official Model hana
77 subscribers
291 photos
22 videos
3 files
16 links
In this chanal you can get
#Tik tok vidios
#cat walk
#Music new and oldis
#meme
#wak vidio
Download Telegram
Gayse
የማንነትህ መለኪያ ስኬት አይደለም

“በቅርጫ ኳስ ጨዋታ ዘመኔ 9 ሺህ ኳሶችን ሞክሬ ስቼአለሁ፡፡ 300 ውድድሮችን ተሸንፌአለሁ፡፡ ባስቆጥረው ቡድኔን ለዋንጫ የሚያበቃውን ኳስ እንድወረውር አምነው ሰጥተውኝ ስቼ አውቃለሁ፡፡ በሕይወቴ ደግሜና ደጋግሜ ወድቄአለሁ፡፡ ለዚህ ነው ስኬታማ የሆንኩት” - Michael Jordan

አብዛኛው ሰው ውስጡን የሚነዳው አንድ ጥማት አለው፡፡ ይህ ጥማት የተመሰከረለትና ጥንቅቅ ያለ ስኬታማ ሆኖ ለመታየት ያለው ጥማት ነው፡፡ “እንደዚህ ባደርግ፣ ይህኛውና ያኛው ነገር ቢኖረኝ፣ እዚያኛው ደረጃ ብደርስ ኖሮ … እረካና ሙሉ ስኬት ውስጥ እገባ ነበር” የሚል የውስጥ ጩኸት በብዙ ሰዎች ውስጥ ሲያስተጋባ ይሰማል፡፡ ስለዚህም፣ አንዳንድ ሰዎች ይህንን ጥማት ለማርካት ምንም ነገር ከማድረግና የትኛውንም ድንጋይ ከመፈንቀል አይመለሱም፡፡

የዚህ አመለካት ምንጩ፣ “ሙሉ ማንነት እንዲኖረኝ በኑሮዬ ስኬታማ መሆን አለብኝ” የሚለው አመለካከት ነው፡፡ የዚህ አመለካከትና የሕይወት ዘይቤ ውጤቱ ደግሞ “ስውር” ፍርሃት ነው፡፡ ሙሉ ማንነት እንዲኖረው ስኬታማ መሆን እንዳለበት ያመነ ሰው አለመሳካትን፣ ስህተትንና መውደቅን እጅግ የሚፈራ ሰው ነው፡፡ የሚሰራው ማንኛውም ስራ ስኬታማ የመሆኑና ያለመሆኑ ጉዳይ ከማንነቱ ዋጋ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌለው ባለማወቁ ምክንያት ለብዙ ስነ-ልቦናዊ ጥቃት ራሱን ያጋልጣል፡፡

የአንድ ሰው ማንነት የሚለካው በተሳካለትና ባልተሳካለት ነገር ከሆነ፣ ለዚያ ሰው ሩጫ ማቆሚያ፣ ለውድድሩም መጨረሻ የለውም፡፡ ይህ አይነቱ የሕይወት ዘይቤና አመለካከት የሚያስከትለው ዋነኛ መዘዝ የመውደቅ ወይም ስኬት የማጣት ፍርሃት ነው፡፡ ከዚህ የተዛባ የማንነት መመዘኛ ቀውስ ለመውጣት በስኬት ላይ ያለንን አመለካከት መቃኘት አስፈላጊ ነው፡፡

1. ስኬት ዘርፈ-ብዙ ነው
ለምሳሌ፣ አንድ ሰው በስራው ወይም በንግዱ አለም የተዋጣለት ሆኖና ያሰበው ደረጃ ደርሶ፣ በማሕበራዊውም ሆነ በቤተሰባዊው ኑሮው የተበላሸ ሁኔታ ውስጥ ራሱን ሊያገኘው ይችላል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ፣ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ጤንነቱን ችላ ብሎ እውቀትን ወይም ንብረት ሲሰበስብ የሚኖር ሰው በቀኑ መጨረሻ “ስኬታማ ነኝ” ብሎ እንዲናገር የሚያደርገው ነገር ምንድን ነው? ስለዚህም፣ ስኬት የብዙ መሰረታዊና አስፈላጊ እውነታዎች ጥርቅም ነች እንጂ አንድ ገጽታ ብቻ የላትም፡፡

2. ስኬት የሂደት ጉዳይ ነው
ስኬት የአንድ ጊዜ ክስተት ሳይሆን የሂደት ጉዳይ ነው፡፡ ስኬት፣ “አንድ ደረጃ ካልደረስኩ አልረጋጋም” ማለት ሳይሆን ጉዞውን በመጀመራችንና በሂደት ላይ በመሆናችን መርካትና መረጋጋት ማለት ነው፡፡ ዘርፈ-ብዙ የሆነው የስኬት ምስጢር ዘርፈ-ብዙ የሆነ ጥረትና ትጋት ይጠይቃል፡፡ ስኬታማ ሰው በሁሉም አቅጣጫ በአንድ ጊዜ ጥሩ ደረጃ ላይ የደረሰ ሰው ነው ብሎ ማሰብ ከእውነት እንድንርቅ ያደርገናል፡፡

