MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
MT Tech Ethiopia
ሰው invite እያደረጋችሁ ብር መሰብሰብ ትችላላችሁ💰💰💰💰 https://t.me/OneFermataBot?start=6782090374
ጀማው ሊያልቅ ሁለት ሳምንት የማይሞላ ጊዜ ነው የቀረው በደንብ ስሩ መልካም ቀን
👍1
MT Tech Ethiopia
ሰው invite እያደረጋችሁ ብር መሰብሰብ ትችላላችሁ💰💰💰💰 https://t.me/OneFermataBot?start=6782090374
እንደሰማሁት መረጃ መሰረት ማክሰኞ ያልቃል እድላችሁን ተጠቀሙበት💰💰
Today's Funny, at the same time fact, Picture 😁😂😂
😁1
አሁን ባሉት ሂደቶች በሚቀጥሉት ወራቶች በክሪፕቶ ማርኬት ላይ የትኛውን ትጠብቃላቹ Bearish or bullish?
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
【DPK-AI ትሬዲንግ】 አውቶማቲክ መጠናዊ ስርዓቱ ዝቅተኛውን የዲጂታል ገንዘቦች መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT ወዘተ በዋና ልውውጦች ላይ መፈለግ እና በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት መግዛት ይችላል።

1.DPKAI-quantitative, ፈንዶች ተቀማጭ እና ማውጣት በራስ-ሰር ወደ መለያው ገቢ ይደረጋል.

2. VIP1-VIP11፣ መጠናዊ ተመላሾች 20% -35%.

3. ከ 25% ወደ 40% በመጨመር ብዙ ምንዛሬዎችን እና ብልጥ የኢንቨስትመንት ገቢን ይደግፉ.

4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ እንደገና ይጀመራል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በመጠን የገቢ ንግድ ውስጥ መሳተፍ ይችላል።

5. የሶስተኛ ደረጃ ወኪል ግብዣ ሽልማቶችን ጠቁም። ብዙ ግብዣዎች ባደረጉ ቁጥር፣ የበለጠ ሽልማቶችን ያገኛሉ። ምንም ከፍተኛ ገደብ የለም [አንድ ሽልማት 10%, B ሽልማት 5%, C ሽልማት 3% = 18% ሽልማት]. እንደ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ የዋትስአፕ ቡድን፣ የቴሌግራም ቡድን፣ ወዘተ ባሉ ማህበራዊ ሶፍትዌሮችዎ ላይ ለማጋራት የግብዣ ሊንኩን ይላኩ።

【DPK-AI ትሬዲንግ】 የምዝገባ አገናኝ፡ https://dpk-ai.com/#/register?ref=630449
49653
【DPK-AI ትሬዲንግ】 የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j
እንደ እድል የተለያየ crypto ይሰጣችሀል ሞክሩት እነደ እድለኛ የሆነ 50$

መልካም እድል
https://app.binance.com/uni-qr/2BNqJbXv?utm_medium=web_share_copy
1
Not cap ስቲከሮች ከ100 ቶን በላይ እየተሸጡ ይገኛሉ ። በስቲከር ስቶር ከፍተኛ ስታር ከሚያስወጡ ስቲከሮች መካከል አንዱ የነበረው Not Cap የስቲከር ስቶር ኦፊሺያል ቦት #ባልሆነው Tonnel Network ቦት አማካኝነት በስምምነት መሻሻጥ ጀምረዋል ።

ማለትም ኦፊሺያል የስቲከር ስቶር ሁለት አማራጮች አሉት ፤ አንደኛው የመሸጫ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የገዛቹትን ስቲከር ለሌላ የቴሌግራም ተጠቃሚ ትራንስፈር ማድረግ የሚቻልበት አማራጭ ነው

ታዲያ አሁን ላይ በስቲከር ስቶር መሻሻጫ አማራጩ ያልተጀመረ መሆኑን ተከትሎ Tonnel Network ስቲከር ስቶር ሽያጭ ስላልጀመረ በራሳቹ ሪስክ ወስዳቹ መሸጥ ለምትፈልጉ ብሎ ሼር ባደረገው መረጃ በ60 ቶን አካባቢ የተገዛውን Not Cap 100 ቶን እና ከዚያ በላይ ዋጋ 6 ሰዎች በተወሰኑ ደቂቃዎች ውስጥ በትላንትናው እለት ሽጠዋል

በተጨማሪም ሌሎችም ስቲከሮች በዚህ መንገድ እየተሸጡ ይገኛሉ

ነገር ግን ከሪስክ አንፃር ስቲከር ስቶር ኦፊሺያል በሆነ ሁኔታ ማርኬትፕሌሱን ሲያስጀምር መረጃ የምናደርሳቹ ይሆናል ። በዚህ ቦት ያየነው ጥሩ መነቃቃት ነው ጥሩ ፕሮፊት 🤝
👍1
MT Tech Ethiopia
subscribe በማድረግ ይሸለሙ
የፋሲካ give away ነው እዳያመልጣችሁ
ሰላም ቤተሰቦቼ ዛሬ የ10,000ብር giveaway አለን እስኪ በኢሞጂ reaction አሳዬኝ ይጀመር የምትሉኝ💵💵💵
👍19🔥5🖕2
💥ሽልማቱ ለአንድ ሰው ነው youtube አካውንቱን subscribe እና video ላይ ገብታችሁ ኮመንት ላይ bingo ላለ ሰው ተመርጦ ይሸለማል መልካም እድል እስኪ ማነው 10,000ብር💰💰💰 የሚወስደው ጀማው እድላችሁን👀👀👀 ሞክሩ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተወዳደሩ።
👉https://youtube.com/shorts/iX4OhsGXdxs?si=3Gce8qQDN9geTWK4
👍5💯2🔥1😁1
MT Tech Ethiopia pinned «💥ሽልማቱ ለአንድ ሰው ነው youtube አካውንቱን subscribe እና video ላይ ገብታችሁ ኮመንት ላይ bingo ላለ ሰው ተመርጦ ይሸለማል መልካም እድል እስኪ ማነው 10,000ብር💰💰💰 የሚወስደው ጀማው እድላችሁን👀👀👀 ሞክሩ ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ተወዳደሩ። 👉https://youtube.com/shorts/iX4OhsGXdxs?si=3Gce8qQDN9geTWK4»
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ የ 245% አዲስ የታክስ ታሪፍ  ቻይና ላይ ጥሏል።

የንግድ ጦርነት 😕
😁6
ማርቲኔሊ ልዬ ነበር ዛሬ
በተለይ ኤንድሪክን ያላው ሎጬ ያሸማቅቃል video ዉን ማየት ከፈለጋችሁ ከስር ባለውሊንክ ግቡና እዩት ማርቲኔሊ ግፈኛ ነው
https://youtube.com/shorts/kuSiGa8LsXM?si=29X4PYH5jSQzq05X
👍3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ
***
(ኢ ፕ ድ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሀዘን መግለጫ በሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል።
Via- ኢ ፕ ድ
👍31
ቢትኮይን ረዘም ካሉ ጊዜያት ቡኃላ 90ሺ ዶላር አልፏል 🔥
👍5😁1
Ton ጭማሬ እያሳየ ነው።
አሁናዊ የተለያዩ ክሪፕቶ ዋጋ

ቢትኮይን = 94,000+
Etherum = 1800+
solana = 150+
sui        = 2.9+
3🔥1