፪ ድምጽ እንደት በቀላሉ ማውጣት ይቻላል?
አንድ ሰው በሚያዜምበት ጊዜ የተለያየ አይነት ድምጾችን ሊያወጡ ይችላል።
እነሱን እንደምከተለው እናያቸዋለን አይነት
፪.፩ የሆድ ድምጽ
፪.፪ የደረት ድምጽ
፪.፫ የጉሮሮ ድምጽ
፪.፬ የአፍንጫ ድምጽ
፪.፭ የጭንቅላት ድምጽ በመባል ይታወቃሉ።
፪.፩ የሆድ ድምጽ
የሆድ ድምጽ የምንለው ከትንፋሽ ጋ የተቀላቀለ ስሆን ብዙን ጊዜ እንደ መሪ ድምጽ ሆኖ አይመረጥም። ምክንያቱን ጎልቶ ስለማይወጣ አቅሙ ያነሰ ይሆናል ሪቆ አይሰማም።
የሆድ ድምጽ ጥቅሙ፥
- በምናቀነቅንበት ጊዜ ጉልበት እንዲናገኝ ይጠቅመናል፡ ያ ማለት አተነፋፈሳችንን ከሆድ በማድረግ ጉልበት እንድናገኝ ይረዳናል።
- Background ለመሥራት።
- የድምጻችንን ቀለም ለማሳመር ይረዳናል።
፪.፪ የደረት ድምጽ
የደረት ድምጽ ብዙን ጊዜ ጥቅም ላይ አይውልም። ስናዜመው ደረታችን ላይ የሚነዝረን የደረት ድምጽ ይባላል።
፪.፫ የጉሮሮ ድምጽ
የጉሮሮ ድምጽ በጣም በስፋት ቦታ የሚሰጠው እና አብዛኞች ድምጻዊያን የሚጠቀሙት የድምጽ አወጣጥ ዓይነት ነው። በስፋት አብዛኞች ድምጻዊያን የምጠቀሙት የድምጽ አወጣጥ አይነት ነው። (ጮክ ብለን በሚናቀነቅንበት ጊዜ የምናወጣው የድምጽ አይነት ነው)
፪.፬ የአፍንጫ ድምጽ
ይህ የድምጽ አወጣጥ በኛ ሀገር ብዙም ቦታ አይሰጠውም ምናልባት የዚህ የድምጽ አወጣጥ ልምድ ያላቸው ካሉ የድምጽ ልምምዳቸውን በትክክለኛው አካሄድ ልምምድ በማድረግ ማስተካከል አለባቸው። በውጭው ዓለም አልፎ አልፎ የካንትሪ ሙዚቃ ላይ አቀንቃኞች ይጠቀሙታል።
፪.፭ የጭንቅላት ድምጽ
የጭንቅላት ድምጽ የምንለው በሚናዜምበት ጊዜ በጣም ሲቀጥንብን የሚንጠቀመው ወይም አጋጣም ቀጭን ድምጽ ሲገጥመን የምናልፍበት የድምጽ አወጣጥ አይነት ነው። አጋጣሚ በምንጫወትበት ጊዜ ሳንጠብቀው ሲቀጥንብን ወዲያውኑ በጭንቅላት ድምጽ ልናልፈው እንችላለን። የድምጹ ቅጥነት ከጭንቅላት ድምጽ በላይ ሆኖ ከቀጠነብን ፋልሴቶ እንለዋለን።
NB: አንዳንድ የሀገራችን ድምጻዊያን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የአፍንጫንና የሆድ ድምጽን የሚጠቀሙ አሉ። ይህ ለአንድ ድምጻዊ ጥሩ ስላልሆነ ማቆም አለባቸው የሆድ ድምጽን መጠቀም ሳይሆን የአተነፋፈስ ስሪዓታችንን ከሆድ ብርማድረግ ነው መጠቀም ያለብን።
እንግዲህ እነዚህን የድምጽ አወጣጥ ስልቶችን በመጠቀም እንዲሁም አንድላይ በማዋሄድ አንድ ሰው ጥሩ አድርጎ ሊያቀነቅን እና ጥሩ ድምጻዊ ልሆን ይችላል።

Sela edat nach mike cast agnte model selmfalgig felgote yalchu hadchu cast madrge techlalchu ya sera sate ka tewate 4 seat eska 7 sate hadchu caste madge techlalchu la balta marja
@Mk_cast_agente
@Modelhani

@modelhana
@Modelhani
@Mk_cast_agente
@modelhana
@Modelhani
ሶቅራጥስ እንዲህ ይለናል :-"የሕይወት ግብ ከሞት ከስቃይ ወይም ከመከራ ማምለጥ አይደለም። ነገር ግን ከመጥፎ ተግባር ማምለጥና ከሌሎች ጋር በመልካምነት መኖርን ነው።"
ስለ ሕይወት ስናወራ ስለ አንድ ነገር ብቻ አይደለም የምናወራው። የህይወቶች ብዛት ባለው የሰው ብዛት ልክ ነው።ሕይወት ነጠላ የሆነ ክስተት አይደለም።የኔ ህይወት የራሱ የሆነ ቃና አለው።የናንተም የራሱ የሆነ እንድምታ ይኖረዋል። የአንድ ዛፍ ህይወት የእናንተ ህይወት ሊሆን አይችልም። የአንድ ወንዝና የአንድ ዛፍ ህይወት ተመሳሳይ ሊሆን አይችልም።