3. ስኬት ተለዋዋጭ ነው
ትናንት ቀለል ያለው ሁኔታ ዛሬ ከበድ ሲል፣ ዛሬ የጨመረው ሁኔታ ነገ ሊቀንስ፣ ዛሬ የተነሳሳውና የጋለው ፍላጎት ነገ ቀዝቀዝ ሊል ይችላል፡፡ እንደ ሁኔታውና እንደ እለቱ ስሜት ጥረቱን የሚቀያይር ሰው እንደዚያው አይነት ውጤትን ያተርፋል፡፡ እንደ እለቱ ሁኔታና ስሜት ሳይሆን ከዓላማው አንጻር የሚሰራ ሰው ደግሞ ከዚያው አንጻር ስኬታማ ይሆናል፡፡ ይህ በፍጹም የማይለወጥ ሕግ ነው፡፡

http://t.me/psychologypages
አሥቂኝ ዘመን አመጣሽ አባባሎች

1) ሰርገኛ መጣ ማን ጠራው??

2) የትም ፍጪው ግን ወፍጮ ቤት ይሁን

3) ስራ ያጣ መነኩሴ ማስታቂያ ያነባል(ኦቨር ታይም ይቀድሳል)

4) የወጋ ቢረሳ የተወጋ ሆስፒታል ይገባል

5) ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ ነው

6) ላም አለኝ በሰማይ አዉሮፕላን ገጫት

7) ተልባ ሲንጫጫ ኑግ ደነገጠ

8) ማን አምሽ አለዉ ካመሸ ሌባ ነው

9) አስቂኝ ፌስቡክ ፕሮፋይል ፒክቸሮች ላይክ አደረኩ ብሎ ሸር አደረገው

10) ዶሮን ሲያታሉላት በኮንዶም ሰረሮት(ነቃችባቸው)

11) ሚዳቋ ዘላዘላ ደከማት

12) ሌባ ላመሉ የራሱ መስሎት የሰው ኪስ ይገባል

13) ድመት መንኩሣ ገዳም ገባች አሉ

14) የነ ቶሎ ቶሎ ቤት ቀበሌ አፈረሰው



ይበልጥ የትኛው ተመቻችሁ??


😂😂😅😅😅😂😅😅

@AbeEnakebe

ለተለያዩ ቀልዶችን በየቀኑ ለማግኘት
Share ያድርጉ!!!
vot gayse
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼

🎬 YARED CASTING 🎬

🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻 🌼🌻🌼🌻🌻
እንዳሰብነው ባይ ሆን እንኻን እንዳሰበልን አኑሮናል ከዘመን ዘመን አድርሶናል መጪውንም እሱ አብሮን ይሁን 😍 ፈጣሪ 🙇🏽

ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
❣ሳላውቅ በስህተት❤
💙አውቄ በእህል💔
አስቀይሜ
አሳዝኜ
አስከፍቼ
💜ከሆነ ከጉልበቴ
በርከክ ብዬ💗
💞ይ
💞ቅ
💞ር
💞ታ ጠይቃለው💕
🖤በችግሬ በሃዘኔ ስከፋ ተከፋታችው ሳዝን አዝናችው💘
💖በደስታዬ ተደስታችው ሃሳቤን በመካፈል መፍትሄ ለሰጣችውኝ❣
💚ስሜታዊ ሆኜም
💙መታግስትን ላስተማራችውኝ💜💗
💖💕💞በዙሪያየ
💓💗💖ያላችው
💙💜❤ሁሉ
💝አ
💝መና
💝ሰ
💝ግ
💝
💝ለ
💝ው
❣💝💕💞💓💗 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻💐💐💐🌼🌼🌼ላንተ/ቺ ይሁንላችሁ ለጓደኞቻቹ ኣድርሱ እኔም🙋🙌 ከነዛ ውስጥ ከሆንኩ forward ኣድሩጉልኝ😙💕💕💕💕💕💕💕💕💕
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻ይቀላቀሉን👇👇👇JOBS_CASTING
👉👉👉 Join @jobs_Casting
@jobs_Casting
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻
🎬 JOBS_CASTING 🎬
🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻
@fkrchanal
@fkrchanal
@fkrchanal
ራሳችሁን እንዳትረሱ || ይቅርታ ለራሴ

••• ይቅርታ መጠየቅም ይቅርታ ማድረግም እንዴት ያለ መልካም ነገር መሰላችሁ።[ በየማህበራዊ ገፁ የሚለቀቁ ይቅርታ አድርጉልኝ ፅሑፎች ናቸው ይህን እንድፅህ ያረገኝ። ]

