official Model hana
77 subscribers
291 photos
22 videos
3 files
16 links
In this chanal you can get
#Tik tok vidios
#cat walk
#Music new and oldis
#meme
#wak vidio
Download Telegram
Channel photo updated
Hi endet ameshachehulgn


01) ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!

02) ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!

03) ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!


04) አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!

05) ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!

06) ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!

07) ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!

08) ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት
አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!

09) ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!

10) ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!

11) ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!

12) እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት
አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!

13) አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!

14) ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!

15) ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
አምሮብሃል ማለት እንጂ!

16) አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
ብልህ ሁን ማለት እንጂ

♥Melkam Adar

@Officialpicku
Forwarded from Yared negu (zora)
አዲስ ምርጥ የአማርኛ ፊልም በቅርብ ቀን የ 9ጠነኛው ሺ ፈርጥ ሱራፌል (አቢ) ድንቅ ብቃቱን ያሳየበት እንዲሁም በተለያዩ ፊልሞቹ ድንቅ ብቃቱን የሚያሳየን ዘላለም ይታገሡ እና ልያት ስዬም የተሣተፉበት ምርጥ የአማርኛ ፊልም በቅርብ ቀን #ስወድህ
#ፕሮዲውሠር አማን አምደብርሀን
#ደራሲና #ዳይሬክተር ጠና ኤልያስ

እውነተኛ ፍቅርን አስተምሮን የሚያልፍ ተወዳጅ ፊልም #ስወድህ በቅርብ ቀን

Join👇👇👇👇👇
@Yarednegubezzy
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
25 ሕይወት ቀያሪ አባባሎች

1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
-ፍራንክ ኦሽን

2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት መፍቀድ ይኖርብሀል ፡፡
-ቶማስ ጄፈርሰን

3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ ነው ፡፡
-ዶናልድ

4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡
-ኢማም አሊ

5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡
-ዋልተር ባግሆት

6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡
-ጂም ዋትኪንስ

7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም ፡፡
-አርል ኒተንጋል

8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡
-አዚም ፕሪሚጂ

9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡
-ዚግ ዚግላር

10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡
-አልበርት አንስታይን

11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡
-ካርል ጉስታቭ

12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡
-ሪያኖር ሮዝቪልት

13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡
-ኮንፊሺየስ

14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡
-ቲም ኖትኪ

15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል ፡፡
-ሱዚ ካስም

16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡
-ብሩስ ሊ

17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡
-ካረን ላንብ

18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡
-ስቴፈን ማክክሬን

19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው ፡፡
-ሮቢን ሻርማ

20. አለም የምትቀየረው በአንተ አስተያየት ሳይሆን በአንተ ተግባራዊ ስራ ነው ፡፡
-ፖል ኮኢልሆ

21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል ፡፡
-ኤሪክ ቶማስ

22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል ፡፡
-የማዎሪ አባባል

23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው ፡፡
-ስኮት ቤልስካይ

24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል ፡፡
-ያልታወቀ ሰው

25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ ፡፡


@Officialpicku
Channel photo updated
Forwarded from Jossey Funs (Jo Ĵőssęy)
ሴቶችን የመኪና ማስታዉቂያ አሰራለው በማለት የዉሸት ታሪክ በሞውራት አንዴ በስልክሽ ልደዉል በማለት ስልክ ይዞ በመጥፉት ያስቸገረ የነበረው ሰዉ ይህ ስለሆነ ሼር ሼር በማረግ ይህ ሰዉ እንዲያዝ የበኩላችንን እናድርግ
❤#ፍቅርን በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም በተግባር ግን ወሳኝ ነው።
❤የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ በምላስህ አትደልላት የኔ ማር ፣ የኔ ፍቅር ፣ ህይወቴ ፣ እናት ፣ ቆንጆ ነሽ ፣ ልዩ ነሽ ፣ አይንሽ ..... ወ.ዘ.ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋሱዋን ትሰጥሀለች።
❤ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን አይነት ቦታ እንዳለህ ይነግራታል
❤#እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገልፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው።
❤ፍቅር ምላስን ሳይሆን በተግባር ትፈልጋለችና
❤#እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጂ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም
❤ልብ ያስባል አንተ ትተግብርዋለህ ከማውራት ማድረግ ይቀላልና።
#እውነተኛ #ፍቅር #ፈጣሪ #ይስጠን ♥አሜን
😍❤️በስሜ ማልበት❤️😍

