MT Tech Ethiopia
1.87K subscribers
651 photos
8 videos
4 files
178 links
Download Telegram
#ገነት_መርጋ 👏

ተማሪ ገነት መርጋ በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት።

የዶዶላ ኢፋ ቦሩ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ስትሆን በተፈጥሮ ሳይንስ 579/600 አምጥታለች።

የሒሳብ እና ፊዚክስ ውጤቶቿም 100/100 ናቸው።
ቅሬታዎን ያስገቡ!

በ12ኛ ክፍል ውጤትዎ ላይ ያለዎትን ቅሬታ በኦንላይን በቀጥታ ያስገቡ!

https://result.eaes.et ላይ ይግቡ፣
➫ የአድሚሽን ቁጥርዎን ያስገቡ፣
➫ የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ፣
➫ ውጤትዎን ይመልከቱ፣
➫ እዛው ገፅ ላይ ወደታች ስክሮል ያድርጉ፣
➫ 'Submit Complaint' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ 'My Complaints' የሚለውን ይጫኑ፣
➫ ቅሬታዎን ከማስገባትዎ በፊት ከዚህ በፊት ቅሬታ አስገብተው ከነበረና ምላሽ ከተሰጠዎ ይመልከቱ፣
➫ የተሰጠዎን ምላሽ ይመልከቱ። #EAES

📚ለፍሬሽማን ተማሪዎች የሚያግዛችሁን የንባብ ማቴሪያሎች በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያውርዱ 👇

https://t.me/+CYz0QrgaSo43ZTZk
1
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎቶች ለምን ይቋረጣሉ ?

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ እሁድ በርካታ አገልግሎቶቹ እንደሚቋረጡ ገልጾልናል።

ባንኩ " ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ እሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት እስከ ለሊቱ 9፡30 ሰዓት ድረስ ከሲቢኢ ብር አገልግሎቶች በስተቀር ሁሉም የባንካችን ዲጂታል የክፍያ አማራጮች በጊዜያዊነት ይቋረጣሉ " ብሏል።

የሚቋረጡት አገልግሎቶች ፦
- የሞባይል ባንኪንግ፣
- ኢንተርኔት ባንኪንግ፣
- ኤቲኤም ማሽኖች
- የፖስ ማሽኖች እና በኮር ባንኪንግ የሚሰጡ አገልግሎቶች (Core Banking Services) እንደሆኑ አሳውዋል።

ባንኩ ደንበኞቹ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ጠይቋል።

#CBE
1
#MoE

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል።

#MoE
የፈረንሳይ ንጉስ ፣ የፒኤስጂ ኮከብ ኦስማን ዴንቤሌ ባሳየው ድንቅ ብቃት በእግርኳስ ትልቁን የባሎንዶር ሽልማት የግሉ ማድረግ ችሏል። 🔥🏆
1
የ ቴሌብር እዳ ያለባችው  እየከፈላችሁ
ክስ ሊመሰርቱ ነው
1
#MoE

300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋጋ 📣


በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።

በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የደብዳቤውን ትክክለኛነት ያረጋገጠ ሲሆን፤ በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል።
መልካም የኢሬቻ በዓል!
BTC 🔥
New ATH 125k !!!
◼️ TECHNO POVA SLIM 5G ፤ ስለዚህ ስልክ አንዳንድ ነገር ልበላችሁ እስቲ ስክሪኑ በ 6.78 INCH SIZE ታገኙታላችሁ።

◼️ MEDIATECH DIMENSITY 6400 CHIP SET PROCESSOR የሚጠቀም እና፤ በ8 + 8 VIRTUAL RAM, 128GB ROM አማራጭ ታገኙታላችሁ።

◼️ CAMERA 50 MP MAIN CAMERA መቅረፅ ያስችላችኋል።

◼️ BATTRY 5160MAH WITH 45W FAST CHARGER
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።

የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

#MoE
2
ስለ ቴሌግራም አካዉንታችሁ ማወቅ ያለባችሁ በጣም ጠቃሚ ነገሮች።
*
*

በማታዉቁት🤔 ስልክ ቁጥር ሁል ጊዜ እየተደወላችሁ ተቸግራችሗል?

ስልኬን ከየት አገኘኸው/ሽዉ ስትሉ ከቴሌግራም ወይም ከ facebook ሊባሉ ይችላሉ ስለዚህ ስልካችሁን ቴሌግራም #Setting ላይ በመግባት ማስተካከል አለባችሁ።

ለማስተካከል
👇👇
1 ቴሌግራም አካዉንታችሁ ላይ ይግቡ እና Settings የሚለዉን ይምረጡ

2 Privacy and security  የሚለዉን ይምረጡ

3 Phone Number የሚለዉን ይምረጡ

4 Who can see my phone number የሚል ይመጣል።

ከዛ ስር Everybody,My Contacts, Nobody የሚል አማራጭ ሲመጣ ስልኮን አስልካችሁ ላይ ያሉት ኮንታክቶች #Contacts እንዲያገኙት ከፈለጋችሁ My Contact የሚለዉን ይምረጡ።