ህይወት ባለ ብዙ ገጽ ነች። ህይወት ብዙ ሚሊዮን ቅርጾች አላት። ልትኖሯት ፣ልትቀምሷት ልታጣጥሟት ብትችሉም ልትገልጹዋት አትችሉም። ከገለጻችኋትም ገለጻችሁ ከህይወት ልምዳችሁ ውጪ የሚያመለክተው ነገር አይኖርም ። ሁሉም ሰው ለህይወት የሚሰጠው ገለጻ ስለ ህይወት እንዳለው የግንዛቤ ድረጃ የተለያየ ነው በገንዘብ ወዳዶች ዘንድ ህይወት የገንዘብ ድምጸት ይኖራታል ።የሃይል ጥማት ላለባቸው ደግሞ ህይወት የተለየ ቃና ይኖራታል ።ለባለቅኔው ህይወት በውስጥዋ የመቀችው የሆነ አይነት ቅኔ አላት።
ስለዚህ እንደየሰዉ ይለያያል። ሆኖም አንድ ልነግራችሁ የምፈልገው ማዕከላዊና ጠቃሚ ነገር አለ። ይኸውም ማንኛውም እውነተኛ ህይወት ያለው ነገር ህያውነቱ አሁንና እዚሁ ብቻ ነው ህይወታችሁን ማንኛውም አይነት ቅርጽንና አገላለጽን የተከተለ ቢሆንም አንድ ነገር ግን እርግጥ ነው እዚሁነትና አሁንነት።

ለሙዚቃ ቪዲዬ 20-25ወንድ የመስራት ፍላጎት ያላቹውድ ለሙዚቃ ቪዲዬ እድሜያ 24-30 የመሰራት ፍላጎት ያላቹውድ የቻናላችን ቤተሰቦች teligram @sewcastandpromotion @estiflocation @ facebok
https://www.facebook.com/home.php#_=_ቁጥራችን +251934448576 +25140036406 በማለት ታገኙናላቹ
https://www.facebook.com/home.php#_=_ቁጥራችን +251934448576 +25140036406 በማለት ታገኙናላቹ
✞ ወዳጄ ሆይ
እንደ እስስት ጸባይህን አስር ጊዜ አትቀያይር፤
እንደ እርግብ ለዚህም ለዚያም አትደንግጥ፤
እንደ ውሻ አትለማመጥ፤
እንደ ቁራ ዝም ብለህ አትጩህ፤
እንደ ጅብ ሆድህን ብቻ አትውደድ
እንደ ግመል ሽንት ኀላ አትቅር፤
እንደ ፍየል ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ፤
እንደ በግ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን፤
እንደ አንበሳ ክብርህን ጠብቅ፤
እንደ አህያ ጠንክረህ ስራ፤
እንደ ንብ እና ማር ተፈላጊና ጣፋጭ ሁን፤
እንደ ዝሆን እራስህን አግዝፈህ አትይ፤
እንደ ሸክላ ተሰባሪ መሆንህንም አስብ/አትዘንጋ፤
እንደ ቢራቢሮ ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ ተወሰን !!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን !!!
Share and join
👇👇👇👇
@Officialpicku
እንደ እስስት ጸባይህን አስር ጊዜ አትቀያይር፤
እንደ እርግብ ለዚህም ለዚያም አትደንግጥ፤
እንደ ውሻ አትለማመጥ፤
እንደ ቁራ ዝም ብለህ አትጩህ፤
እንደ ጅብ ሆድህን ብቻ አትውደድ
እንደ ግመል ሽንት ኀላ አትቅር፤
እንደ ፍየል ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ፤
እንደ በግ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን፤
እንደ አንበሳ ክብርህን ጠብቅ፤
እንደ አህያ ጠንክረህ ስራ፤
እንደ ንብ እና ማር ተፈላጊና ጣፋጭ ሁን፤
እንደ ዝሆን እራስህን አግዝፈህ አትይ፤
እንደ ሸክላ ተሰባሪ መሆንህንም አስብ/አትዘንጋ፤
እንደ ቢራቢሮ ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ ተወሰን !!
