوبنا بالمودة والرحمة.. والطمأنينة.. وصلِّ اللهم وسلِّم وبارك على نبينا خير الناس بأهله.. والحمد لله رب العالمين
"ቱርኪ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ በICJ ላይ ባቀረበችው የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ለመቀላቀል መወሰኗ ተገለፀ ።"

ቱርኪ እስራኤል በፍልስጤም ጋዛ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈጽማለች በሚል በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ደቡብ አፍሪካ ባቀረበችው ክስ ላይ አጋር እንደምትሆን የቱርኪዬ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሃካን ፊዳን ተናግረዋል ።

እ.ኤ.አ. በ2023 መገባደጃ ላይ የቀረበው የICJ ጉዳይ ቴል አቪቭ የዘር ማጥፋት ተግባሯን እንድታቆም እና ለችግረኛው ሰብአዊ እርዳታ መሰጠቱን ለማረጋገጥ እርምጃዎችን እንድትወስድ በጥር ወር ጊዜያዊ ብይን ቢያስተላልፍም እስራኤል አሁንም ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ አልሆነችም።

ኒካራጓ እና ኮሎምቢያ በተመሳሳይ የዘር ማጥፋት ክሱን ለመቀላቀል ሙከራ ቢያደርጉም ፣ ነገር ግን አለም አቀፉ ፍርድ ቤት እስካሁን በጥያቄያቸው ላይ ውሳኔ አልሰጠም።

እስራኤል በፍልስጤም ጋዛ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ወረራ ከፈጸመች በኋላ ከ34,500 በላይ ፍልስጤማውያን ተገድለዋል፣ አብዛኛዎቹ ሴቶች እና ህጻናት መሆናቸውም ተገልጿል።

https://t.me/MuradAhmede
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️

[Part: ⓵⑥∅③]👌


#ቁርኣን