ሞቲ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ ከህዳር 5 - ህዳር 20/2012 ዓ.ም ድረስ በሞቲ ስልጠና ማዕከል ዉስጥ 29 አዲስ ሠራተኞችን በኤቲኤም ቴክኒሽያንነት ሙያ ደረጃዉን በጠበቀና በብቁ ባለሙያዎች አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማርተዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሰልጣኞችንና ድርጅቱን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡
በስልጠና ላይ እና የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት በፎቶ ተመልከቱ፡፡
በስልጠና ላይ እና የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት በፎቶ ተመልከቱ፡፡