√ ይቅርታ ጠይቁ ለበደላችሁም ይቅር በሉ።[ በዚህ አጋጣሚ በእኔም ያዘናችሁ ይቅርታ እንደምታደርጉልኝ ተስፋ አለኝ። ]


አደራ፡
√ በዚህ ሁሉ መሐል ከራሳችሁ ጋር የተጣላችሁ። ውስጣችሁን ማድመጥ ያቆማችሁ ከምንም በላይ ለራሳችሁ ይቅርታ አድርጉ።

√ ይህን ማድረግ አልነበረብኝም ብላችሁ ራሳችሁን በትናንት ስህተታችሁ እየወቀሳችሁ ነው?
••• ለራሳችሁ ይቅርታ አድርጉ።

√ ትናንት ትክክል ነው ብላችሁ ለብቻችሁ የወሰናችሁት ውሳኔ ዛሬ በፀፀት መፈናፈኛ አሳጥቷችሁ ከሆነ።
••• ለራሳችሁ ይቅርታ አድርጉ።

√ ሰው ናችሁ በቃ በአንዳንድ ውሳንያችሁ በአንዳንድ ድርጊታችሁ ይህ ሙሉዕ[ perfect ] ያልሆነው ማንነታችሁ ተሳስቷል።

√ እባካችሁ ከዚህ በላይ ራሳችሁ ለራሳችሁ ይቅርታ ነስታችሁ አትሰቃዩ።

ሰው_ነኝ።
ይቅርታ_ለራሴ።

[ ከራሴ ጋር አለመታረቄ ከብዙዎች ጋር እንድቀያየም ምክንያት ሆኖኛል። ]
ይቅርታ ለራሴ
Selam selam

Letv mastawekiya I need 1 girl enat mtmesl

Age 35-45 wefer yalech

If u know metkom ychalal

Kids age 14-16

Inbox me @nebanet
ደግነትና ሞራሊቲ የሚለካው በሚያመጣው ወይም በሚያስከትለው ውጤት ሳይሆን ድርጊቱ በተፈፀመበት መንፈስ ብቻ ነው! በጎ ሐሳብ ውጤት ባይኖረው እንኳን እንደ እንቁ ያበራል። በጎ ሐሳብ በራሱ መልካም ነውና።
ኢማኑኤል ካንት
እንደ ካንት አባባል በበጎ የታሰበን መጥፎ ውጤት አያበላሸውም በሌላ በኩል መጥፎ እሳቤን መልካም ውጤት አያስተካክለውም ነው። ምሳሌ ሲሰጥ
" አንድ ባለ ሱቅ በርካሽ የሚሸጥን እቃ ተመሳሳይ ከሆነ በውድ ከሚሸጥ ዕቃ ጋር ቀላቅሎ ለመሸጥ አስቦ <ድንገት ደንበኞቼ ዕቃውን ለይተው ቢያውቁት ለወደፊት ደንበኝነታቸውን ያቋርጡብኝና ገቢዬ ይቀንሳል > ብሎ ማጭበርበሩ ቢተዎው የተወበት ምክንያት ከራስ ወዳድነት አንጻር በመሆኑ ውጤቱ መልካም ቢሆንም አያስመሰግነውም " ይላል ።
ምንጭ:- ሰበዝ
@freefrommybeing
Wish the best best best new 😍 happy😂 glad😬 success full 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and most amazing new year may all 😇wishes 🤑 needs come true and all the suffering 🤕 go away 😜 and ke chaf ☝🏾eske 👇🏾 chaf hulu mulu yhun begum 🐏 fyelum 🐐 rekash😂 yhun dorom 🐓 ygba beka mola yale amet yhun egzherm miyasfelgewn ychemr ametu mebrat💡weha🚿 network 📶 maytefabet ye taxi🚐 skuar 🍚 zeyt🍜 dabo 🍞 self 🚶🚶🚶🚶mikerbet internet📱 card💻 mnamn endkens mikeribet ke facebook 👦🏾📚 wede bank book 💵💴💵💶💷📚📚 😂 fikr💘💘 minegsbet amet mekegna 🤯sheregna 😡zeregna 🤲🏾 weregna🧐 yatefalen 🤲🏾 2013 ye selam yehunelen coronane 🤢 yatefalen amen 🙏🏻

Happy new year 🎆🎊 2013. T yegerjiw
I wish in 2013 God gives you
12 Month of Happiness
52 weeyof fun
365 Days of success
8760 Hours Good Health
52600 Minutes Good Luck
3153600 Seconds of Joy

********* Happy New Year******
***To you & Your family ******
Amani Tata!!!!
Channel photo updated
Channel photo updated
Offishal model hana