MT Tech Ethiopia
1.89K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
MT Tech Ethiopia
https://www.gurshahub.com/YaredWale
ገብታችሁ አካውንት ከፍታችሁ ብር መሰብሰብ ትችላላችሁ ደሞ ደስ የሚለው በፈለጋችሁት ባንክ ማውጣት ትችላላችሁ
Zoo ከbitget ተጨማሪ ኤክስቼንጅ እንደሚኖር ፍንጭ ሰጥተዋል። bybit okx የመሳሰሉ ኤክስቼንጆች ሊኖሩ ስለሚችሉ መልቲ ያልሰራቹ ዊዝድሮ አማራጭ በሚጀመር ሰአት ዊዝድሮ ለማድረግ ቀናቶች ስለሚኖሩ በትእግስት ብትጠብቁ የተሻለ ነው።
👍1
$ZOO BITGET ላይ minimum withdrawal 264,000 የነበረዉ አሁን ወደ 100 ዝቅ አርገዉታል
👍1
Memhash በዚህ ሳምንት Claiming የሚጀመር ሲሆን.. ይፋ በሚደረጉ ኤክስቼንጆች Withdraw ማድረግ ይጀመራል

MEXC ዛሬ ይፋ ባደረጉት ዜና በዚህ ሳምንት ወደነሱ Exchange Claim ማድረግ እንደምትችሉ አሳውቀዋል.

Memhash list የሚሆንበት ሌሎች ኤክቼንጆች ሲመጡ የምናደርሳችሁ ይሆናል

Listing ቀን እና ሰዓት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል
ይሄንን ያውቃሉ ?

አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ።

አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው

አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ።

ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።
👍3
Zoo

ኦንቼይን ዊዝድሮ ማለትም በቶንኪፐር ቶንስፔስ እና መሰለ ዋሌቶች ዊዝድሮ ለማድረግ 0.1 ቶን ክፍያ የሚኖረው ይሆናል ።

በአጠቃላይ Zoo ሊስት የሚደረገው February 25 ሲሆን እስከ February 28 ድረስም ዊዝድሮ ማድረግ እንደሚቻል ነው የገለፁት ። ከሊስት ቡሃላ ለ3 ቀናት ለዘገዩ በኦንቼይን ማውጣት ይችላሉ......

አሁን ላይ ቢትጌት ኩኮይን መሰል ያለምንም ክፍያ እስከ February 22 ዊዝድሮ ማድረግ የሚቻል ሲሆን በመሃል ሌላ CEX ኤክስቼንጅ መጥቶ መቀየር ለሚፈልጉም መቀየር እንደሚቻል ነው የገለፁት ።
🚨 21 ሚልየን ተጠቃሚ ያለው የpaws ቻናል በቴሌግራም ተዘግቷል ! ቴሌግራም አዲስ አሰራር ከቶን ብሎክቼይን በተገናኘ ያወጣውን መመሪያ ፓውስ ባለመቀበሉ በሶላና መቀጠል በመፈለጉ ቻናላቸው እንዲዘጋ አድርጓል ።
February 25

zoo ሊስት ይደረጋል
memhash ሊስት ይደረጋል
wcoin ሊስት ይደረጋል

3ቱም የሰራ ሰው በተመሳሳይ ሰዓት ከሆነ ሊስት የሚደረገው ወዲያው ለመሸጥ 🤔
$PAWS Telegram Channel እና Bot ከቴሌግራም አጥፍተዋል 👀

ምክንያቱ ደሞ ከ ቴሌግራም ጋር አለመስማማታቸው ነው 🤨

ከዚ በኋላ ሁሉን ነገር በ Website pageቸው ነው ሚታየው
👍3
Paws 83 ፐርሰንት ያህሉ ኢሊጀብል ያልሆነው ወይም ቶክን የማይሰጠው ተጠቃሚ ከናይጄሪያ ነው 🥶

paws ይፋ ባደረጉት መረጃ paws ቶክን ከማይደርሳቸው ወይም ኢሊጀብል አይደሉም ከተባሉት ውስጥ 83% ያህሉ የናይጄሪያ ተጠቃሚዎች መሆናቸውን ይፋ አድርገዋል 🤯
Zoo ወደ CEX ኤክስቼንጆች የመላኪያ ጊዜ ነገ ይጠናቀቃል ። ከዚያ በመቀጠል ኦን-ቼይን ዊዝድሮ ይጀመራል..........ቶንኪፐር ቶን ስፔስ

መልቲ የሰራችሁ ሁለት አማራጭ አለ ወይ ወደ ቢትጌት መላክ አልያም ሁሉንም ቶን ከፍላቹ ዋሌት ለእያንዳንዱ ክሬት አድርጋቹ ወደ ቶንኪፐር መላክ

አማራጭ ስለሌለ እኛም ወደ ቢትጌት ነው መልቲ የላክነው 🤷‍♂ መልቲ ወደ ቢትጌት ስትልኩ አድሬስ ለእያንዳንዱ ክሬት ማድረግ አትርሱ !
paws allocation ቲሙ ለቀረበለት ጥያቄ

ብዙም የሚቆይ አይመስልም መልካም እድል ለሁላችሁም 🤝
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🔥 Be a Part of the Biggest Trading Platform! TradingView will be available on Propmax Prime at the end of this month🔥  

📊 Experience world-class charting and real-market execution with the power of TradingView at your fingertips. 
 💼 Start Your Challenge from Just $18 – Prove your skills, scale up to $100K, and confidently trade using advanced tools and seamless performance. 
⚡️ Faster Execution. Smarter Trades. Bigger Opportunities. Only the best with TradingView’s cutting-edge features.  

🚀 Why Wait? Take the Challenge and Trade on TradingView soon! 

🎯 Join Propmax Prime - https://en.promo.propmaxprime.com (https://t.me/propmaxprimeofficial)
👍2🤔2
አዲስ በወጣ መረጃ Bybit hack ያረገው ሰው 15,000 ETH worth $42.7 million burn 🔥 አርጓል.

ጤነኛ ነው ግን ሰውዬው 🤨🤔

ምን አለ 2 $ETH ቢልክልኝ  😂
Bybit hack explained 😂😂😂
😁3
ይሄ ሳምንት in Crypto:  LIBRA Crash, Bybit Hack, Kanye’s Token, and Hamster Kombat’s Return

Libra Crash:  LIBRA meme coin’s collapse ወደ 86% የሚሆኑትን trader ወደ loss ከቷቸዋል,

Bybit Hack: Bybit Hack  $1.4B የሚደር ከ $ETH Cold wallet hack ተደርጓል

Kenye's Token:  Kanye West የራሱን meme coin to launch( YZY token) launch እንደሚያደርግ አሳውቋል

Hamster Kombat:  Hamster Kombat made a comeback with Season 2
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ጾመ ኢየሱስ (የዐብይ ጾም) በሰላም አደረሳቹ።

ጾሙ የሰላም የበረከት እንዲሁም የፀሎታቹ ሁላ ምላሽ የምታገኙበት መልካም የጾም ወራት ይሁን እያልን መልካም ምኞታችን በ MT tech ክሪፕቶ በኢትዮጵያ ስም እንገልፃለን።

MT tech በኢትዮጵያ 🇪🇹
2
ዐብይ ፆም ዛሬ ገባ
ረመዳንም አርብ ወይም ቅዳሜ ይጀመራል

ለሁላችሁም ማራኪ ሳምንት እንዲሆንላቹ ተመኘን😇
👍2
Channel photo updated