MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
ሪያል ማድሪድ በዓለም ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የእግር ኳስ ቡድኖችን ቀዳሚ ሆኗል።

ለአራተኛ ተከታታይ አመት ሪያል ማድሪድ በፎርብስ 6.6 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የእግር ኳስ ክለብ ተብሎ ተመርጧል። የስፔን ሃያላን 2023–24 የውድድር ዘመን 1.13 ቢሊዮን ዶላር ሪፖርት በማድረግ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ አመታዊ ገቢ በማስገኘት የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቡድን በመሆን ታሪክ ሰርተዋል።

ማንቸስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።

አርሰናል፣ቶተንሃም እና ቼልሲ በምርጥ አስር ውስጥ ተካተዋል።
1
ሰላም የMT tech family ዛሬ ይዤላችሁፐየመጣሁት አሪፍ application አለ በዶላር💸💸💸 የሚከፍል እና youtube account subscribe አድርጉና እዛለይ ይለቀቃል ተከታተሉ መልካም እድል።
ዛሬ በህንድ አውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ያጡት አሳዛኙ የአንድ ቤተሰብ ታሪክ::

ዶ/ር ኮሚ እና ባለቤታቸው ዶ/ር ፕራቲክ ከሶስት ልጆቻቸው፣ ናኩል፣ ፕራዲያት እና ጆቪሽ ጋር በአንድ ላይ በአውሮፕላን ሲጓዙ በደረሰ አደጋ አምስቱም የቤተሰብ አባላት ሕይወታቸውን አጥተዋል።

ዶ/ር ኮሚ ከምሰራበት ሆስፒታል በተሻለ ሥራ ወደ ለንደን፣ እንግሊዝ አዲስ ህይወት ለመጀመር ከቤተሰቧ ጋር በጉጉት ስትጏዝ ነበር።

ነገር ግን "ነገ የተሻለ ሕይወት ይኖረኛል፣ ነገ ከቤተሰቤ ጋር ደህና ኑሮ እኖራለሁ" ብለው ሲያስቡ፣ ያልጠበቁት አደጋ የሁሉንም ሕይወት ቀጥፎ ሳይመለሱ ቀርተዋል።

ይህ አሳዛኝ ክስተት የመጨረሻ ፎቶግራፋቸውን
እንደ ትዝታ ትቶ አልፏል።

💔
🙏41🕊1
$BLUM Tokenomics

• Total Supply: 1Bn
• Community Allocation: 20%
ምሩጽ ይፍጠር በሞስኮ ኦሎምፒክ - 1972 ዓ.ም
Binance ላይ ከ $1 እስከ $10 ያላቹ በነጻ $1 እንዴት እንደሚሰራ ላሳያቹ
1መጀመሪየ binance ላይ ግቡ
2 reward hub የሚል ግቡ
3ከዛ armad trade genesis name የሚል ግቡ
4 ወደ Spot ሲወስዳቹ ወደ convert ቀይራቹ $1 ያላቹ 10 ጊዜ  & 10$ ያላቹ  ደሞ 1 ጊዜ convert ኣድርጉ
5🎁  reward hub ተመልሳቹ $1 Claim reward በሉት
6 Use voucher DONE

Note :Convert ስታደርጉ የሆነ ቶክን መሆን ኣለበት
ቶሎ በሉ ሊያልቅ 900 ሰው ነው የቀረው

🎁REACTION ኣይረሳ🎁
3
እስቲ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ይህን ስል return አለዉ እየገባችሁ የYouTube ቻናላችንን Subscribe አድርጉ🔥
https://www.youtube.com/@edit-p4n


1K እንዳለፈ Giveaway ቻናሉ ላይ የምንጀምር ይሆናል አሁን 400 subscribers ላይ ይገኛል👇
2
Iranian Crypto Exchange Nobitex
$48m hack ተደረገ
$Blum ስንት ቶክን ሰጣቹ
Anonymous Poll
44%
10-50
11%
50-100
13%
>100
32%
Not elegible /Dust
1
ጥንቃቄ አድርጉ
3
https://early.dex.org/?ref=Yaya850yf

አሁኑኑ sign up አድርጉ። 10 ደቂቃ ብቻ ነው። የሚቀረው።
sign up
Username አስቀምጡ
claim በሉ።

ማብራሪያ በኋላ እሰጣችኋለሁ አሁን ተመዝገቡ 🤦‍♂
ማርኬቱ ኮንታ እየገባ ነው
BTC $100K

እናንተ ደሞ 👍👍ብታረጉ ምን ኣለበት
👍6😍1
$BLUM TGE planned to happen on June 27th

Token Will launch on
     👉 TON Network &
     👉 Blum App
Forwarded from Musse Solomon
የአዲስ አበባ ከተማ በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ውጤት ኦንላይን ለማየት ይሄን link መጠቀም ትችላላቹ 👇 👇👇👇


https://aa.ministry.et/#/result
ይህው ለምሳሌ "Someone" 6,000 Token ነው የደረሰው አሁን Claim ማድረግ ስለፈለገ ከተሰጠው 6,000 Token ላይ 30% Token ማለትም 1,800 Token ብቻ ነው Claim ማድረግ ሚችለው : : 70% ( 4,200 Token)  Burn ይደረጋል

6,000 Token ማውጣት ቢፈልግ 180 ቀን መጠበቅ ይኖርበታል ማለት ነው 😭😂


ምን ወሰናችሁ ?
🔥21