MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
Morning family
2
News

🔥 Ghana to license crypto firms amid surging demand

ለኛም በረከቷ ይዝነብብን 😂😂
😁1
🔥 Bitcoin ያሌተጠበቀ የዋጋ ማሽቆልቆል ዛሬ አሳይቷል። ይህ የሆነዉም ከአንድ የዋሌት Adress ወደ ኤክስቼንጆች 10ሺ Bitcoin(1.1Billion$$) መላኩ ማርኬቱ ላይ መደናገጥን ስለፈጠረ ነዉ።
2👎1
🔥 የቴሌግራም ዩዘርኔማችሁን በጥሩ ዋጋ በቶን በጨረታ መሸጥ እንደሚቻል ታዉቃላቹ?🤔

🔥Fragment ዉስጥ ዩዘርኔማችሁን የጨረታ መነሻ ዋጋ(መነሻ ስንት $Ton) አስገብታቹ ለጨረታ ታወጡታላቹ። ዩዘርኔሙን የመግዛት ፍላጎት ያላቸዉ ሰዎች ሲመጡ ጨረታዉ ይጀመራል። ከዚያም ትልቅ ዋጋ ያስቀመጠ ይወስደዋል ለናንተም ባገናኛችሁት ዋሌት $Ton ይላክላችኋል።

🔥ከላይ እንደምታዩት የኔን Username መነሻ 10Ton ጨረታ ላይ አዉጥቼዋለሁ። ግን በጣም ረጅም ስለሆነ መግዛት የሚፈልግ ሰዉ ላይገኝ ይችላል። አጠር ያለ እና ተፈላጊ Username(እንደ @Crypto,@Africa,@Mars...) ካላቹ በብዙ Ton በአጭር ጊዜ ዉስጥ መሸጥ ትችላላቹ።

🔥አሁን ላይ አዲስ Username ቀይራችሁ መሸጥ ከፈለጋችሁም Fragment ላይ ለመሸጥ ዩዘርኔሙ ቢያንስ  ለ2 ወር ያክል የተጠቀማችሁበት መሆን ስላለበት ጨረታ ለማዉጣት 2 ወር መጠበቅ ይኖርባችኋል።

  "  Fragment "
1
Gm 200 bakerbu👀
W-Coin ስሰሩ ለነበራቹ ወደ Wallet ትላንት ገብቷል ስንት እንደደረሳቹ Check አርጉ 😊😊

ያው Dust መሆኑ የተረጋገጠ ነው 😂
Calm down ppl🥸

Binance supports Internal issue ነው ብለዋል

Okx ላይ ደሞ እንደምታዩት birr is pumping😁
😁3
በቻልኩት አቅም በሚያምር አቀራረብ የተለያዩ ስራወችን ይዜላቹ እመጣለው

🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው

Share and react 🥰
4
ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺
ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵

https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==
😭7😁3
MT Tech Ethiopia pinned «ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺 ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵 https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==»
የሀዘን መግለጫ💔

በየመን በደረሰው የመርከብ መስመጥ ለሞቱት ከ68 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን!😔

''ህገወጥ ስደት ስናስብ የነገ ተስፋችንን እናስብ''

ሐምሌ-28-2017
😭1
የ12ኛ ክፍል ውጤት ሊለቀቅ 1 ወር ብቻ ቀረው!!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል ።

ትምህርታቸውን በሰላም እና ፀጥታ ምክንያት ያልወሰዱ 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ይጠበቃል።

ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ደግሞ መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ተማሪዎችን መቀበል ይጀመራሉ🙌

ትምህርት ሚኒስቴር
🚨 Grok Imagine በxAI ተመርቷል!
ኢሎን ማስክ ያቀረበው xAI አዲስ ቪዲዮ ፈጣሪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። ጽሑፍን ወደ ንቁ ቪዲዮ ከድምፅ ጋር የሚቀየር ነው። SuperGrok ለሚጠቀሙ ነው።


🎬 Google አዲስ ቪዲዮ አምራቾችን አሳየች!
Google Cloud በVertex AI ላይ Veo 3 እና Veo 3 Fast አስመዘገበች። Veo 3 የታላቅ ቪዲዮ ትርኢት ሲሆን, Veo 3 Fast ለፈጣን የማስታወቂያ ፈጠራ ነው።
ምንም ሳሱሩ እንተርኔታቹን ብቻ share በማረግ በወር እስከ $20 ምታገኙበትን አንድ Platform ልጠቁማቹ 👀👀

እታች ያስቀመጥኩ link ተጭናቹ ግቡ ወዲያው $3 ይሰጣቹሀል ነገር ግን ማውጣት ምትችሉት $20 ስደርሱ ብቻ ነው  🥵🥵

https://r.honeygain.me/YARED565BF

NB:
✔️ ምንም ምሰሩት ስራ የለም App ማውረድ ብቻ ነው
ብዙ ብር አይሰጥም አሪፍ Internet ካላቹ በወር $20 በትንሹ ታገኛላቹ
✔️ ቶሎ ብር ካላወጣው ምትሉ ሰዎች አትሞክሩት
✔️ብር ማውጣት ምትችሉት በ Paypal ነው ካልሆነ በ Crypto ቀይራቹ ማውጣት ትችላላቹ

ቢያንስ የኢንተርኔት ክፍያ እና አንዳንድ ነገር Cover ያረግላቹሃል በየወሩ 🤣🤣
4
ሰላም ቤተሰብ ይሄንን አሁን ያመጣሁላችሁ ብትሰሩት አሪፍ ነው። ያለፈው ወር የሰሩት ያለምንም invite እስከ 20$ አግኝቷል። በቴሌግራም ስለሆነ ቀላል ነው ለመስራቱ።

https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=h6DDvuSrmBy


16 ቀናት ይቀራል። season 2 ሊጠናቀቅ ደግሞ። ስለ clora ማወቅ ከፈለጋችሁ Coin market cap ማንበብ ትችላላችሁ።

ታስክ ስሩ
ዋሌት connect አድርጉ

Done
2
ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና

መልካም ቀን
6
🚀Binance App ላላችሁ Red Packet GiveAway...
https://app.binance.com/uni-qr/4ndDUsfM?utm_medium=web_share_copy


ሊንኩን አንድ ጊዜ ስትነኩት በቀጥታ ወደዛው ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
4