Forwarded from Habesha Fx ™
ማስተንፈሻ ያላቸው ማስኮች ለኮሮናቫይረስ መስፋፋት ሚና እንዳላቸው ተገለፀ
----------------------------------------
የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ማስተንፈሻ ያላቸው የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስኮች ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መስፋፋት ሚና እንዳላቸው አስታወቀ፡፡
ማስኮች ማስተንፈሻ ስላላቸው የተዘጋጁት ለኢንዱስትሪ አላማ ታስቦ በመሆኑ፣ አየር ወደ ውጪ በማስወጣታቸው ምክንያት ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ትንፋሽ በቀላሉ እንዲተላለፍ የሚያደርጉ መሆኑም ነው የተጠቆመው፡፡
ማስተንፈሻ ያለውን ማስክ ላደረገ ግለሰብ ወደ ውስጥ ምንም አየር የማያስገባ፣ ነገርግን ወደ ውጪ አየር የሚያስወጣ በመሆኑ ራስ ወዳድ የሆነ የፊትና የአፍንጫ ጭምብል እንደሆነም ተገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ጤና ክብባቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ወረርሽኙ መጋቢት 04፣2012 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን ተከትሎ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የሚያግዙ የመከላከያ ቁሳቁሶች ጥራትን ሲፈትሽ እንደነበርም ተነግሯል፡፡
ባለስልጣኑ ምርምር ሲያካሂድባቸው ከነበሩ የመከላከያ ቁሳቁሶችም የፊትና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ይገኙበታል፡፡
የኮሮና ወረርሽኝ የመከላከያ መሳሪያዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ጊዜያዊ ፈቃድ በማውጣት 300 የሚሆኑ ድርጅቶች ወደ ተግባር የገቡ ቢሆንም፣ በአሁን ሰአት በትግበራው ላይ ያሉት 147 ድርጅቶች ናቸው፡፡
ባለስልጣኑ ህብረተሰቡ የሚጠቀማቸውን ጭምብሎች ጥራት ማረጋገጥ እንደሚኖርበት መክሯል፡፡
በአሁን ወቅት በገበያ ላይ በስፋት የሚስተዋሉት ባለ ማስተንፈሻ የፊት ጭምብሎች በባለስልጣን መሰሪያቤቱ የጥራት ማረጋገጫ ያላገኙ አንደሆነ ነው የተገለጸው፡፡
ጭምብሎቹ ለግንባታ ሰራተኞች ታሳቢ በማድረግ ከፕላስቲክ፣ ከስፖንጅ እና ከተለያዩ ግብአቶች የተሰሩ እንጂ ወረርሽኙን ከመቆጣጠር አንፃር ከጥቅማቸው ጉዳታቸው እንደሚያመዝን ተገልጿል፡፡
ኃላፊነት ከጎደለው የፊት ጭምብሎች አወጋገድ ጋር ተያይዞም ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ባለስልጣኑ አሳስቧል፡፡
@MoHE_News @MoHE_News

የፀሐይ ግርዶሽ እና ዓይናችን
(ዶ/ር ጸደቀ አሳምነው ፤ የዓይን ሐኪም፣ የቪትሮ-ሬቲና ድህረ-ስፔሻሊስት)
በሰኔ 14, 2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽ በኢትዮጵያ እንደሚታይ ከመዘገቡ ጋር ተያይዞ የፀሐይ ግርዶሹን ለማየት ሲባል ቀጥታ ወደ ፀሐይ ማየት ስለሚያስከትለው ጕዳትና እንዴት መከላከል እንደሚቻል ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለሁ።
.
