Our heartfelt condolences to all his coworkers and his families. We are truly sorry to hear this loss. And may he find peace in the memories shared and cherished. May his soul rest in peace.
በ ደሳለኝ ዋሬ ሞት የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ልቤን ሰብሮታል::ለቤተሰቦቹ መጵናናትን እመኛለዉ::Biruk lema from shashemene district!
በደሳለኝ ላይ በደረሰ ሞት እጅግ በጣም አዝኛለዉ ለቤተሰቦቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ ሁሉ መፅናናትን እመኛለዉ
በተጨማሪም የጓደኛችን ህልፈተ ሞት የሁላችን ሀዘን እንዲሆን ላደረጉ የድርጅቱ ሀላፊዎች ምስጋና ይገባቹሀል!
ነብስ ይማር
መሳፍንት ተስፋዬ ከሻሸመኔ ዲስትሪክት
በተጨማሪም የጓደኛችን ህልፈተ ሞት የሁላችን ሀዘን እንዲሆን ላደረጉ የድርጅቱ ሀላፊዎች ምስጋና ይገባቹሀል!
ነብስ ይማር
መሳፍንት ተስፋዬ ከሻሸመኔ ዲስትሪክት