MT Tech Ethiopia
🔥 የቴሌግራም ዩዘርኔማችሁን በጥሩ ዋጋ በቶን በጨረታ መሸጥ እንደሚቻል ታዉቃላቹ?🤔 🔥Fragment ዉስጥ ዩዘርኔማችሁን የጨረታ መነሻ ዋጋ(መነሻ ስንት $Ton) አስገብታቹ ለጨረታ ታወጡታላቹ። ዩዘርኔሙን የመግዛት ፍላጎት ያላቸዉ ሰዎች ሲመጡ ጨረታዉ ይጀመራል። ከዚያም ትልቅ ዋጋ ያስቀመጠ ይወስደዋል ለናንተም ባገናኛችሁት ዋሌት $Ton ይላክላችኋል። 🔥ከላይ እንደምታዩት የኔን Username መነሻ 10Ton…
🔥🔥አሁን ላይ Fragment ላይ ለጨረታ የወጡት ዩዘርኔሞችን በስንት ቶን እንደሚጫረቷቸዉ ብቻ ተመልከቱ
5300Ton🔥🔥🔥🔥
5300Ton🔥🔥🔥🔥
❤1
Calm down ppl🥸
Binance supports Internal issue ነው ብለዋል
Okx ላይ ደሞ እንደምታዩትbirr is pumping 😁
Binance supports Internal issue ነው ብለዋል
Okx ላይ ደሞ እንደምታዩት
😁3
በቻልኩት አቅም በሚያምር አቀራረብ የተለያዩ ስራወችን ይዜላቹ እመጣለው
🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው
Share and react 🥰
🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው
Share and react 🥰
❤4
✅ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺
✅ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵
https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==
✅ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵
https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==
😭7😁3
MT Tech Ethiopia pinned «✅ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺 ✅ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵 https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==»
የሀዘን መግለጫ💔
በየመን በደረሰው የመርከብ መስመጥ ለሞቱት ከ68 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን!😔
''ህገወጥ ስደት ስናስብ የነገ ተስፋችንን እናስብ''
ሐምሌ-28-2017
በየመን በደረሰው የመርከብ መስመጥ ለሞቱት ከ68 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን!😔
''ህገወጥ ስደት ስናስብ የነገ ተስፋችንን እናስብ''
ሐምሌ-28-2017
😭1
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።
ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌
ትምህርት ሚኒስቴር

ምንም ሳሱሩ እንተርኔታቹን ብቻ share በማረግ በወር እስከ $20 ምታገኙበትን አንድ Platform ልጠቁማቹ 👀👀
እታች ያስቀመጥኩ link ተጭናቹ ግቡ ወዲያው $3 ይሰጣቹሀል ነገር ግን ማውጣት ምትችሉት $20 ስደርሱ ብቻ ነው 🥵🥵
https://r.honeygain.me/YARED565BF
NB:
✔️ ምንም ምሰሩት ስራ የለም App ማውረድ ብቻ ነው
ብዙ ብር አይሰጥም አሪፍ Internet ካላቹ በወር $20 በትንሹ ታገኛላቹ
✔️ ቶሎ ብር ካላወጣው ምትሉ ሰዎች አትሞክሩት
✔️ብር ማውጣት ምትችሉት በ Paypal ነው ካልሆነ በ Crypto ቀይራቹ ማውጣት ትችላላቹ
ቢያንስ የኢንተርኔት ክፍያ እና አንዳንድ ነገር Cover ያረግላቹሃል በየወሩ 🤣🤣

Honeygain
Passive Income – Effortlessly | Honeygain
Need some extra cash? Take full advantage of your Internet — share your Internet connection and make money effortlessly with Honeygain!
❤4
ሰላም ቤተሰብ ይሄንን አሁን ያመጣሁላችሁ ብትሰሩት አሪፍ ነው። ያለፈው ወር የሰሩት ያለምንም invite እስከ 20$ አግኝቷል። በቴሌግራም ስለሆነ ቀላል ነው ለመስራቱ።
https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=h6DDvuSrmBy
16 ቀናት ይቀራል። season 2 ሊጠናቀቅ ደግሞ። ስለ clora ማወቅ ከፈለጋችሁ Coin market cap ማንበብ ትችላላችሁ።
✅ ታስክ ስሩ
✅ ዋሌት connect አድርጉ
Done
https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=h6DDvuSrmBy
16 ቀናት ይቀራል። season 2 ሊጠናቀቅ ደግሞ። ስለ clora ማወቅ ከፈለጋችሁ Coin market cap ማንበብ ትችላላችሁ።
✅ ታስክ ስሩ
✅ ዋሌት connect አድርጉ
Done
❤2
❤6
🚀Binance App ላላችሁ Red Packet GiveAway...
https://app.binance.com/uni-qr/4ndDUsfM?utm_medium=web_share_copy
✅ሊንኩን አንድ ጊዜ ስትነኩት በቀጥታ ወደዛው ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
https://app.binance.com/uni-qr/4ndDUsfM?utm_medium=web_share_copy
✅ሊንኩን አንድ ጊዜ ስትነኩት በቀጥታ ወደዛው ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
❤4
MT Tech Ethiopia
🚀Binance App ላላችሁ Red Packet GiveAway... https://app.binance.com/uni-qr/4ndDUsfM?utm_medium=web_share_copy ✅ሊንኩን አንድ ጊዜ ስትነኩት በቀጥታ ወደዛው ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
✅19ቀን ነው የቀረው እዳያመልጣችሁ 👨👩👦 dollar መሰብሰብ ትቸላላችሁ🚀
❤2
እድላችሁ ሞክሩ። ለ1000 ሰዎች 40$ የሚያወጣ EFLOKI ቶክን የሚሸልሙ ሲሆን referral ላላቸው ሰዎችም ለብቻው ይሸልማሉ።
በቴሌግራም የሚሰራ እና በጣም ቀላል ስለሆነ ስሩት። ሊንክ ከታች አለ።
https://t.me/EtherFlokiAirdropBot?start=6782090374
በሊንኩ ግቡ
ታስኮች ስሩ
wallet የmetamask ወይም trust wallet አስገቡ
submit አድርጉ
ጨረሳችሁ።
በቴሌግራም የሚሰራ እና በጣም ቀላል ስለሆነ ስሩት። ሊንክ ከታች አለ።
https://t.me/EtherFlokiAirdropBot?start=6782090374
በሊንኩ ግቡ
ታስኮች ስሩ
wallet የmetamask ወይም trust wallet አስገቡ
submit አድርጉ
ጨረሳችሁ።
❤2🔥1
MT Tech Ethiopia
እድላችሁ ሞክሩ። ለ1000 ሰዎች 40$ የሚያወጣ EFLOKI ቶክን የሚሸልሙ ሲሆን referral ላላቸው ሰዎችም ለብቻው ይሸልማሉ። በቴሌግራም የሚሰራ እና በጣም ቀላል ስለሆነ ስሩት። ሊንክ ከታች አለ። https://t.me/EtherFlokiAirdropBot?start=6782090374 በሊንኩ ግቡ ታስኮች ስሩ wallet የmetamask ወይም trust wallet አስገቡ submit አድርጉ ጨረሳችሁ።
Wallet አስገቡ ስትባሉ metamask ትሄዱ እና በቀይ ያከበብኩላችሁ በንካት ኮፒ አርጋችሁ መሙላት ነው።
❤2