MT Tech Ethiopia
#pocketfi ዛሬ ሊስት ሆነዋል። እስኪ የሰራችሁ ካላችሁ 🔥
የሰራችሁ ሰዎች claim ያደረገ ሰው አለ? እስከአሁን አላየሁም ግን ከቴሌግራም ኤርድሮፖች በጣም የተሻለ ነው። ለሰራችሁ ሰዎች እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል claim አርጋችሁ ወደ usdt የምትቀይሩበት ያርግላችሁ።
👍3
ለግል ተጓዦች የሚፈቀደው የውጭ ምንዛሪ ከፍ ተደረገ።
ለውጭ ሀገር ተጓዦች የሚፈቀደው የውጭ ምንዛሪ ጥሬ ገንዘብ መጠን ወደ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር፣ ለንግድ ሥራ መንገደኞች ደግሞ 15 ሺህ የአሜሪካን ዶላር ከፍ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አሳውቋል።
ለውጭ ሀገር ተጓዦች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ሲባል ወደ ውጭ ሀገር ለሚጓዙ ኢትዮጵያውያን በጥሬ ገንዘብ የሚፈቀደው የውጭ ምንዛሪ መጠን እንዲጨምር ተደርጓል ሲል አሳውቋል።
ይህንንም የውጭ ምንዛሪ በጥሬ ገንዘብ ወይም በካርድ መውሰድ እንደሚቻል ተገልጿል።

ቢትኮይን ሌላ ሪከርድ ዋጋ ሲሰብር Ethereum፣ Solana እና Dogecoin ዋጋቸው አሻቅቧል💰🔹🪙🐶
ቢትኮይን ሐሙስ እለት በ 111,808 ዶላር ሪከርድ አስመዝግቧል ፣ በአንድ ቀን ውስጥ 4.5% እና ባለፈው ወር 22% አድጓል። የእሱ መጨመር እንደ Ethereum፣ Solana እና Dogecoin ያሉ ሌሎች ዋና ዋና የገንዘብ ምንዛሬዎችን እያነሳ ነው። በፕሬዚዳንት ትራምፕ ስር ያሉ የንግድ ውጥረቶችን ማቃለል ባለሀብቶች risky ንብረቶች ላይ ያላቸውን እምነት በማደስ ከ75,000 ዶላር በታች ከነበረው የኤፕሪል ቅናሽ ማገገሙን ተከትሎ የተደረገው ጭማሪ ነው።

ፕረዚደንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ በBitcoin እና crypto ላይ "በበላይነት እየመራች ነው" ብለዋል፣ "እና በዚህ መንገድ እናቆየዋለን" ብለዋል።
ሰላም እህት ወንድሞቼ ከ MT Tech አባል በውስጥ አናግሮኝ አካውንቴን copylink አስደርግልኝ ብሎኝ ነበር እኔም ፈቃደኛ ሆኜ ለቅቄያለሁ እና MT Tech አባል የሆነ መቼስ አያሳፍረኝም ገብታችሁ ኮፒሊንክ ከድርጉለት 🥺🥺🥺
https://vm.tiktok.com/ZMS2XTMgy/
https://vm.tiktok.com/ZMS2XTMgy/
TikTok
TikTok · ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
84.5K likes, 1219 comments. “#”
👍2❤1
Forwarded from Blum: All Crypto – One App
$BLUM is launching this June
The token will go live in the Blum app and on DEXs. Snapshot – early June.
Focus: Telegram & TON
Telegram remains our core platform. We’re going deeper into the TON ecosystem and shifting away from multichain for now.
Product priorities:
– Trading Bot: 700K+ users, $50M+ volume
– New terminal for Telegram-native traders
– Expanded TON launchpad with on-chain trading tools
Addressing bot claims:
Claims that “99% of Blum users are bots” are completely false and not backed by any credible data.
We encourage everyone to check verified, public on-chain data 📊 dune.com/ton_foundation/blum
Key stats:
– 440K+ real traders
– $70M+ in trading volume
– 340K+ tokens launched
– ~1,000 tokens migrated to DEX
We’re building for real users – and always will. Thank you for being with us!
You can read the full statement here: www.blum.io/post/blum-launch-june

Telegram
Blum
Trade, connect, grow and… farm Blum Points! Made by @blumcrypto team 🌸
❤2
የዓለም ትልቁ የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ የሆነውን #Binance ን የመሰረተው ትውልደ ቻይናዊው እና ካናዳዊ ዜግነት ያለው ቻንግፔንግ ዣኦ [#CZ] የመጀመሪያ የክሪፕቶ ኢንቨስትመንቱን ለመጀመር የመኖሪያ አፓርትመንቱን በ1500 ቢትኮይኖች እንደሸጠ ስንቶቻችሁ ታውቁ ኖሯል?
በወቅቱ የነበረው የቢትኮይን ዋጋ = $600
የቢትኮይን ብዛት : 1,500 ቢትኮይን
በወቅቱ ቤቱን የሸጠበት ዋጋ ተመን ፡ $900,000 የአሜሪካን ዶላር
በቢትኮይን ያለው የአሁን ዋጋ $167 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር
ይህን ድፍረት ወኔና ምናልባትም እብደት የታከለበት ሁነት ወደውሳኔነት በመቀየር ነበር #CZ የዛሬውን በአለም ትልቁን የክሪፕቶ ኤክስቼንጅ ሊመሰርት የቻለው።

👍1😁1
⚡️ ቤተሰብ ባይናንስን በመጠቀም የሞባይል ካርድ መሙላት እንደሚቻል ታውቁ ኖሯል? ⚡️
👉 አዎ በመጀመርያም ወደ ፕሮፍይላቹ ከገባችሁ በኋላም More የሚለውን ትጫናላችሁ
👉 በመቀጠልም ደግሞ Pay የሚለውን ነክታችሁ ትገባላችሁ
👉ቀጥላችሁም Mobile Top up የሚለውን በመጫን ከገባችሁ በኋላ የምትፈልጉትን የካርድ መጠን💲 እንዲሁም የሞባይል ጥቅል መግዛት ትችላላችሁ ።

ፍጠኑ
👉 BINANCE ያላቹ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ከ $0.01-$5 እድላቹን ሞክሩ
ትንሽ ቀን ብቻ ነዉ የቀረዉ
ሊንክ 🔽
https://app.binance.com/uni-qr/5LoJwYag?utm_medium=web_share_copy

👍3❤1