በፀሐይ ጨረር የሚመጣ የሬቲና (የብርሃን መቀበያ) ጉዳት በእንግሊዝኛ, solar retinopathy, photic retinopathy, foveomacular retinitis, solar retinitis, and eclipse retinopathy ይባላል።
ይኽ ጉዳት የሚከሰተው በቀጥታ ፀሐይን ወይም የፀሐይ ግርዶሽን ለማየት ሲሞከር የሚከሰት ችግር ሲሆን የብርሃን መቀበያችን (ሬቲና) ላይ ጉዳት በማድረስ ዕይታችንን ይቀንሳል፡፡ ጨረሩን ለአንድ ደቂቃ እንኳን ያዩ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡
በዚህ ምክኒያት የሚከሰተው ጉዳት ለመዳን ከ3-6 ወር ሊፈጅ ይችላል። እንደዛም ሆኖ ግን ወደ ቀድሞው የዕይታ አቅም ሳይመለስ ዘለቄታዊ የዕይታ መቀነስ ሊያስከትል ይችላል።
የዚህ ችግር ዋና መንስዔ ከፀሐይ የሚወጣው ጨረር ቢሆንም በብረት ብየዳ ጊዜ ከሚወጣ ጨረር ፣ ከትክክለኛው ኃይል በላይ የሚለቀቁ ሌሎች የብርሃንና የሌዘር ምንጮችም ሊከሰት ይችላል። ጨረሩን (በተለይ ልዕለ ሐምራዊ-ለ Ultraviolet-B ) በቀጥታ የብርሃን መቀበያና መጋቢ ህዋሳት ላይ ኬማካዊ ለውጥ በመፍጠር ጉዳት ያስከትላል።
አጋላጭ ሁኔታዎች፡-
- ህጻናትና ወጣቶች የተፈጥሮ ሌንሳቸው ሞራ ያልጀመረው ስለሚሆን በቀጥታ ፀሐይን ሲያዩ ሊጐዱ ይችላሉ፡፡
- ባንጻራዊነት እድሜያቸው የገፋ ሰዎች ላይ ሞራ ስለሚጀምር ወደ ዓይን የሚገባው ጨረር ይቀንሳል፡፡
- ሆኖም የሞራ ቀዶ ጥገና አድርገው አርቲፊሻል ሌንስ የገባላቸው ሰዎች ወደ ፀሐይ ቀጥታ ማየት የለባቸውም፡፡
- የአዕምሮ ህመም ወይም ውስንነት ያላቸው ሰዎች በብዛት ወደፀሐይ ቀጥታ ሊያዩ ስለሚችሉ ጥንቃቄና እርዳታ ያሻቸዋል፡፡
- ወንዶች ከሴቶች የበለጠ ተጋላጭ ናቸው
- ነጮች ከጥቁሮች የበለጠ ተጋላጭ ናቸው
- በብየዳ ጊዜ ተገቢውን መነጽርና የፊት ጋሻ አለመጠቀም ለተመሳሳይ ጉዳት ይደርጋል።
ምልክቶቹ፦
በዚህ ችግር የተጠቁ ሰዎች ለጨረሩ በተጋለጡ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ብዙ ጊዜ በሁለቱም ዓይን ላይ፦
- የዕይታ መቀነስ
- በዕይታ አድማስ ውስጥ የሚታይ ጥላ
- የዕይታ ቅርጽ መዛባት (የሚያዩት ነገር የተጣመመ ፣ በመጠን ያነሰ ወይም የተለቀ መምሰል)
- በተጨማሪም በግንባርና በጭንቅላት ጐን አካባቢ ራስ ምታት ሊከሰት ይችላል፡፡
ይህን ችግር መከሰቱን ለማወቅ የዓይን ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
በማይክሮስኮፕ በማየት ወይም ሬቲናውን ፎቶ በማንሳት ወይም OCT በሚባል መሳሪያ በማየት ችግሩ መከሰቱን ማረጋገጥ ይቻላል።
ህክምናው፦
ምንም እንኳን ይህን ችግር ለማከም የተለያዩ መድኃኒቶች (ስቴሮይድን ጨምሮ) ቢሞክሩም አጥጋቢ ውጤት አላመጡም፡፡ ስለዚህ ዋነኛው ነገር ችግሩ እንዳይከሰት አስቀድሞ መከላከል ነው ።
መከላከያ መንገዶች፦
ፀሐይን ፣ ፀሐይ ግርዶሽን ፣ የብየዳ ጨረርና ሌሎች ኃይለኛ ብርሃን የሚረጩ ነገሮችን በቀጥታ አለማየት ፣
በፀሐይ ግርዶሽ በዓመታት አንዴ የሚታይ በመሆኑና ብርሃኑም የቀነሰ ስለሚመስለን ለማየት ሊያጓጓን ይችላል... ሆኖም በፍጹም በቀጥታ ማየት የለብንም።
ህጻናት፣ የአዕምሮ ህመምና ውስንነት ያለባቸውን ሰዎች ወደ ፀሐይ እንዳያዩ መከላከል ፣ ጥንቃቄ ማድረግ ፣ መርዳት
የፀሐይ ግርዶሽን ለማየት ዓላማ የተሰሩ ISO እና CE ሰርቲፊኬት ያላቸው ልዕለሐምራዊ (UV) ንዑሰ - ቀይ (Infrared) ጨረሮችን 99 - 1ዐዐ% የሚከላከሉ ጥቁረታቸው (shade no 12) የሆኑ መነጽሮችን ብቻ መጠቀም ይቻላል። ሆኖም እንደነዚህ ዓይነት መነጽሮች በሀገራችን ስለመግባታቸው እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ቱሪስቶች ወደ እኛ ሀገር ሲመጡ ይዘው ይመጡ ይሆናል፡፡
የተለመዱትን የፀሐይ መነጽሮች ማድረግ ይቻላል?
