MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
Joe Lubin, ETH co-founder, says: "We believe ETH and BTC will continue to rise over the coming years and decades as we shift toward decentralization”.

👀👀 ከ 6 ወረ በላይ Neiro Hold አርጊያለሁ እናም 0.003 እስኪደርስ አልሸጠውም

ETH to z moon ማለት Neiro to z moon ነው 🚀🚀🚀

ምን አይነት Fundamental ችግር እንዳይከሰት ዱዓ ማረግ ነው
2
" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል " - ትምህርት ሚኒስቴር

➡️ " መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ይቀበላሉ ! "


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር 2017 ዓ/ም ላይ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት በሰጠው መግለጫ ላይ ለመስማት ተችሏል።

ትምህርታቸውን በሰላምና ደህንነት ምክንያት ዘግይተው በጀመሩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ያሉ ተማሪዎች እንዲሁም የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ፈተናውን ነሀሴ ወር ላይ እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አሳውቀዋል።

አጠቃላይ ፈተናውን የሚወስዱት 4,966 ተፈታኞች ሲሆኑ ፈተናውን ከነሐሴ 26 - 28/2017 ዓ/ም ድረስ በወረቀት እንደሚወስዱ ተገልጿል።

እንዚህ ተማሪዎች ፈተናቸውን ከወሰዱ በኃላ አጠቃላይ የሁሉም የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጳጉሜ ወር ላይ ይፋ ይደረጋል ተብሏል።

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ/ም ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች እንደሚቀበሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
2
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በእግራቸው ላይ እብጠት እና በእጃቸው ላይ ቁስሎች ከታዩ በኋላ፣ ሥር የሰደደ የደም ሥር እጥረት (Chronic Venous Insufficiency - CVI) እንዳለባቸው መረጋገጡን ዋይት ሀውስ ሐሙስ ዕለት አስታወቀ። የፕሬስ ሴክሬተሪ ካሮላይን ሊቪት እንደተናገሩት፣ ይህ በእግሮች ውስጥ የደም ዝውውርን የሚጎዳ ሁኔታ፣ ከ70 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ዘንድ የተለመደ የጤና ችግር ነው።  በእጃቸው ላይ የታየው ቁስል በተደጋጋሚ እጅ በመጨባበጥ እና ለልብ ጤንነት በየቀኑ በሚወስዱት አስፕሪን ምክንያት የተፈጠረ ትንሽ መቆጣት እንደሆነ አስረድተዋል።
👏21
#unich

በአንድ አመት ውስጥ ከአንድ ቢልዮን ዶላር በላይ trading volume ማስመዝገብ መቻሉ ገልጿል።
ETHEREUM $3,800 🔥
WEN $4,000?
Finally 😔
2😢2
ትራምፕ ባለፈው ጥር ወደ ሥልጣን ከተመለሰ በኋላ በተለይ ባለፉት ጥቂት ወራት ስለ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ በተደጋጋሚ እየጻፉ እና እየተናገሩ ይገኛሉ። በተለይ ለግድቡ ግንባታ አሜሪካ ገንዘብ መስጠቷን በተደጋጋሚ ሲናገሩ የተደመጠ ሲሆን፣ አሁንም ለሪፐብሊካኖች በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይ ይህንኑ ሐሳባቸውን ደግመውታል።
1
Morning family
2
News

🔥 Ghana to license crypto firms amid surging demand

ለኛም በረከቷ ይዝነብብን 😂😂
😁1
🔥 Bitcoin ያሌተጠበቀ የዋጋ ማሽቆልቆል ዛሬ አሳይቷል። ይህ የሆነዉም ከአንድ የዋሌት Adress ወደ ኤክስቼንጆች 10ሺ Bitcoin(1.1Billion$$) መላኩ ማርኬቱ ላይ መደናገጥን ስለፈጠረ ነዉ።
2👎1
🔥 የቴሌግራም ዩዘርኔማችሁን በጥሩ ዋጋ በቶን በጨረታ መሸጥ እንደሚቻል ታዉቃላቹ?🤔

🔥Fragment ዉስጥ ዩዘርኔማችሁን የጨረታ መነሻ ዋጋ(መነሻ ስንት $Ton) አስገብታቹ ለጨረታ ታወጡታላቹ። ዩዘርኔሙን የመግዛት ፍላጎት ያላቸዉ ሰዎች ሲመጡ ጨረታዉ ይጀመራል። ከዚያም ትልቅ ዋጋ ያስቀመጠ ይወስደዋል ለናንተም ባገናኛችሁት ዋሌት $Ton ይላክላችኋል።

🔥ከላይ እንደምታዩት የኔን Username መነሻ 10Ton ጨረታ ላይ አዉጥቼዋለሁ። ግን በጣም ረጅም ስለሆነ መግዛት የሚፈልግ ሰዉ ላይገኝ ይችላል። አጠር ያለ እና ተፈላጊ Username(እንደ @Crypto,@Africa,@Mars...) ካላቹ በብዙ Ton በአጭር ጊዜ ዉስጥ መሸጥ ትችላላቹ።

🔥አሁን ላይ አዲስ Username ቀይራችሁ መሸጥ ከፈለጋችሁም Fragment ላይ ለመሸጥ ዩዘርኔሙ ቢያንስ  ለ2 ወር ያክል የተጠቀማችሁበት መሆን ስላለበት ጨረታ ለማዉጣት 2 ወር መጠበቅ ይኖርባችኋል።

  "  Fragment "
1
Gm 200 bakerbu👀
W-Coin ስሰሩ ለነበራቹ ወደ Wallet ትላንት ገብቷል ስንት እንደደረሳቹ Check አርጉ 😊😊

ያው Dust መሆኑ የተረጋገጠ ነው 😂
Calm down ppl🥸

Binance supports Internal issue ነው ብለዋል

Okx ላይ ደሞ እንደምታዩት birr is pumping😁
😁3
በቻልኩት አቅም በሚያምር አቀራረብ የተለያዩ ስራወችን ይዜላቹ እመጣለው

🤕ነገር ግን view እዲሁም Like በጣም የወረደ ነው

Share and react 🥰
4
ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺
ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵

https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==
😭7😁3
MT Tech Ethiopia pinned «ሰለም የmt tech ቤተሰቦች አሳዛኝ ዜና አለን ለኳስ አፍቃሪያን 🥺🥺🥺 ትናንት ለሊት ላይ በተደረገው ኮፖ አሜሪካ ጨዋታ ለይ leonel messi በ11ደኛ ደቂቃ ተጎድቶ ወጥታል videoውን ለማየት የምትፈልጉ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ🥵🥵🥵 https://www.instagram.com/reel/DM4gibitkUr/?igsh=MXFtNmM3Mnc0M3drdg==»