MT Tech Ethiopia
https://www.gurshahub.com/YaredWale
ገብታችሁ አካውንት ከፍታችሁ ብር መሰብሰብ ትችላላችሁ ደሞ ደስ የሚለው በፈለጋችሁት ባንክ ማውጣት ትችላላችሁ
ይሄንን ያውቃሉ ?
አንድ ቶክን በCEX ኤክስቼንጅ ላይ #ሊስት ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ከ1 ሚልየን ዶላር እስከ 5 ሚልየን ዶላር ባለው ውስጥ መክፈል ይጠበቅበታል ።
አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ የአከፋፈል ሂደቱ አንዱ ከአንዱ ሁሉም የተለያየ ቢሆንም በአብዛኛው እስከ ቅርብ ጊዜ በአቬሬጅ ከ1 እስከ 5 ሚልየን ዶላር እንደሚያስከፍል ነው የተነገረው
አሁን በቅርቡ በባይናንስ ዙሪያ በተሰሩ ዘገባዎች ባይናንስ አንድ ቶክን ሊስት ለማድረግ ከ5 እስከ 10 ሚልየን ዶላር + እንደ ድርድሩ ሂደት እስከ 15% ከቶታል ሰፕላዩ ላይም የሚወስድ ይሆናል ።
ባይናንስ ከፍተኛ በማስከፈል 1ኛ ደረጃን የተሰጠው ሲሆን ሌሎች በተከታይነት መቀመጥ ችለዋል ። አንድ ቶክን ላውንች ሲደረግ ለኤክስቼንጁ ቀጥታ ከሚከፍለው ክፍያ እና ከሰፕላዩ ላይ ከሚወስደው በተጨማሪ በተለያዩ ፐርሰንቶች የተለያዩ አማራጮችን ያካተተ ትርፍ ከቶክኑ ቲም ጋር በመነጋገር የሚያገኝ ይሆናል ።

👍3
Zoo
ኦንቼይን ዊዝድሮ ማለትም በቶንኪፐር ቶንስፔስ እና መሰለ ዋሌቶች ዊዝድሮ ለማድረግ 0.1 ቶን ክፍያ የሚኖረው ይሆናል ።
በአጠቃላይ Zoo ሊስት የሚደረገው February 25 ሲሆን እስከ February 28 ድረስም ዊዝድሮ ማድረግ እንደሚቻል ነው የገለፁት ። ከሊስት ቡሃላ ለ3 ቀናት ለዘገዩ በኦንቼይን ማውጣት ይችላሉ......
አሁን ላይ ቢትጌት ኩኮይን መሰል ያለምንም ክፍያ እስከ February 22 ዊዝድሮ ማድረግ የሚቻል ሲሆን በመሃል ሌላ CEX ኤክስቼንጅ መጥቶ መቀየር ለሚፈልጉም መቀየር እንደሚቻል ነው የገለፁት ።

Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🔥 Be a Part of the Biggest Trading Platform! TradingView will be available on Propmax Prime at the end of this month🔥
📊 Experience world-class charting and real-market execution with the power of TradingView at your fingertips.
💼 Start Your Challenge from Just $18 – Prove your skills, scale up to $100K, and confidently trade using advanced tools and seamless performance.
⚡️ Faster Execution. Smarter Trades. Bigger Opportunities. Only the best with TradingView’s cutting-edge features.
🚀 Why Wait? Take the Challenge and Trade on TradingView soon!
🎯 Join Propmax Prime - https://en.promo.propmaxprime.com (https://t.me/propmaxprimeofficial)

👍2🤔2
ይሄ ሳምንት in Crypto: LIBRA Crash, Bybit Hack, Kanye’s Token, and Hamster Kombat’s Return
Libra Crash: LIBRA meme coin’s collapse ወደ 86% የሚሆኑትን trader ወደ loss ከቷቸዋል,
Bybit Hack: Bybit Hack $1.4B የሚደር ከ $ETH Cold wallet hack ተደርጓል
Kenye's Token: Kanye West የራሱን meme coin to launch( YZY token) launch እንደሚያደርግ አሳውቋል
Hamster Kombat: Hamster Kombat made a comeback with Season 2