ስልክ ቁጥራችሁን ማንም እንዳያገኘዉ ከፈለጋችሁ Nobody የሚለዉን ይምረጡ።

ስልክ ቁጥራችሁን ሁሉም ቴሌግራም ተጠቃሚ እንዲያየዉ Every Body የሚለዉን ይምረጡ።

እዛዉ Privacy and Security Setting ዉስጥ ሆናችሁ ብዙ ነገር ማስተካከል ትችላላች።
2
ይህንን ያውቃሉ
እ.ኤ.አ በ1960 መጀመሪያ internet ሲፈጠር ለውትድርና ዓላማ ተብሎ ብቻ ነበር።
Gm
1
🌍 🔥 CRYPTO MARKET UPDATE — LAST 24 HOURS 🔥

💰 Bitcoin (BTC)

📈 High: $122,550 |
📉 Low: $102,000 |
💵 Current: ~$111,980

💎 Ethereum (ETH)

📈 High: $4,390 |
📉 Low: $3,435 |
💵 Current: ~$3,835

Solana (SOL)

📈 High: $224 |
📉 Low: $168 |
💵 Current: ~$185

🔥 BNB (BNB)

📈 High: $1,274 |
📉 Low: $860 |
💵 Current: ~$1,278.77

💠 Toncoin (TON)

📈 High: $2.74 |
📉 Low: $0.55 |
💵 Current: ~$2.21

💧 XRP (XRP)

📈 High: $2.83 |
📉 Low: $1.25 |
💵 Current: ~$2.47

🐶 Dogecoin (DOGE)

📈 High: $0.25 |
📉 Low: $0.095 |
💵 Current: ~$0.19

🐹 Hamster Kombat (HMSTR)

📈 High: $0.00063 |
📉 Low: $0.00020 |
💵 Current: ~$0.0004

🐾 Dogs (DOGS)
📈 High: $0.00014 |
📉 Low: $0.00001 |
💵 Current: ~$0.000074

🟣 NOTCOIN (NOT)

📈 High: $0.0015 |
📉 Low: $0.00021 |
💵 Current: ~$0.00093
2
የዶላር አማካይ ዋጋ 148 ብር ደረሰ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባካሄደው 10ኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ጨረታ፣ የአንድ የአሜሪካን ዶላር አማካይ የምንዛሪ ተመን 148.1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተዘገበ።

* ይህ አዲስ አማካይ ዋጋ ከ9ኛው ዙር ጨረታ (138.2 ብር) ጋር ሲነፃፀር፣ 9 ብር ከ 90 ሳንቲም ወይም 7.16 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል።

* በተካሄደው የውጭ ምንዛሪ ድልድል፣ 31 ባንኮች የውጭ ምንዛሪ በማግኘት ተሳክቶላቸዋል።

* የቀረበው መጠን፡ ብሔራዊ ባንክ ለዚህ 10ኛው ዙር ሽያጭ 150 ሚሊዮን ዶላር ማቅረቡን አስታውቋል።

ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ገበያውን መረጋጋት ለመደገፍ በሚያደርገው ተከታታይ ሂደት፣ ጨረታዎቹን ማካሄዱን እንደሚቀጥል ገልጿል።
የግል ትምህርት ቤቶችን ፈቃድ የመስጠት፣ እውቅና የማግኘት እና የመመዝገብ ሙሉ ሥልጣን ለክልል ትምህርት ቢሮዎች ተላለፈ።

ውሳኔው ትምህርት ሚኒስቴር ባዘጋጀው አዲስ መንግሥታዊ ያልሆኑ የትምህርት ተቋማት ረቂቅ ደንብ መሠረት መሆኑ ተገልጿል።

ውሳኔው በመላ አገሪቱ የሚገኙ የግል ትምህርት ተቋማትን አሠራር ለማካለል እና የቁጥጥር ሥርዓቱን ለማጠናከር ያለመ ነው ተብሏል።

አዲሱ ረቂቅ ደንብ በጠቅላላ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 ላይ የተመሰረተ ሲሆን፤ የክልል ትምህርት ቢሮዎች የግል ትምህርት ቤቶች፣ በሲቪል ማኅበራት የሚተዳደሩ ተቋማት እና የኃይማኖት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የሁሉም መንግሥታዊ ያልሆኑ ትምህርት ቤቶች ፈቃድና ምዝገባ ጉዳዮችን እንዲያከናውኑ ስልጣን ሰጥቷቸዋል።

ምንም እንኳን በረቂቅ ደንብ አብዛኛው ሥልጣን ለክልሎች የተላለፈ ቢሆንም፣ የትምህርት ሚኒስቴር በዋናነት በአለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች (International Schools) እና በማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች (Community Schools) ላይ ያለውን ብቸኛ የፈቃድና የቁጥጥር ስልጣን እንደያዘ ይቆያል።

ከሥልጣን ክፍፍሉ በተጨማሪ ረቂቅ ደንቡ ሁሉንም የግል ትምህርት ቤቶች ዳግም ምዝገባ እንዲያደርጉ ያስገድዳል እንዲሁም የመመዝገቢያ፣ የገንዘብ አስተዳደር እና የተቋማዊ አመራር ጥብቅ ደረጃዎችን አስቀምጧል።

በረቂቁ መሠረት ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት ኮሚቴ እንዲያቋቁሙና በገንዘብ አስተዳደራቸው ሙሉ በሙሉ ገለልተኛና ግልፅ እንዲሆኑ ይጠበቅባቸዋል። #Capital