Forwarded from Blum: All Crypto – One App
$BLUM is launching this June
The token will go live in the Blum app and on DEXs. Snapshot – early June.
Focus: Telegram & TON
Telegram remains our core platform. We’re going deeper into the TON ecosystem and shifting away from multichain for now.
Product priorities:
– Trading Bot: 700K+ users, $50M+ volume
– New terminal for Telegram-native traders
– Expanded TON launchpad with on-chain trading tools
Addressing bot claims:
Claims that “99% of Blum users are bots” are completely false and not backed by any credible data.
We encourage everyone to check verified, public on-chain data 📊 dune.com/ton_foundation/blum
Key stats:
– 440K+ real traders
– $70M+ in trading volume
– 340K+ tokens launched
– ~1,000 tokens migrated to DEX
We’re building for real users – and always will. Thank you for being with us!
You can read the full statement here: www.blum.io/post/blum-launch-june

Telegram
Blum
Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸
❤2
የዓለም ትልቁ የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ የሆነውን #Binance ን የመሰረተው ትውልደ ቻይናዊው እና ካናዳዊ ዜግነት ያለው ቻንግፔንግ ዣኦ [#CZ] የመጀመሪያ የክሪፕቶ ኢንቨስትመንቱን ለመጀመር የመኖሪያ አፓርትመንቱን በ1500 ቢትኮይኖች እንደሸጠ ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል?
በወቅቱ የነበረው የቢትኮይን ዋጋ = $600
የቢትኮይን ብዛት : 1,500 ቢትኮይን
በወቅቱ ቤቱን የሸጠበት ዋጋ ተመን ፡ $900,000 የአሜሪካን ዶላር
በቢትኮይን ያለው የአሁን ዋጋ $167 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር
ይህን ድፍረት ወኔና ምናልባትም እብደት የታከለበት ሁነት ወደውሳኔነት በመቀየር ነበር #CZ የዛሬውን በአለም ትልቁን የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ ሊመሰርት የቻለው።

👍1😁1
⚡️ ቤተሰብ ባይናንስን በመጠቀም የሞባይል ካርድ መሙላት እንደሚቻል ታውቁ ኖሯል? ⚡️
👉 አዎ በመጀመርያም ወደ ፕሮፍይላቹ ከገባችሁ በኋላም More የሚለውን ትጫናላችሁ
👉 በመቀጠልም ደግሞ Pay የሚለውን ነክታችሁ ትገባላችሁ
👉ቀጥላችሁም Mobile Top up የሚለውን በመጫን ከገባችሁ በኋላ የምትፈልጉትን የካርድ መጠን💲 እንዲሁም የሞባይል ጥቅል መግዛት ትችላላችሁ ።

👍3
ፍጠኑ
👉 BINANCE ያላቹ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ከ $0.01-$5 እድላቹን ሞክሩ
ትንሽ ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ
ሊንክ 🔽
https://app.binance.com/uni-qr/5LoJwYag?utm_medium=web_share_copy

👍3❤1
የአረብ ሀገር ብዙ አመታት የቆየች እህታችን ትዕግስት ሰጠ ትባላለች።
የቡታጅራ ልዩ ስሙ ኬላ አካባቢ ልጅ ነች።
ከብዙ የአረብ ሀገር ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ያላትን ንብረት ቤተስብ
አውድመው(አጥፍተው) ይጠብቋታል። ያሰራችውን ቤት እንኳን በመሸጥ ከድተዋታል።
ንብረቴን ቤቴን ገንዘቤን ብላ ስትጠይቃቸው? እንደለመድሽው ሸቃቅለሽ ብይ አሏት። እና ታማ ለፀበል ወደ ባስኬቶ ዞን አቡነ አረጋዊ ገዳም ፀበል ገብታ ለ1 አመት ያክል ቆይታ ጤንነቷ ሲመለስ በትናንትናው እለት
ራሷን አጥፍታለች
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭
እኛህ እህታችንን

😭8❤2
በአሜሪካው ፕረዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሚደገፍ #WLFI ቶክን በዚህ ወር በተለያዩ ኤክስጄንጆች ሊስት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ ቶክን በ1.5 ቢልዮን ዶላር ማርኬት ካፕ ሊስት ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
ቀድሞ የገዛ ይጠቀማል።
This is not financial advice.
stay alert to get something special
ቀድሞ የገዛ ይጠቀማል።
This is not financial advice.
stay alert to get something special
👍1