Gym = Ronnie
94 subscribers
23 photos
33 videos
1 file
7 links
ለ እስፖርት ወዳዶች
Download Telegram
Abs
ሰላም ጓደኞቸ እንዴት ናችሁ Roonnie ነኝ 💪
የ እስፖርት አሰራር እና ፕሮግራም ስለ እስፖርት ወይም ስለ gym የማዉቀዉን ሁሉ
ለናንተ ለማስረዳት እና ለመናገር ዝግጁ ነኝ ከ 1ሳምንት በኋላ video ስለምለቅ
ሁላችሁም chanalen share በማድረግ እንድትተባበሩኝ በአክብሮት እጠይቃለዉ 🙏🙏🙏👇
👍4
ሰኞ የደረት እና የኋላ እጅ ማክሰኞ የጀርባ እና የፊት አጅ

ሀሙስ የባት እና የጭን

ቅዳሜ የትከሻ እና የፊት እጅ እና የኋላ እጅ


የኔ ፕሮግራም ነዉ ሞክሩት በጣም እሚያስገርም ለዉጥ አለዉ ለ 3 ሳምንት
🤔1
Gym = Ronnie
base.apk
Appun hulachihum tetekemubet lesetochim alew
@izmneeds ጥያቄ ያለዉ በዚ ያናግረኝ የገባኝን ያክል አስረደዋለዉ
Gym = Ronnie pinned «@izmneeds ጥያቄ ያለዉ በዚ ያናግረኝ የገባኝን ያክል አስረደዋለዉ»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Low chest exercise❤
👍1