MT Tech Ethiopia
1.88K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🎉 The best Cryptocurrency opportunity to earn massively weekly is here! Join Binance Margin Bitfury, the most reliable platform for cryptocurrency trading. Earn up to $5,000 to $10,000 daily, with no hidden charges and zero withdrawal fees. Hurry and join our group channel now for more information! 🚀💰

https://t.me/BMBFTRUSTED
👍21
በ አለማችን አጠቃል ካለው ህዝብ Cryptoን ይጠቀማል ተብሎ ሚታሰበው 6.8% ነው 👀

የ MT Family ተደምሮ ማለት ነው 😂😂
😁4
ቶን ኮይን ወደ 3.7$ ወርዷል🫣
$W-Coin ላይ የ YouTube Task መስራት Airdrop Allocation Affect እንደሚያረግ ገልፀዋል 😉😉

ለዛ እሱንም መስራት እንዳትረሱ 😉
ፕሬዝዳንት ትራምፕ sovereign wealth fundን የሚያፅድቀውን ሕግ ፈርመዋል

ቢትኮይን ተካቷል የሚለው እስካሁን የተረጋገጠ ነገር አይደለም
የ $SEED Mon box whitelist ለመሆን 35 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል

Whitelist ለመሆን የ Seed holder መሆን አለባችሁ (ማለትም Season 1 የተሳተፋችሁ)

Whitelist steps

- Airdrop የሚለው ውስጥ ግቡ
- Buy mon box
- Register

seed holder ከሆናችሁ እስከ 1 Mon Box የምታገኙ ሲሆን Inventory ውስጥ እንዳላችሁ Bird አይነት ደግሞ እስከ 15 Mon box ታገኛላችሁ
👍1
የ Tapswap Team ግን አያፍሩም 😂😂😂

አሁን ደሞ February 6 First Stage ይጠናቀቃል ይላሉ 😂
Sticker Store ላይ ምሽት አካባቢ ሁሉም ዩዘር የገዛው ስቲከሮች በሲስተም ችግር የተነሳ እንዲጠፋ ተደርጎ ነበር ።

በመሆኑም የተለያዩ sticker በስታር ገዝታችሁ ጠፍቶባችሁ የነበራቹ በሙሉ አሁን ላይ የሁሉም ዩዘር ወደ ቀድሞ ስለተመለሰ ገብታቹ ቼክ ማድረግ ትችላላቹ 👋

በቅርቡ telegram nft gift በሚል ቴሌግራም በተወሰነ ስታር ሲሸጣቸው የነበሩት Nft ዎች ኋላ ላይ በውድ ዋጋ ነው የተሸጡት 🤌

Sticker Store ላይም አሁን የሚሸጡት ስቲከሮች ኋላ ላይ ዋጋቸው አሪፍ እንደሚሆን ነው የሚጠበቀው ለዛ የተወሰነ ለመግዛት ሞክሩ 🤝

Sticker Store 👋
Crypto ላይ በ Million ኪሳራ ያስከተሉ ስተቶችን ልንገራቹ 👀በበላ ከ 800 በላይ BTC ያለበት wallet seed phase የያዘ Hard Drive የቀድሞ ፍቅረኛው ያረጀ Computer ብላ የጣለችበት ሰው አለ (አሁን ላይ ስንት እንደሆነ አስቡት )

2. ከ 10K በላይ ETH የያዘ የ wallet private key lost ያረገው ሰው

3. በ wildfire ምክንያት ቤቱን ብቻ ሳይሆን ወደ 300 የሚደር BTC seed phase የያዘበትን note book ያጣው ሰው

NB: እባካቹ የ walleታቹን Seed Phrase በትክክለኛ ቦታ አስቀምጡ

4. በቅርቡ $Trump Token ATH ላይ ባለ ሰዓት ማለትም $70 አከባቢ million dollar invest አርጎ እስካሁን በተስፋ ሚጠባበቅ ሰው

........

እስኪ የእናንተን ደባሪ የ Crypto ስተት እና ኪሳራ Comment ላይ እስቀምጡሉን
💥ያው Tapswap ነገ መጠናቀቁ ስለሆነ የቪዲዮ ኮድ ከፈለጋችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ

Cinema code - HERE
ሰላም የMT Tech ቤተሰቦች ከስር ያለውን ሊንክ join በመለት ይግቡ ትጠቀሙበታለችሁ
https://t.me/allbet3
👍4
የትራምፕ ቤተሰብ በአጠቃላይ ወደ 15.6 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ክሪፕቶከረንሲ hold አድርገዋል

ከዚህም ውስጥ 14 ቢሊዮን ዶላሩ ከTRUMP Coin ጋር የተያያዘ ነው ።
1
የአለማችን ግዙፉ ኤክስቼንጅ ለአለማችን ምርጡ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመልካም ልደት መልእክቱን አስተላልፏል ።

ባይናንስ here's a big SIIIUUU from us to you የሚል መልእክትን ለታላቁ ተጫዋች አስተላልፈዋል ።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ላይ የ40ኛ አመት ልደቱን እያከበረ ሲሆን የባይናንስ አምባሳደር መሆኑም ይታወቃል ።
🥇 በHuluPay ላይ የቴሌግራም ኮከቦችን እንዴት መግዛት ይቻላል ⭐️💳

ቴሌግራም ኮከቦችን ለመግዛት በምስሉ ላይ የተመለከቱትን ደረጃዎች ይከተሉ።

https://t.me/HuluPayOffficialBot
👍3
በ2024 ቶን ከ1,700 በላይ ኤርድሮፕ መስራቾች 60 ሚልየን ዶላር ወይም ወደ 9 ቢልየን የኢትዮጵያ ብር ትርፍ ማግኘት ችሏል ። በኤርድሮፕ 🤑

በአጠቃላይም 36.2 ሚልየን አዳዲስ የዋሌት ተጠቃሚዎችን ማግኘት ችለዋል ፤ ከነዛም ውስጥ 1.8 ሚልየን ዋሌቶቹ አክቲቭ መሆናቸው ነው የተነገረው ።
👍21
🥇በጃንዋሪ ወር ላውንች ተደርገው ከፍተኛ ማርኬት ካፕ የያዙ 10 ቶከኖች እነዚህ ሲሆኑ የትራምፕ ሜም ኮይን ፤ በቅርቡ ከFantom ወደ S ቶከን ሳፕላያቸውን ማይግሬት ያርጉት sonic ፤ እናም በሶስተኛ ደረጃ በኤርድሮፑ የምናቀው ፕለም ከ1-3 ያለዉን ደረጃ ተቆናጠውታል
PocketFI

እንደሚታወቀው እስከ March መጨረሻ List ይደረጋል ተብሎ ይታሰበል

ከዚህ በፊትም እንዳልኳቹ ለ PocketFI Native Token ስለሆነ Mine ምተረጉት አሪፍ ይሆናል የሚል ግምት አለኝ(ግምት የሚለው ይሰመርበት 😂) 😉

ያልጀመራቹ ትንሽ ጊዜ አላቹ
https://t.me/pocketfi_bot/Contest?startapp=Yarada1234_7471

የ MT መሪ ቃል
መሞከር አይከፍልም

ምን ላይ ናቹ እናንተ

እየሰራሁ ነው 👍
አሁን ጀምራለሁ 🔥
ይብራብኝ ❤️
👍2