በፍጹም! ምንም እንኳን የፀሐይ መነጽሮች ጐጂ ጨረሮችን መቀነስ ቢችሉም በቀጥታ ወደ ፀሐይ ለማየት ተብሎ ስላልተሰሩ ተጨማሪ ጨረሮችን ወደ ዓይን ያስተላልፋሉና በፍጹም እነዚህን መነጽሮች ተማምነው ወደ ፀሐይ/ ፀሐይ ግርዶሽ ማየት የለብዎትም፡፡ ጥቁር መነጽር መሆኑ ብቻ ጨረሮቹን ይከላከላል ማለት አይደለም።
ጥላሸት የተቀባ መነጽር፣ የራጅ ፊልም፣ የተለመደ የፀሐይ መነጽር፣ ካሜራዎች ወዘተ የሚታዩ የብርሃን ጨረሮችን ቢቀንሱም አደገኛ የሆኑትን ልዕለሐምራዊና ንዑስቀይ ጨረሮችን መከላከል አቅም ስለሌላቸው በነሱ መተማመን አይገባም፡፡
መንግስት ይኽን አጋጣሚ ተጠቅመው ጥራታቸው ያልተረጋገጠ መነጽሮች እንዳይሸጡ ቁጥጥር ማድረግ ይገባዋል።

Dear all Moti Family member;
It is tommorrow, Sunday June 21, 2020. Please take care & protect your sightseeing from damaging.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ አል አድሃ በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሁንሎ!
Eid Mubarak!
I Wish ALL MUSLIM STAFF's and THEIR family a happy & joyful Eid!
Enjoy this Eid sharing love, peace and caring for others!!++
Stay Safe!

It is my wish and prayer to all Moti Engineering PLC Staffs at all level, that Ethiopian New Year 2013 may be peaceful and stable, where individuals, family members, community members and the societies at large become instruments of peace and security rather than preparing to become sources of disappointments. Let us all try our best to make this year a year of peace.
Happy and Blessed New Year of 2013 EC.
Happy and Blessed New Year of 2013 EC.
2013 ዓመት 🌻 የሰላም🌻 የጤና 🌻 የፍቅር🌻 የደስታ🌻 የበረከት 🌻የብልፅግና🌻የአንድነት 🌻የፀሎት 🌻 የምስጋና 🌻የመተሳሰብ 🌻 የጎደለው የሚሞላበት 🌻 ዘመን ይሁንልን። መልካም አዲሰ አመት💚�❤🇪🇹!
Girma
Girma
Forwarded from Abdulhamid Abdisubhan
Dear all,
Moti is recognized as one of the best 200 tax payers in Ethiopia.
We got the award from the PM hand today .

Indeed, it is so nice to hear such kind of Good News in the beginning of Ethiopian New Year. As the employees of the company we are very proud and it gives energy to all of us to perform better in the future. Congratulations.
I wish to all Christian Moti staff's, a happy Demera & Meskel Holiday festivity!#@
God bless you.
Stay Safe#$&
God bless you.
Stay Safe#$&
ለመላው የክርስቲና እምነት ተከታዮች እና ለሞቲ ኢንጅነሪንግ ክርስቲያን ሠራተኞች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ የፍቅርና የሠላም ዓውደ ዓመት ይሁንልን።
n the town of Ambo, one of the new districts to be formed in the future, yesterday, on 27/10/2020, 18 supporting engineers took a written exam. Photo showing candidates being tested…