Moti Engineering PLC
589 subscribers
754 photos
6 videos
4 files
19 links
Moti Engineering PLC is the leading ICT company in East Africa, This is our Official Telegram Channel. Find updated information about the company
Keep in touch!!
Contact Person :- Robel Taye
Download Telegram
በወንድማችን ደሳለኝ
ዋሬ ላይ በደረሰው ድንገተኛ ህልፈተ ህይዎት በጣም ከልቤ አዝኛለው ለቤተሰቦቹ እና ለመላው ለሞቲ ስታፍ መፅናናትን እመኛለው። ሳሙኤል ነኝ ከጅማ ዲስትሪክት
በደሳለኝ ላይ የደረሰው ልባችን ሰብሮታል ፡፡ ለቤተሰቦቹ ፅናት እመኛለሁ፡፡
ተክላይ ከሽሬ
ለቤተሰቡ እና ለሀዋሳ ዲሰትሪክት ሠራተኞች መጽናናትን እግዚአብሔር ይሰጣቹ እላለዉ
በረከት ሰይፉ ድሬዳዋ ዲሰትሪክት
በ ደሳለኝ ዋሬ ሞት የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ልቤን ሰብሮታል::ለቤተሰቦቹ መጵናናትን እመኛለዉ::
Biruk engiye from shashemene district!
🎅 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ከ አስተዳደር 🎅
Memories from Adama district monthly meeting, held on January 12, 2020. 👇👇👇👇
I really like to thank the team for the warm welcome and energetic participation.
👍👍👍👍 team Adama.