ሰዎች ካላመኑህ ሀቁን ስትነግራቸው
እሷን ይንሳኝ ብለህ በኔ ማልላቸው
ከዋሸህም ደግሞ ልብህ ካመነበት
ግዴለም በስሜ ደጋግመህ ማልበት
ቃልህን ስትሰጠኝ ሁኔ ስንገናኝ
ከኔ ጋ እንደምትሆን እንደማትለየኝ
እንዳምንህ ከፈለግክ በስሜ ማልልኝ
ከሸሸኸኝ ደግሞ አልቆ ያንተ ፍቅር
ምንም ስለሌለ የሚቀረኝ በምድር
አንተን ካጣሁማ የኔ መኖር ይቅር

እናም ከሰማኸኝ......
ሁልጊዜም ቢሆን እኔን ደስ እንዲለኝ
አንተን ካጣሁ ወዲያ አለም እንዲበቃኝ
ፍቅሬ ትሙት በለኝ ቃልኪዳን ስትገባ
ቃልህን ካፈረስክ የማልክብኝ ደርሶ ካፈር እንድገባ።

በቃል📝
፪ ድምጽ እንደት በቀላሉ ማውጣት ይቻላል?

አንድ ሰው በሚያዜምበት ጊዜ የተለያየ አይነት ድምጾችን ሊያወጡ ይችላል።
እነሱን እንደምከተለው እናያቸዋለን አይነት

፪.፩ የሆድ ድምጽ
፪.፪ የደረት ድምጽ
፪.፫ የጉሮሮ ድምጽ
፪.፬ የአፍንጫ ድምጽ
፪.፭ የጭንቅላት ድምጽ በመባል ይታወቃሉ።

፪.፩ የሆድ ድምጽ
የሆድ ድምጽ የምንለው ከትንፋሽ ጋ የተቀላቀለ ስሆን ብዙን ጊዜ እንደ መሪ ድምጽ ሆኖ አይመረጥም። ምክንያቱን ጎልቶ ስለማይወጣ አቅሙ ያነሰ ይሆናል ሪቆ አይሰማም።

የሆድ ድምጽ ጥቅሙ፥
- በምናቀነቅንበት ጊዜ ጉልበት እንዲናገኝ ይጠቅመናል፡ ያ ማለት አተነፋፈሳችንን ከሆድ በማድረግ ጉልበት እንድናገኝ ይረዳናል።
- Background ለመሥራት።
- የድምጻችንን ቀለም ለማሳመር ይረዳናል።

፪.፪ የደረት ድምጽ
የደረት ድምጽ ብዙን ጊዜ ጥቅም ላይ አይውልም። ስናዜመው ደረታችን ላይ የሚነዝረን የደረት ድምጽ ይባላል።

፪.፫ የጉሮሮ ድምጽ
የጉሮሮ ድምጽ በጣም በስፋት ቦታ የሚሰጠው እና አብዛኞች ድምጻዊያን የሚጠቀሙት የድምጽ አወጣጥ ዓይነት ነው። በስፋት አብዛኞች ድምጻዊያን የምጠቀሙት የድምጽ አወጣጥ አይነት ነው። (ጮክ ብለን በሚናቀነቅንበት ጊዜ የምናወጣው የድምጽ አይነት ነው)

፪.፬ የአፍንጫ ድምጽ
ይህ የድምጽ አወጣጥ በኛ ሀገር ብዙም ቦታ አይሰጠውም ምናልባት የዚህ የድምጽ አወጣጥ ልምድ ያላቸው ካሉ የድምጽ ልምምዳቸውን በትክክለኛው አካሄድ ልምምድ በማድረግ ማስተካከል አለባቸው። በውጭው ዓለም አልፎ አልፎ የካንትሪ ሙዚቃ ላይ አቀንቃኞች ይጠቀሙታል።

