" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር
➡️ " መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ይቀበላሉ ! "
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር 2017 ዓ/ም ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት በሰጠው መግለጫ ላይ ለመስማት ተችሏል።
ትምህርታቸውን በሰላምና ደህንነት ምክንያት ዘግይተው በጀመሩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች እንዲሁም የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ፈተናውን ነሀሴ ወር ላይ እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አሳውቀዋል።
አጠቃላይ ፈተናውን የሚወስዱት 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ተገልጿል።
እንዚህ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ አጠቃላይ የሁሉም የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።
መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች እንደሚቀበሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

❤2
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በእግራቸው ላይ እብጠት እና በእጃቸው ላይ ቁስሎች ከታዩ በኋላ፣ ሥር የሰደደ የደም ሥር እጥረት (Chronic Venous Insufficiency - CVI) እንዳለባቸው መረጋገጡን ዋይት ሀውስ ሐሙስ ዕለት አስታወቀ። የፕሬስ ሴክሬተሪ ካሮላይን ሊቪት እንደተናገሩት፣ ይህ በእግሮች ውስጥ የደም ዝውውርን የሚጎዳ ሁኔታ፣ ከ70 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ዘንድ የተለመደ የጤና ችግር ነው። በእጃቸው ላይ የታየው ቁስል በተደጋጋሚ እጅ በመጨባበጥ እና ለልብ ጤንነት በየቀኑ በሚወስዱት አስፕሪን ምክንያት የተፈጠረ ትንሽ መቆጣት እንደሆነ አስረድተዋል።
👏2❤1
News
🔥 Ghana to license crypto firms amid surging demand
ለኛም በረከቷ ይዝነብብን 😂😂

😁1
🔥 የቴሌግራም ዩዘርኔማችሁን በጥሩ ዋጋ በቶን በጨረታ መሸጥ እንደሚቻል ታዉቃላቹ?🤔
🔥Fragment ዉስጥ ዩዘርኔማችሁን የጨረታ መነሻ ዋጋ(መነሻ ስንት $Ton) አስገብታቹ ለጨረታ ታወጡታላቹ። ዩዘርኔሙን የመግዛት ፍላጎት ያላቸዉ ሰዎች ሲመጡ ጨረታዉ ይጀመራል። ከዚያም ትልቅ ዋጋ ያስቀመጠ ይወስደዋል ለናንተም ባገናኛችሁት ዋሌት $Ton ይላክላችኋል።
🔥ከላይ እንደምታዩት የኔን Username መነሻ 10Ton ጨረታ ላይ አዉጥቼዋለሁ። ግን በጣም ረጅም ስለሆነ መግዛት የሚፈልግ ሰዉ ላይገኝ ይችላል። አጠር ያለ እና ተፈላጊ Username(እንደ @Crypto,@Africa,@Mars...) ካላቹ በብዙ Ton በአጭር ጊዜ ዉስጥ መሸጥ ትችላላቹ።
🔥አሁን ላይ አዲስ Username ቀይራችሁ መሸጥ ከፈለጋችሁም Fragment ላይ ለመሸጥ ዩዘርኔሙ ቢያንስ ለ2 ወር ያክል የተጠቀማችሁበት መሆን ስላለበት ጨረታ ለማዉጣት 2 ወር መጠበቅ ይኖርባችኋል።
" Fragment "

❤1
MT Tech Ethiopia
🔥 የቴሌግራም ዩዘርኔማችሁን በጥሩ ዋጋ በቶን በጨረታ መሸጥ እንደሚቻል ታዉቃላቹ?🤔 🔥Fragment ዉስጥ ዩዘርኔማችሁን የጨረታ መነሻ ዋጋ(መነሻ ስንት $Ton) አስገብታቹ ለጨረታ ታወጡታላቹ። ዩዘርኔሙን የመግዛት ፍላጎት ያላቸዉ ሰዎች ሲመጡ ጨረታዉ ይጀመራል። ከዚያም ትልቅ ዋጋ ያስቀመጠ ይወስደዋል ለናንተም ባገናኛችሁት ዋሌት $Ton ይላክላችኋል። 🔥ከላይ እንደምታዩት የኔን Username መነሻ 10Ton…
🔥🔥አሁን ላይ Fragment ላይ ለጨረታ የወጡት ዩዘርኔሞችን በስንት ቶን እንደሚጫረቷቸዉ ብቻ ተመልከቱ
5300Ton🔥🔥🔥🔥
5300Ton🔥🔥🔥🔥
❤1
Calm down ppl🥸
Binance supports Internal issue ነው ብለዋል
Okx ላይ ደሞ እንደምታዩትbirr is pumping 😁
Binance supports Internal issue ነው ብለዋል
Okx ላይ ደሞ እንደምታዩት
😁3
በቻልኩት አቅም በሚያምር አቀራረብ የተለያዩ ስራወችን ይዜላቹ እመጣለው
🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው
Share and react 🥰
🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው
Share and react 🥰
❤4
✅ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺
✅ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵
https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==

😭7😁3
MT Tech Ethiopia pinned «✅ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺 ✅ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵 https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==»
የሀዘን መግለጫ💔
በየመን በደረሰው የመርከብ መስመጥ ለሞቱት ከ68 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን!😔
''ህገወጥ ስደት ስናስብ የነገ ተስፋችንን እናስብ''
ሐምሌ-28-2017

😭1