HAPPY EASTER 2022 Let us be together and pray the Lord for PEACE on earth especially to our country (Ethiopia) and happiness in our homes. May Jesus shower His choicest blessings upon you and your family. Have a happy Easter! የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁት የሞቲ ኢንጂነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ድርጅት ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞት እየገለጽን በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር ይሁንላችሁ፡፡ Moti Engineering PLC