Moti Engineering PLC
587 subscribers
754 photos
6 videos
4 files
19 links
Moti Engineering PLC is the leading ICT company in East Africa, This is our Official Telegram Channel. Find updated information about the company
Keep in touch!!
Contact Person :- Robel Taye
Download Telegram
Channel photo updated
ተ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ
በሰላም አደረሳችሁ !!

ለሞቲ ኢንጂነሪንግ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ :-
🌼🌼እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🌼🌼 እያለ በዓሉ የሰላም፤ የፍቅር ፤ የመከባበር ፤ የመተጋገዝ ፤ የአብሮነትና ፤ የመተጋገዝ ያድርግላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልፃል ።

🌻🌻🌼🌼መስከረም 16 2017 ዓ.ም🌻🌻🌼🌼🌼
ሞቲ ኢንጂነሪንግ ኋ .የተ.የግ. ድርጅት🌼🌼🌼🌼🌼🌼
👍3
ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
ዉድ የሞቲ እንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አመራሮች እና ሰራተኞች በሙሉ


በ Dec ወር /2024 ድርጅታችን ሞቲ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ለሰራተኛው ባደረገው የደሞዝ ጭማሪ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የነባራዊ ሁኔታ ዳሰሳ በማድረግ የሰራተኛውን ተነሻሽነትና ውጤታማትን በማሳዳደግ ተቋማዊ ስኬትን ቀጣይነት ባለው መልኩ የሚሻሻልበትን ሁኔታ መፍጠር ላይ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም: በጉዳዩ ላይ የሰራተኛዉን እርካት ለማወቅ ያዘጋጀዉን ፎርም በመሙላት እንዲሁም በዲስትሪት የሚገኙ ሰራተኞችን በማስሞላት በሚቀጥሉት 3 ቀናት ማለትም እስከ ታህሳስ 4 / 2017 ድረስ ተገቢዉን መረጃ ሞልተዉና እና አስሞልተው እንዲልኩልን እናሳስባለን፡፡

https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
👍2
ይህን ፎርም ላልሞሉ ሰራተኞች


ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
ዉድ የሞቲ እንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አመራሮች እና ሰራተኞች በሙሉ

በ Dec ወር /2024 ድርጅታችን ሞቲ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ለሰራተኛው ባደረገው የደሞዝ ጭማሪ እና ተዛማጅ ጉዳዮች ዙሪያ የነባራዊ ሁኔታ ዳሰሳ በማድረግ የሰራተኛውን ተነሻሽነትና ውጤታማትን በማሳዳደግ ተቋማዊ ስኬትን ቀጣይነት ባለው መልኩ የሚሻሻልበትን ሁኔታ መፍጠር ላይ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል ሆኖም: በጉዳዩ ላይ የሰራተኛዉን እርካት ለማወቅ ያዘጋጀዉን ፎርም በመሙላት እንዲሁም በዲስትሪት የሚገኙ ሰራተኞችን በማስሞላት በሚቀጥሉት 3 ቀናት ማለትም እስከ ታህሳስ 4 / 2017 ድረስ ተገቢዉን መረጃ ሞልተዉና እና አስሞልተው እንዲልኩልን እናሳስባለን፡፡

https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
https://forms.gle/Y53PXafgdYdwj8qU6
👍5👏1
🙏5👍2
ሰላም ጤና ይስጥልኝ!
ዉድ የሞቲ እንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር አመራሮች እና ሰራተኞች በሙሉ,
የሰው ሃብት እና አስተዳደር ከሰራተኞች ጋር ያለውን ግንኙነት እና ለሰራተኞች እየሰጠ ያለውን አገልገሎት ለማሻሻል እና ክፍተቶች ካሉም ለማስተካከል እንዲረዳ በማሰብ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ውስጥ በመግባት የተቀመጡትን ጥያቄዎች እስከ አርብ 16/12/2017 ዓም ድረስ በመሙላት እንድትልኩልን እናሳስባለን።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScdpmvxYKy6l7VxGnCg_XW8YXBECn_EYZ0xxJfuj1-aG_gTig/viewform?usp=header
🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷💐💐💐
እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ 2018ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!
🌻አዲሱዓመት ከሁሉም ቤተሰቦዎ ጋርጰ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የአንድነት፣ የስኬት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ🌷🌷🌷እንቁለጣጣሽ🌷🌷🌷
🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼
🌷🌷መልካም አዲስ አመት🌷🌷
👍8🙏8
👍6🤣3
🎄🎅እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና ደስ ይበላችሁ ሉቃ 2፡11
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ Merry Christmas!! 🎄🎅
👍10🙏4
Moti Engineering PLC
Contact
Contact person
🤣1
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeMb72KXtgXjrvoR3u1zMTHrXZKYEb7KbAi0yTTAMzEat3_iA/viewform?usp=publish-editor

ከላይ የተጠቀሰዉን Link በመክፈት  ለድርጅቱ መዝገብ አስፈላጊ የሆኑ የግል እና የመለያ መረጃዎችን ለመሰብሰብ የተዘጋጀዉን ይህን  ቅጽ እንዲሞሉ እና በሚሞሉበትም ወቅት እባክዎ የሚሰጡት መረጃ ትክክለኛ እና የተሟላ መሆኑን ያረጋግጡ። ሁሉም መረጃ በሙሉ ምስጢራዊነት ይጠበቃል::

እርሶም ሆኑ ማንኛው የድርጅቱ ሰራተኛ ሊሞላው የሚገባ በመሆኑ ከ2 - እስከ 5 ደቂቃ ብቻ በመዉሰድ ሞልታችሁ እንድታስሞሉ እንጠይቃለን፡፡

ከሠላምታ ጋር!
Dear All,
Thank you to those who have filled out the form. I kindly request the rest of you to complete the form, as it is mandatory for updating your data records.
SR and ITM support phone

0941137844 mati
0932090962 nati
0989703389 eshtu
091 963 9708 misganaw
0978696066 behayluwa
0942241543 Nati
0991130004 Dawit
0939179822 Robel
0978640318 amanual

Software Support

0925275884 nati
0911102859 alazar
0920660516 joni

Pc Core Support

0940817449 Abrham
0902472056 abenezer
0907457987 mikiyas
0978640318 amanual
Eid Mubarak

On the occasion of Eid al-Fitr, Moti Engineering PLC warmly extends its heartfelt greetings and best wishes to all our employees.

This special time reminds us not only of achievement and dedication, but also of the strength we find in one another. Your hard work, commitment, and support for each other are what truly shape our company into a community, not just a workplace.

As you celebrate this blessed holiday, we hope it fills your homes with peace, your hearts with joy, and your lives with renewed hope. May the spirit of kindness, compassion, and togetherness continue to guide us in how we work, collaborate, and grow both as professionals and personal life's.

We look forward to welcoming you back refreshed, inspired, and connected, as we continue building our shared success together.

Eid Mubarak 🌙