፪.፭ የጭንቅላት ድምጽ
የጭንቅላት ድምጽ የምንለው በሚናዜምበት ጊዜ በጣም ሲቀጥንብን የሚንጠቀመው ወይም አጋጣም ቀጭን ድምጽ ሲገጥመን የምናልፍበት የድምጽ አወጣጥ አይነት ነው። አጋጣሚ በምንጫወትበት ጊዜ ሳንጠብቀው ሲቀጥንብን ወዲያውኑ በጭንቅላት ድምጽ ልናልፈው እንችላለን። የድምጹ ቅጥነት ከጭንቅላት ድምጽ በላይ ሆኖ ከቀጠነብን ፋልሴቶ እንለዋለን።

NB: አንዳንድ የሀገራችን ድምጻዊያን በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የአፍንጫንና የሆድ ድምጽን የሚጠቀሙ አሉ። ይህ ለአንድ ድምጻዊ ጥሩ ስላልሆነ ማቆም አለባቸው የሆድ ድምጽን መጠቀም ሳይሆን የአተነፋፈስ ስሪዓታችንን ከሆድ ብርማድረግ ነው መጠቀም ያለብን።

እንግዲህ እነዚህን የድምጽ አወጣጥ ስልቶችን በመጠቀም እንዲሁም አንድላይ በማዋሄድ አንድ ሰው ጥሩ አድርጎ ሊያቀነቅን እና ጥሩ ድምጻዊ ልሆን ይችላል።
Sela edat nach mike cast agnte model selmfalgig felgote yalchu hadchu cast madrge techlalchu ya sera sate ka tewate 4 seat eska 7 sate hadchu caste madge techlalchu la balta marja
@Mk_cast_agente


@Modelhani
Sela edat nach mike cast agnte model selmfalgig felgote yalchu hadchu cast madrge techlalchu ya sera sate ka tewate 4 seat eska 7 sate hadchu caste madge techlalchu la balta marja
@Mk_cast_agente
@modelhana

@Modelhani
"ለእራሴ ካልሆንኩ
ማን ለእኔ ሊሆን ይችላል?
ለእራሴ ብቻስ ከሆንኩ
እኔ ምንድነኝ?
አሁን ካልሆነስ
መቼ?"
ሶቅራጥስ እንዲህ ይለናል :-"የሕይወት ግብ ከሞት ከስቃይ ወይም ከመከራ ማምለጥ አይደለም። ነገር ግን ከመጥፎ ተግባር ማምለጥና ከሌሎች ጋር በመልካምነት መኖርን ነው።"
ስለ ሕይወት ስናወራ ስለ አንድ ነገር ብቻ አይደለም የምናወራው። የህይወቶች ብዛት ባለው የሰው ብዛት ልክ ነው።ሕይወት ነጠላ የሆነ ክስተት አይደለም።የኔ ህይወት የራሱ የሆነ ቃና አለው።የናንተም የራሱ የሆነ እንድምታ ይኖረዋል። የአንድ ዛፍ ህይወት የእናንተ ህይወት ሊሆን አይችልም። የአንድ ወንዝና የአንድ ዛፍ ህይወት ተመሳሳይ ሊሆን አይችልም።
ህይወት ባለ ብዙ ገጽ ነች። ህይወት ብዙ ሚሊዮን ቅርጾች አላት። ልትኖሯት ፣ልትቀምሷት ልታጣጥሟት ብትችሉም ልትገልጹዋት አትችሉም። ከገለጻችኋትም ገለጻችሁ ከህይወት ልምዳችሁ ውጪ የሚያመለክተው ነገር አይኖርም ። ሁሉም ሰው ለህይወት የሚሰጠው ገለጻ ስለ ህይወት እንዳለው የግንዛቤ ድረጃ የተለያየ ነው በገንዘብ ወዳዶች ዘንድ ህይወት የገንዘብ ድምጸት ይኖራታል ።የሃይል ጥማት ላለባቸው ደግሞ ህይወት የተለየ ቃና ይኖራታል ።ለባለቅኔው ህይወት በውስጥዋ የመቀችው የሆነ አይነት ቅኔ አላት።
ስለዚህ እንደየሰዉ ይለያያል። ሆኖም አንድ ልነግራችሁ የምፈልገው ማዕከላዊና ጠቃሚ ነገር አለ። ይኸውም ማንኛውም እውነተኛ ህይወት ያለው ነገር ህያውነቱ አሁንና እዚሁ ብቻ ነው ህይወታችሁን ማንኛውም አይነት ቅርጽንና አገላለጽን የተከተለ ቢሆንም አንድ ነገር ግን እርግጥ ነው እዚሁነትና አሁንነት።
ለሙዚቃ ቪዲዬ 20-25ወንድ የመስራት ፍላጎት ያላቹውድ ለሙዚቃ ቪዲዬ እድሜያ 24-30 የመሰራት ፍላጎት ያላቹውድ የቻናላችን ቤተሰቦች teligram @sewcastandpromotion @estiflocation @ facebok
https://www.facebook.com/home.php#_=_ቁጥራችን +251934448576 +25140036406 በማለት ታገኙናላቹ
​​✞ ወዳጄ ሆይ

