የሳይኮሎጂ ምክሮች
4.18K subscribers
99 photos
200 links
🔥ድንቅ አዝናኝና አስተማሪ አባባሎች
🔥የሳይኮሎጂ ምክሮችን ለማግኘት
ይቀላቀሉ
Download Telegram
የአንተ ህይወት ዋና ተዋናይ ማነው?

ብዙዎቻችን ህይወታችንን እንዲያስተካክልልን፣ ካለንበት ‘ጭንቅ’ ውስጥ እንዲያወጣን ወይም “ተነስ” ብሎ ፍቃድ እንዲሰጠን የምንጠብቀው አካል አለ። ወላጆቻችን፣ የትዳር አጋራችን፣ አልያም ድንገት የሚመጣ “እድል”።

ሳይኮሎጂ የሚነግረን ግን እውነታው ሌላ መሆኑን ነው።

እውነታው ይህ ነው፦

ማንም መጥቶ ህይወትህን ሊያስተካክልልህ አይችልም። ማንም!

ካለህበት ሁኔታ “ነጻ” ሊያወጣህ የሚችል ምልክት ወይም ሰው አትጠብቅ።

ያንተን ሁኔታ ሊለውጠው የሚችለው አንተ ራስህ ብቻ ነህ።

ዛሬ የምናደንቃቸው እና የደረሱበት ቦታ የደረሱ ሰዎች “ሁሉ ነገሬ ተሟልቷል፣ ዝግጁ ነኝ” ብለው አልጀመሩም።

እንዴት ጀመሩ መሰለህ?

እየፈሩ፣ እርግጠኛ ሳይሆኑ፣ ባዶ እጃቸውን እያሉ፣ እና በራሳቸው እየተጠራጠሩም ቢሆን ያኔ ባላቸው አቅም መጓዝ ጀመሩ።

ዛሬ አንተም መወሰን አለብህ፦ ዝግጁ እስክትሆን መጠበቅ ትፈልጋለህ ወይስ በጥርጣሬ ውስጥ ሆነህ እርምጃ መውሰድ?

ምርጫው ያንተው ነው!

Source psych addis
17🔥4
Promotion time
4
እጅግ በጣም የሚያማምሩ እና ጥራት ያላቸው አገልግል መሶብ
ይዘዙን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን
ለአዲሱ አመት በልዮ ቅናሽ

Dm: @maranathadinku
0986359283
https://t.me/habeshamary
5🔥1
የህይወት ግቦች (goals) ማስቀመጥ የሚሰጠው ጥቅም!

በሕይወታችን የት መድረስ እንደምንፈልግ ማወቁ አስፈላጊ ሲሆን፣ ለምን መድረስ እንደፈለግን በውል ማወቅ የበለጠ አስፈላጊ ነው። አንዳንዶቹ ይህን መድረስ ከምንፈልግበት በስተጀርባ ያለውን ምክንያት እውነተኛው ግብ እያሉ ይጠሩታል። የሕይወት አጭር ወይም ረጅም ግብ (goal) ማዘጋጀት ለምን እንደሚጠቅም ባለሙያዎች እንደሚከተለው ያብራራሉ።

1. ፍላጎታችን እና ምኞታችን ይሟላል፦

በሕይወታችን አንድ ነገር ላይ መድረስ ለምን እንደምንፈልግ አስቀምጠን ስንቃኝ፣ ያስቀመጥነው ግብ በእውነትም ያንን ውጤት ሊያመጣልን እንደሚችልና እንደማይችል መመርመር እንችላለን። ስለሆነም በስሜታችን፣ በደስታችን እና በማንነታችን ላይ ለውጥ የሚያመጡ ነገሮች ላይ ብቻ አተኩረን እንድንሰራ ይረዳናል።

2. በሕይወታችን ምን እንደሚያነሳሱን ብሎም እራሳችንን የበለጠ እንድናውቅ ይረዳናል፦

ግቡን አስቀምጠን የሚያመጣልንን ደስታ እና ትርፍ ስናመዛዝን በዚያ ሂደት ከሕይወታችን ምን ማግኘት እንደምንፈልግ ብሎም ደስታችን በምን ላይ የተመሰረተ እንደሆነ የበለጠ እናውቃለን። ይህም ለበለጠ የእራስ ማስተዋል እና ግምገማ ጥሩ ዕድል ይፈጥርልናል። ወደ ጥሩ የሕይወት አላማም ለመጉዋዝ ማስተካካያወች እንድናደርግ ይረዳናል።