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን !!!
Share and join
👇👇👇👇
@Officialpicku
ለካስ እንዲ ያማል ከማልቀስ ይብሳል
እንባ አንሶ ቀሎ ምንም ምንም ይላል
የሀዘኔን ጉርጓድ እንባዬ ባይሞላው
አልመስል አለኝ ያዘንኩ ከራሴ ተጣላው
ሳጣሽ እሞታለው ያልኩት ትዝ እያለኝ
ሳጣሽ ስላልሞትኩኝ
ሳትኖሪ ስለኖርኩ
መሰለኝ የሰከርኩ
ከዛ ደሞ አልኩኝ አሁን የት አለሁኝ
አልቀበር እንጂ ዛሬ ሞቻለሁኝ
ቃላትም ለመግጠም ለቃል ከቃል
ሳጣ
አልኩኝ ደሞ ዞሬ ለካ ይህ ነው ሞቱ ከርሞ አንቺን ላጣ
አንቺ ማለት ለኔ
ቃል_ኪዳኔ
አንቺ ማለት እኔ
ሰው ቃልን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ሰው እራሱን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ብቻ እኖራለው እንዳይችሉት ችዬ
እንዳላጣሽ ብዬ
የነበርኩኝ በፊት ገጣሚ የቃል ጓድ
ቃልን አጥቼ ነው የምንገዳገድ
ቤት አልመታ ብሎ ግጥሜ ያጣው ጣም
ለካስ ቃሌ ሄዳ ነው ያለኝ አልጣጣም
ቻው ቃላቴ ቻው ግጥሜ
እኔ እንዲ ነኝ እና ሲጠፋኝ ግጣሜ
ቤት ላልመታው ግጥሜ እያልኩኝ ይቅርታ
ብቻ ቻው ቃላቴ የኔ የቤቴ ጌታ
ቻው......
እንባ አንሶ ቀሎ ምንም ምንም ይላል
የሀዘኔን ጉርጓድ እንባዬ ባይሞላው
አልመስል አለኝ ያዘንኩ ከራሴ ተጣላው
ሳጣሽ እሞታለው ያልኩት ትዝ እያለኝ
ሳጣሽ ስላልሞትኩኝ
ሳትኖሪ ስለኖርኩ
መሰለኝ የሰከርኩ
ከዛ ደሞ አልኩኝ አሁን የት አለሁኝ
አልቀበር እንጂ ዛሬ ሞቻለሁኝ
ቃላትም ለመግጠም ለቃል ከቃል
ሳጣ
አልኩኝ ደሞ ዞሬ ለካ ይህ ነው ሞቱ ከርሞ አንቺን ላጣ
አንቺ ማለት ለኔ
ቃል_ኪዳኔ
አንቺ ማለት እኔ
ሰው ቃልን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ሰው እራሱን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ብቻ እኖራለው እንዳይችሉት ችዬ
እንዳላጣሽ ብዬ
የነበርኩኝ በፊት ገጣሚ የቃል ጓድ
ቃልን አጥቼ ነው የምንገዳገድ
ቤት አልመታ ብሎ ግጥሜ ያጣው ጣም
ለካስ ቃሌ ሄዳ ነው ያለኝ አልጣጣም
ቻው ቃላቴ ቻው ግጥሜ
እኔ እንዲ ነኝ እና ሲጠፋኝ ግጣሜ
ቤት ላልመታው ግጥሜ እያልኩኝ ይቅርታ
ብቻ ቻው ቃላቴ የኔ የቤቴ ጌታ
ቻው......
#ስወድህ ተለቀቀ
ሊያመልጦት የማይገባ እንዲሁም እሁድን ፈታ የሚሉበት መልካምነትን እና ፍቅርን የሚማሩበት ምርጥ ፊልም ተለቆላችዋል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ታገኙታላቹ እንዳያመልጣቹ ሊታይ የሚገባ አስተማሪ ፊልም ነው
#ስወድህ
Join👇👇👇👇👇
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
Watch "ስወድህ - Ethiopian Amharic Movie Swedeh 2020 Full Length Ethiopian Movie Sewedeh 2020" on YouTube
https://youtu.be/Uo8pY-Z6kU0

YouTube
ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020
ስወድህ - Ethiopian Movie Sewedeh 2020 Full Length Ethiopian Film Swedeh 2020
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media