እንደ እስስት ጸባይህን አስር ጊዜ አትቀያይር፤
እንደ እርግብ ለዚህም ለዚያም አትደንግጥ፤
እንደ ውሻ አትለማመጥ፤
እንደ ቁራ ዝም ብለህ አትጩህ፤
እንደ ጅብ ሆድህን ብቻ አትውደድ
እንደ ግመል ሽንት ኀላ አትቅር፤

እንደ ፍየል ጥቅምህን ብቻ አታሳድድ፤
እንደ በግ የዋህ እንጂ ጅል አትሁን፤
እንደ አንበሳ ክብርህን ጠብቅ፤
እንደ አህያ ጠንክረህ ስራ፤
እንደ ንብ እና ማር ተፈላጊና ጣፋጭ ሁን፤
እንደ ዝሆን እራስህን አግዝፈህ አትይ፤

እንደ ሸክላ ተሰባሪ መሆንህንም አስብ/አትዘንጋ፤
እንደ ቢራቢሮ ሁሉም ጋር አትብረር በአንድ ተወሰን !!

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን !!!

Share and join
👇👇👇👇
@Officialpicku
ለካስ እንዲ ያማል ከማልቀስ ይብሳል
እንባ አንሶ ቀሎ ምንም ምንም ይላል
የሀዘኔን ጉርጓድ እንባዬ ባይሞላው
አልመስል አለኝ ያዘንኩ ከራሴ ተጣላው
ሳጣሽ እሞታለው ያልኩት ትዝ እያለኝ
ሳጣሽ ስላልሞትኩኝ
ሳትኖሪ ስለኖርኩ
መሰለኝ የሰከርኩ
ከዛ ደሞ አልኩኝ አሁን የት አለሁኝ
አልቀበር እንጂ ዛሬ ሞቻለሁኝ
ቃላትም ለመግጠም ለቃል ከቃል
ሳጣ
አልኩኝ ደሞ ዞሬ ለካ ይህ ነው ሞቱ ከርሞ አንቺን ላጣ
አንቺ ማለት ለኔ
ቃል_ኪዳኔ
አንቺ ማለት እኔ
ሰው ቃልን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ሰው እራሱን አቶ
መች ይኖራል ከቶ
ብቻ እኖራለው እንዳይችሉት ችዬ
እንዳላጣሽ ብዬ
የነበርኩኝ በፊት ገጣሚ የቃል ጓድ
ቃልን አጥቼ ነው የምንገዳገድ
ቤት አልመታ ብሎ ግጥሜ ያጣው ጣም
ለካስ ቃሌ ሄዳ ነው ያለኝ አልጣጣም
ቻው ቃላቴ ቻው ግጥሜ
እኔ እንዲ ነኝ እና ሲጠፋኝ ግጣሜ
ቤት ላልመታው ግጥሜ እያልኩኝ ይቅርታ
ብቻ ቻው ቃላቴ የኔ የቤቴ ጌታ
ቻው......
#ስወድህ ተለቀቀ

ሊያመልጦት የማይገባ እንዲሁም እሁድን ፈታ የሚሉበት መልካምነትን እና ፍቅርን የሚማሩበት ምርጥ ፊልም ተለቆላችዋል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ታገኙታላቹ እንዳያመልጣቹ ሊታይ የሚገባ አስተማሪ ፊልም ነው

#ስወድህ

Join👇👇👇👇👇
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy

Watch "ስወድህ - Ethiopian Amharic Movie Swedeh 2020 Full Length Ethiopian Movie Sewedeh 2020" on YouTube
https://youtu.be/Uo8pY-Z6kU0