3. ለአእምሯችን ጤንነት ትልቅ አስተዋፅኦ ያበረክታል፦

የሕይወት ግቦችን ማስቀመጥ እና እንደምንደርስባቸው ለራስ መንገር ለአምሯችን ሰላም መሰማት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው። አእምሮአችን፣ ወደ ግባችን ለመድረስ ስንሰራ ደስታን ያገኛል፣ በዚህም የተነሳ ስለወደፊት ሕይወታችን ያለን አመለካከት ከፍ እያለ ይመጣል። በዚህም ትልቅ የአእምሮ ሰላም እናገኛለን። 

Join for more👇👇

https://t.me/mrtababl
👍85
🥸​በፖም እና በፒሪም ፍራፍሬዎች ውስጥ ትሎች በቀላሉ ሲገቡ አይቻለሁ፤ በሎሚ ውስጥ ግን ትል ገብቶ አያውቅም።
:
​ስለዚህ አንተም ከተሳሳቱና አላስፈላጊ ከሆኑ ሰዎች ጋር ከልክ በላይ ለስላሳና ጣፋጭ ለመሆን አትሞክር።!

....

Source የጠቢባን መንገድ

https://t.me/mrtababl
👍101👏1
12
"በትምህርት ቤት እኔን የማይወደኝ እኔም የማልወደው መምህር ነበረኝ። ዓመቱ ሲጠናቀቅ ልትወድቅ ይገባሃል ብሎ ወሰነ። አስገራሚው ነገር ትምህርቱ ኬሚስትሪ መሆኑ ነው።
በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ኬሚስትሪ የወደቅኩ ብቸኛ የኖቤል ተሸላሚ ነኝ!"

– ቱማስ ሊንዳል፣ የ2015 በኬሚስትሪ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ

soures Addis Admas
👏94
ለምን?

ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ለምን? አለው አንደኛው ለምን እልባት ሲያገኘ ወደ ሌላው ለምን? ይሻገራል።

its me🥸
Join for more👇👇
https://t.me/mrtababl
👏51
Extrovert

Extrovert ባህሪ ያላችሁ ሰዎች አድቡ ውስጣችሁ ያለ ሁሉ ነገር አውጥታችሁ አትናገሩ። ዛሬ ወዳጅ የሆነ ነገ ጠላት ስለመሆኑ ምንም ማስረጃ የላችሁም። ድክመታችውን ውድቀታችሁን ያለፈ ህይወታችሁን እያወጣችሁና እያወረዳችሁ የሚሰማችሁን ስሜቶች በጠቅላላ ዘርግፋችሁ አታውጁ አታስነግሩ።

its me🥸
Join for more

https://t.me/mrtababl
5🙏5
ከሰዎች ጋር ጨዋ ስሆን!

1.  ከሰዎች ጋር ቀጠሮ ስይዝ ሰዎቹን አከብራለሁ፣ በሰዓቱ እገኛለሁ፡፡

2.  የሰዎችን የግል ቀይ መስመር እጠብቃለሁ፣ የማያገባኝ ነገር ውስጥ አልገባም፡፡

3.  ለሰዎች የገባሁትን ቃል በተቻለኝ መጠን አላጥፍም፣ የማልችል ከሆነም አስቀድሜ ይቅርታ በመጠየቅ አሳውቃለሁ፡፡

4.  ሰዎች እንዲያደርጉብኝ የማልፈልገውን ነገር አላደርግባቸውም፣ እንዲያደርጉልኝ የምፈልገውን ነገር ደግሞ አደርግላቸዋለሁ፡፡

Dr eyob mamo
መልካም ቀን
👍96
❤️ የAI የፍቅር ስትራቴጂ😁

1. አትቸኩል በመጀመሪያ ጓደኝነትና መተማመን ገንባ።

2. ከመልኳ በላይ አድንቃት “ቆንጆ ነሽ” ብቻ ከማለት ይልቅ፦
“ከአንቺ ጋር ስነጋገር የምትናገሪው መንገድ ይማርከኛል።” 😊

3. አስቃት 😂 ቀልድ እና ቀላል ውይይት ቅርበትን ይጨምራል።

4. ትንሽ ምስጢር አስቀር ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን አትንገራት። 😏

5. ከሁሉም በላይ—እውነተኛ ሁን ሴትን “ለማስወደድ” ብለህ ሰውነትህን አትቀይር። እውነተኛ ስትሆን የሚመጣው ግንኙነት ይሻላል። ❤️

Join fore more
https://t.me/mrtababl
🥰51
"ሳይበሩ የጠፉ መብራቶች"

ጊዜ ወስዳችሁ አስቡ
ምን ይሁኑ?

its me 🥸
👍111
"ቂም መያዝ ማለት ራስህ መርዝ ጠጥተህ ጠላቶችህ እንዲሞቱ እንደመመኘት ነው።"

ሌንሰን ማንዴላ

https://t.me/mrtababl
👍3