ሙሌ SPORT
339K subscribers
80.9K photos
2.83K videos
16 files
2.65K links
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852
Download Telegram
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 35ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

       ተጠናቀቀ

ኖቲንግሀም 0-2 ማን ሲቲ
                       ግቫርዲዮል ⚽️
                        ሀላንድ ⚽️

SHARE @MULESPORT
ኬቨን ደብሩይን በተለያዩ 18 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 2+ አሲስቶችን አድርጓል ይህም በውድድሩ ታሪክ ከፍተኛው ነው!

SHARE @MULESPORT
ማን ሲቲ በሚያዝያ ወር ባደረጋቸው ያለፉት 13 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እያንዳንዳቸውን በማሸነፍ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው 31 ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም ይህም የክለባቸውን ያለመሸነፍ ሪከርድ አራዝሟል።

SHARE @MULESPORT
ኖቲንግሃም ፎረስት ላይ የፕሪምየር ሊግ ግቦች

◎ አልፍ ኢንጌ ሃላንድ (7) አስቆጥሯል

ኖቲንግሃም ፎረስት ላይ የፕሪምየር ሊግ ግቦች

◉ ኤርሊንግ ሃላንድ (5) አስቆጥሯል

አባት እና ልጅ 👏

SHARE @MULESPORT
📊 | በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ አርሰናል በ 2 ተከታታይ የውድድር ዘመናት ቶተንሀም ሆትስፐርን ድል ማድረግ ችሏል።

ባለፈው ሲዝን 0-2 አሸንፏል
2-3 አሸንፏል በዛሬው ጨዋታ

SHARE @MULESPORT
🗣ፔፕ ጋርዲዮላ

"የኤደርሰን ጉዳት ጥሩ አይመስልም"

SHARE @MULESPORT
ሚኬል አርቴታ ስለ ራያ ፡ 

“ራያን በማግኘታችን እድለኞች ነን  ስህተት ሰርቷል ነገርግን የተጫወተበት መንገድ በጣም ጥሩ ነበር።"

SHARE @MULESPORT
አንጌ ፖስትኮግሎው ስለ ሮሜሮ ፡

"የአለም ዋንጫ አሸናፊ አስተሳሰብ ነው ያለው እርሱ ላይ ያለውን አስተሳሰብ  አንዳንድ ተጫዋቾች ውስጥ ማስገባት አለብኝ..."

SHARE @MULESPORT
ፔፕ ጋርርዲዮላ :-

"ጨዋታው በጣም ከባድ ነበር እንዲህ ያለ ጨዋታዎች በፍፁም ቀላል አይሆኑም በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ቢቆዩ ደስ ይለኛል ብዙ ተሰቃይተናል በመጨረሻ ግን ተርፈናል።"

SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂ የፈረንሳይ ሊግ ኸን ለ 12 ተኛ ጊዜ ማሸነፍ ችሏል።

ኤንሪኬ በአዲሱ ቡድኑ ዋንጫ አግኝቷል።

SHARE @MULESPORT
ኤርሊንግ ሀላንድ ከጨዋታዉ በኃላ ፦

" ወደ ሻወር "

SHARE @MULESPORT
ኤደርሰን ከጨዋታው በኃላ እጁን በፋሻ ተጠቅልሎ ሲወጣ በካሜራ እይታ ዉስጥ ገብቷል።

SHARE @MULESPORT
ሮድሪ በተከታታይ 𝟳𝟬 ጨዋታዎችን ያለሽንፈት ያጠናቀቀ ሲሆን ይህም በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ለአንድ ተጫዋች ረጅሙን የድል ጉዞዉ ነዉ ።

SHARE @MULESPORT
ትላንት የተደረጉ  ጨዋታዎች ውጤት !

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

በርንማውዝ 3-0 ብራይተን
ቶተንሀም 2-3 አርሰናል
ኖቲንግሀም 0-2 ማንችስተር ሲቲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

ካዲዝ 1-1 ማሎርካ
ግራናዳ 3-0 ኦሳሱና
ቪያሪያል 3-0 ራዮ ቫልካኖ
ሪያል ቤቲስ 1-1 ሲቪያ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢንተር ሚላን 2-0 ቶሪኖ
ቦሎኛ 1-1 ዩዲኔዜ
አትላንታ 2-0 ኢምፖሊ
ናፖሊ 2-2 ሮማ
ፊዮሮንቲና 5-1 ሳሱሎ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስልጋ

ሞንችግላድባ 0-0 ዩኒየን በርሊን
ሜንዝ 1-1 ኮለን
ዳርምስታድ 0-1 ሄደንሂየም

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

ሜትዝ 1-2 ሊል
ክሌርሞንት 4-1 ሬምስ
ሎርየንት 1-2 ቶሉስ
ስትራስበርግ 1-3 ኒስ
ሬንስ 4-5 ብሬስት
ሊዮን 3-2 ሞናኮ
ማርሴይ 2-1 ሌንስ

SHARE @MULESPORT
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | ባርሴሎና ከ ቫሌንሲያ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

03:45 | ጄኖዋ ከ ካግላሪ

SHARE @MULESPORT
25 አመቱ ኪሊያን ምባፔ ያሸነፋቸው ዋንጫዎቹ ፦

🏆 የአለም ዋንጫ
🏆 ኔሽስ ሊግ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ሎቻምፒዮና
🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ
🏆🏆 የሊግ ዋንጫ
🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ

SHARE @MULESPORT
ሉዊስ ኤንሪኬ በአሰልጣኝነት ህይወቱ ያሳካቸው ዋንጫዎች ፦

🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 UEFA ሱፐር ካፕ
🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ
🏆🏆🏆 ኮፓ ዴል ሬይ
🏆🏆 ላሊጋ
🏆 የስፔን ዋንጫ
🏆 የአሸናፊዎች ዋንጫ
🏆 ሊግ 1

SHARE @MULESPORT
ፒኤስጂ በዚህ የውድድር ዘመን ፦

የአሸናፊዎች ዋንጫ 🏆
የፈረንሳይ ሊግ 1 🏆
የፈረንሳይ ዋንጫ
ሻምፒዮንስ ሊግ

ፒኤስጂ አስደናቂ የውድድር ዘመን እያሳለፉ ነው 👏

SHARE @MULESPORT