MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
👉 የዛሬው የክሪፕቶ ማርኬት ይህንን መስሏል 🩸
1
Binance አካውንት ካላችሁ ዕድላችሁን ሞክሩት🫠

👉 https://app.binance.com/uni-qr/Hw8abE9P?utm_medium=web_share_copy

ዕድል ከቀናችሁ እስከ $300 usdt ያሸልማል👀
Binance ያላችሁ Learn & Earn Option ላይ ግቡና ስለ Wallet Connect Quiz ስሩ

መልሱን ከComment ስር ማግኘት ትችላላችሁ
BINANCE LEARN & EARN ላይ እነዚህን QUIZ መልሱና በ 48 ሰዓት ውስጥ 3 $WTC [$1.5] REWARD ይላክላቹአል

መልሶቹን ከስር ታገኛላችሁ
Q - QUESTION
A - ANSWER

Q. What is the WalletConnect Token (WCT) primarily used within the WalletConnect Network?
A. Powering UX innovation and enabling decentralized governance

Q. What entity now oversees the decentralized development of the WalletConnect Network?
A. WalletConnect Foundation

Q. How many cumulative connections has the WalletConnect Network facilitated as of the data shared?
A. Over 274 million

Q. What year did the WalletConnect Network begin its decentralization journey?
A. 2023

Q. What is blocking Web3 from reaching its full potential today?
A. Poor usability and limited accessibility

Q. What makes the WalletConnect Network unique in terms of blockchain support?
A. It is fully chain agnostic

Q. Which of the following is NOT listed as a function of the WalletConnect Token (WCT)?
A Advertising

Q. How does WalletConnect establish a connection?
A. Using QR codes or deep links
1
1TON ~ 3$ በቀላሉ የሚሰጥ አዲስ የቴሌግራም Bot ነው በመጀመሪያ ከታች ባለው ሊንክ ስትገቡ  WALLET CONNECT እንድታደርጉ ይጠይቃል ካደረጋችሁ በኋላ ታስክ ሰርታችሁ point ትሰበሰባላችሁ የሰበሰበሰባችሁትን Point ወደ TON በመቀየር ማውጣት ትችላላችሁ

10,000 point = 1Ton ነው ከ50 በላይ ታስኮች አሉ መፍጠን አለባችሁ

1 ታስክ ወደ 100 Point ነው የሚሰጠው * አባዙት

በዚህ ጀምሩ

https://t.me/ToNowAppBot/App?startapp=ii_6782090374
#BLUM SNAPSHOT 1 ቀን ብቻ ነው የቀረው ያልጨረሳቹት ካለ ጨርሱ
👏1
Binance አሁንም Giveaway በነጻ🎁 አዘጋጅቷል እድላቹን መኩሩ
Join👇

https://app.binance.com/uni-qr/2PUpYqoc?utm_medium=web_share_copy
2
ይሕ አፕ ሰዎችን በመጋበዝ እና ጌሞችን በመጫወት በመረጣችሁት crypto ይከፍላል
Play Games & Earn Crypto like Bitcoin,Ethereum, Binance coin, Ripple and more
Play Games & Earn Crypto like Bitcoin,Ethereum, Binance coin, Ripple and more
mCrypto App- https://mcrypto.info/?uid=UVyjvB4aLz
1👍1🥰1
Binnance red packet እድላችሁ ሞክሩ

ከ0.011$ እስከ 5$ ባለው ልታገኙ ትችላላችሁ

በዚህ ሊንክ ግቡ ፣ ከዛ Go to app በሉት። ሞክሩ።

ማሳሰብያ ጆይን ብላችሁ ሁለት ወይም 3 ቀን ሲቀረው ብትሞክሩት ደሞ እጥፍ የማግኘት እድል አላችሁ። አሁን ጆይን ብላችሁ። claim ሳትሉ መቆየት ትችላላችሁ። ነገር ግን አንዳንዴም ቀድሞ ሊጠናቀቅ ይችላል።
https://app.binance.com/uni-qr/2PUpYqoc?utm_medium=web_share_copy
🔥1
ሪያል ማድሪድ በዓለም ከፍተኛ ዋጋ ያላቸው የእግር ኳስ ቡድኖችን ቀዳሚ ሆኗል።

ለአራተኛ ተከታታይ አመት ሪያል ማድሪድ በፎርብስ 6.6 ቢሊዮን ዶላር ዋጋ ያለው የእግር ኳስ ክለብ ተብሎ ተመርጧል። የስፔን ሃያላን 2023–24 የውድድር ዘመን 1.13 ቢሊዮን ዶላር ሪፖርት በማድረግ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ አመታዊ ገቢ በማስገኘት የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቡድን በመሆን ታሪክ ሰርተዋል።

ማንቸስተር ዩናይትድ እና ባርሴሎና የሁለተኛና ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።

አርሰናል፣ቶተንሃም እና ቼልሲ በምርጥ አስር ውስጥ ተካተዋል።
1
ሰላም የMT tech family ዛሬ ይዤላችሁፐየመጣሁት አሪፍ application አለ በዶላር💸💸💸 የሚከፍል እና youtube account subscribe አድርጉና እዛለይ ይለቀቃል ተከታተሉ መልካም እድል።
ዛሬ በህንድ አውሮፕላን አደጋ ሕይወታቸውን ያጡት አሳዛኙ የአንድ ቤተሰብ ታሪክ::

ዶ/ር ኮሚ እና ባለቤታቸው ዶ/ር ፕራቲክ ከሶስት ልጆቻቸው፣ ናኩል፣ ፕራዲያት እና ጆቪሽ ጋር በአንድ ላይ በአውሮፕላን ሲጓዙ በደረሰ አደጋ አምስቱም የቤተሰብ አባላት ሕይወታቸውን አጥተዋል።

ዶ/ር ኮሚ ከምሰራበት ሆስፒታል በተሻለ ሥራ ወደ ለንደን፣ እንግሊዝ አዲስ ህይወት ለመጀመር ከቤተሰቧ ጋር በጉጉት ስትጏዝ ነበር።

ነገር ግን "ነገ የተሻለ ሕይወት ይኖረኛል፣ ነገ ከቤተሰቤ ጋር ደህና ኑሮ እኖራለሁ" ብለው ሲያስቡ፣ ያልጠበቁት አደጋ የሁሉንም ሕይወት ቀጥፎ ሳይመለሱ ቀርተዋል።

ይህ አሳዛኝ ክስተት የመጨረሻ ፎቶግራፋቸውን
እንደ ትዝታ ትቶ አልፏል።

💔
🙏41🕊1
$BLUM Tokenomics

• Total Supply: 1Bn
• Community Allocation: 20%
ምሩጽ ይፍጠር በሞስኮ ኦሎምፒክ - 1972 ዓ.ም
Binance ላይ ከ $1 እስከ $10 ያላቹ በነጻ $1 እንዴት እንደሚሰራ ላሳያቹ
1መጀመሪየ binance ላይ ግቡ
2 reward hub የሚል ግቡ
3ከዛ armad trade genesis name የሚል ግቡ
4 ወደ Spot ሲወስዳቹ ወደ convert ቀይራቹ $1 ያላቹ 10 ጊዜ  & 10$ ያላቹ  ደሞ 1 ጊዜ convert ኣድርጉ
5🎁  reward hub ተመልሳቹ $1 Claim reward በሉት
6 Use voucher DONE

Note :Convert ስታደርጉ የሆነ ቶክን መሆን ኣለበት
ቶሎ በሉ ሊያልቅ 900 ሰው ነው የቀረው

🎁REACTION ኣይረሳ🎁
3