ሞቲ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ ከመስከረም 20 - ጥቅምት 1/2012 ዓ.ም ድረስ በሞቲ ስልጠና ማዕከል ዉስጥ 16 አዲስ ሠራተኞችን በኤቲኤም ቴክኒሽያንነት ሙያ ደረጃዉን በጠበቀና በብቁ ባለሙያዎች አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማርተዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሰልጣኞችንና ድርጅቱን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ይህንን ስልጠና ከበፊቱ ልዩ የሚያደርገዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰልጣኞቹ ዉስጥ 6 የሚሆኑቱ ሴቶች መሆናቸዉ ነዉ፡፡
በስልጠና ላይ እና የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት በፎቶ ተመልከቱ፡፡
በስልጠና ላይ እና የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት በፎቶ ተመልከቱ፡፡
Moti Engineering PLC pinned «ሞቲ ኢንጅነሪንግ ኃ.የተ. የግል ኩባንያ ከመስከረም 20 - ጥቅምት 1/2012 ዓ.ም ድረስ በሞቲ ስልጠና ማዕከል ዉስጥ 16 አዲስ ሠራተኞችን በኤቲኤም ቴክኒሽያንነት ሙያ ደረጃዉን በጠበቀና በብቁ ባለሙያዎች አሰልጥኖ ወደ ሥራ አሰማርተዋል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሰልጣኞችንና ድርጅቱን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ይህንን ስልጠና ከበፊቱ ልዩ የሚያደርገዉ ለመጀመሪያ…»