Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹
9.97K subscribers
18.7K photos
276 videos
16 files
510 links
This is the official Telegram page of Ministry of Urban and Infrastructure
Download Telegram
ተጠሪነታቸው ለሚኒስቴር ጽ/ቤት የሆኑ  የስራ ክፍሎች ያለፈውን በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በተመለከተ  የጋራ ውይይት አካሄዱ

አዳማ፣ መስከረም 9 ቀን፣ 2019 ዓ.ም (ከመልሚ) á‰°áŒ áˆŞáŠá‰łá‰¸á‹ ለሚኒስትር ጽ/ቤት የሆኑ  ሾል ክፍሎች የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሼል አስፈጻሚ፣ የህግ ሾል አስፈጻሚ፣ ኦዲት ሼል አስፈጻሚ፣ የስነ-ምግባር መከታታያ እና የፖሊሲ፣ ስትራቴጂና ጥናትና ምርምር ሾል አስፈጻሚዎች ናቸው ያለፈውን በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድን በተመለከተ  የጋራ ውይይት ያካሄዱት፡፡

ውይይት መድረኩን  በንግግር ያስጀመሩት የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር  ጽ/ቤት ኃላፊ  አቶ አባድር ፋሪስ  ሁሉም የስራ ክፍሎች ለዘሪፉ ሾል ስከት በመደጋገፍ ጠንካራ ጎናቸውን አጠናክረው ክፍተታቸውን ደግሞ መሻሻል በሚገባው መንገድ ተረዳድተው እዲሠሩ መድረኩ የሚኖረውን ፋይዳ አስመልከተው አብራርተዋል፡፡

ኃላፊው አክለውም የስራ ክፍሎች ባለፈው በጀት ዓመት ያሳዩትን ስከታማ ጉዞ  በያዝነው በጀት ዓመትም የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ በቅንጀት  ሊስሩ እንደሚገባ አሳስበዋል፡፡

እንደሀገር የተጀመረውን ሪፎርም ታሳቢ በማድረግ ሁሉም ሾል ክፍሎች እቅዳቸውን አስተካክለው ግልጽ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በእውቀትና በክህሎት ታንጾ የድጅታል  አሠራን እውን ለማድረግ በትጋት ሊሰራ እንደሚገባ አቶ አባድር አስገንዝበዋል፡፡

ለሚኒስትር ጽ/ቤቱ ተጠሪ  የሆኑ አምስቱም የስራ  ክፍሎች  ያለፈውን በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ አቅርበው ውይይት ተደርጎባዋል፡፡
❤1