official Model hana
77 subscribers
291 photos
22 videos
3 files
16 links
In this chanal you can get
#Tik tok vidios
#cat walk
#Music new and oldis
#meme
#wak vidio
Download Telegram
Job Title: Sales

Company: ስኬል ሃውስ

Job Type: Contractual

Description: ሽያጭ ሰራተኛ

#software

From: @freelance_ethio
ለዛሬ ስለ ሴት ልጅ በጣም ከመሠጡኝ አባባሎች ውስጥ አንዱን እንሆ
ይህን የተናገረው ታላቁ እንግሊዛዊ ደራሲ ተውኔት ፀሐፊና ገጣሚ
የሆነው # ዊልያም_ጎልዲንግ ነው
እንዲህ ይላል
<< እኔ እንደማስበው ሴቶች ከ ወንዶች እኩል ነን ብለው
ማሰባቸውና ራሳቸውን ማስመናቸዉ ሞኝነት ነው፡፡ ሁልጊዜም ቢሆን
ሴቶች ከ ወንዶች እጅግ የላቁና የበለጡ ናቸው ለሴት ልጅ ምንም ነገር
ብትሰጣት እጥፍ ድርብና አብዝታ ትመልስልሀለች፡፡ለምሳሌ ዘርህን
ብትሰጣት ልጅ ትሰጥሀለች ቤት ብትሰጣት የሞቀ ጎጆ አድርጋ
ታስረክብሃለች ግሮሰሪ ብትሰጣት ምግብ ቤት አድርጋ ግሮሰሪህን
በደምበኛ ታጥለቀልቀዋለች ፈገግታህን ብትሰጣት ልቧን ትቸርሀለች
ማንኛውንም ነገር ለሴት ልጅ ብትሰጣት አብዝታና አተልቃ
ታስረክብሃለች፡፡ ብትሰድባት እንኳን ብዙ ቶን ስድቦችን በማዥጎድጎድ
ልክህን ትነግርሀለች >>
🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺


@Officialpicku
እንዴት አመሻችሁ ነገ እንደሚታወቀው ከሳምንት በፊት ሲወራለት የነበረው የፀሀይ ግርዶሽ ጊዜው ተቃርቦ ይኸው ነገ የሚከሰት ይሆናል ስለዚህ ሁላችንም ማድረግ የማይገባንን ነገር ባለማድረግ አይናችንን ከጥፋት እንታደግ ።


በተረፈ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ❤️❤️❤️❤️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Yechin ebd yona nagr balwate yan ebd sewadshi eto😘😘😘😏
Forwarded from Deleted Account
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Abo gwadyocha yamgrm kan meluya badegma hbd yedgmal
@Modelhani
ለ ነገ ጥዋት የዘፈን ቪዲዩ መስራት ምፈልጉ 2 ሴቶች 19+ የሆናቹ አዋሩኝ

@Modelhana
0926688491 Dawelulg
dawelulg
አንድ ሴት ለክሊፕ ስራ እፈልጋለን
በጣም ቀይ ኮንጆ አሪፍ አቁዋም ያላት
ቁመት 1,70 በላይ ብትሆንም ችግር የለውም
ምታቁትን ሰው መጠቆም ትችላላቹ #ኣዋሩኝ_ቀረፃ_እሁድ ነው!
@mamisay
0921765319
Channel photo updated
Hi endet ameshachehulgn


01) ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትወደቅ ማለት አይደለም
ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ!

02) ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም
ሌሎችን ለመስማትም ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!

03) ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም
በሰዎች ሃቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!


04) አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!

05) ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ!

06) ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ!

07) ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!

08) ስራህን ወደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት
አይደለም ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ወደድ
ማለት እንጂ!

09) ወረኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!

10) ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም
ምንም ቁም ነገር ሰትሳራ አትሙት ማለት እንጂ!

11) ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ
ሁን ማለት እንጂ!

12) እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት
አይደለም ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!

13) አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭም ማለት አይደለም
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!

14) ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!

15) ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሸልክ ነህ ማለት አይደለም
አምሮብሃል ማለት እንጂ!

16) አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም
ብልህ ሁን ማለት እንጂ

♥Melkam Adar

@Officialpicku
Forwarded from Yared negu (zora)
አዲስ ምርጥ የአማርኛ ፊልም በቅርብ ቀን የ 9ጠነኛው ሺ ፈርጥ ሱራፌል (አቢ) ድንቅ ብቃቱን ያሳየበት እንዲሁም በተለያዩ ፊልሞቹ ድንቅ ብቃቱን የሚያሳየን ዘላለም ይታገሡ እና ልያት ስዬም የተሣተፉበት ምርጥ የአማርኛ ፊልም በቅርብ ቀን #ስወድህ
#ፕሮዲውሠር አማን አምደብርሀን
#ደራሲና #ዳይሬክተር ጠና ኤልያስ

እውነተኛ ፍቅርን አስተምሮን የሚያልፍ ተወዳጅ ፊልም #ስወድህ በቅርብ ቀን

Join👇👇👇👇👇
@Yarednegubezzy
@yarednegubezzy
@yarednegubezzy
25 ሕይወት ቀያሪ አባባሎች

1. አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
-ፍራንክ ኦሽን

2. በሕይወትህ ከዚህ በፊት ያልነበረህ አዲስ ነገር ለማግኘት ከፈለክ፣ አዲስ ሰርተኸው የማታውቀው ስራ ለመስራት መፍቀድ ይኖርብሀል ፡፡
-ቶማስ ጄፈርሰን

3. ትክክለኛ ሕይወት የሚጀምረው የምቾት ቀጠና ሲያልቅ ነው ፡፡
-ዶናልድ

4. አንተን ሁለት ነገሮች ይገልፁሀል ፡፡ የመጀመሪያው ምንም የሌለህ ጊዜ የምታሳየው ትዕግስት ሲሆን ሁለተኛው ሁሉም ሲሟላልህ የምታሳየው ጠባይ ነው ፡፡
-ኢማም አሊ

5. በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡
-ዋልተር ባግሆት

6. ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡
-ጂም ዋትኪንስ

7. ህልምህን ለመፈፀም ብዙ ጊዜ በመውሰዱ ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጊዜ ስለሚበር አርቀህ ያየኸው ህልም በፍጥነት መፈፀሙ አይቀርም ፡፡
-አርል ኒተንጋል

8. ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡
-አዚም ፕሪሚጂ

9. ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡
-ዚግ ዚግላር

10. ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡
-አልበርት አንስታይን

11. አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡
-ካርል ጉስታቭ

12. ባለትላልቅ አእምሮ ሰዎች በሃሳብ ላይ ይወያያሉ ፣ መካከለኞች በ ድርጊት / ሁኔታዎች ላይ ይወያያሉ ባለትናንሾች ቁጭ ብለው ሰው ያማሉ ፡፡
-ሪያኖር ሮዝቪልት

13. እስካልቆምክ ድረስ በምንም ዝግታ ብትጓዝ መድረስህ አይቀርም ፡፡
-ኮንፊሺየስ

14. ችሎታ ያለው ሰው ምንም ስራ እስካልሰራ ድረስ ችሎታ በሌለው ጠንካራ ሰራተኛ ይበለጣል ፡፡
-ቲም ኖትኪ

15. ከውድቀት ይልቅ ጥርጣሬ የነገ ህልምን ይገላል ፡፡
-ሱዚ ካስም

16. እውቀት ብቻ አይበቃም ተግባራዊ ካልተደረገ በስተቀር ፣ ፍቃደኛነት ብቻ አይበቃም ካልተሰራ በስተቀር ፡፡
-ብሩስ ሊ

17. የዛሬ አመት በዚህ ሰአት ምናለ ምናለ ከአመት በፊት በጀመርኩ የምትላቸው ብዙ ነገሮች ይኖራሉ፡፡
-ካረን ላንብ

18. ጀማሪዎቹ ለመስራት ከሞከሩት ጊዜ በላይ አለቃቸው ብዙ ጊዜ ወድቋል ፡፡
-ስቴፈን ማክክሬን

19.ብዙ ጊዜ ላለመስራት የምትተዋቸው ስራዎች በውስጣቸው ብዙ እድልን የያዙ ናቸው ፡፡
-ሮቢን ሻርማ

20. አለም የምትቀየረው በአንተ አስተያየት ሳይሆን በአንተ ተግባራዊ ስራ ነው ፡፡
-ፖል ኮኢልሆ

21. መተንፈስ እንደምትፈልግ ያህል ለስኬታማ ሕይወት ጥልቅ ፍላጎት ካለህ ይሳካልሀል ፡፡
-ኤሪክ ቶማስ

22. ፊትህን ወደ ፀሀይ ስታዞር ጥላህ ከኀላህ ይወድቃል ፡፡
-የማዎሪ አባባል

23. 99% የሚሆኑ ሰዎች ሀሳብህን ከተጠራጠሩህ ፣ እጅጉን ስተሀል አልያም ታሪክ ልትሰራ ነው ፡፡
-ስኮት ቤልስካይ

24. ፈፅሞ አትድከም ምክንያቱም አሁን እጅግ ከባድ የሆነብህ ስራ ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ለሌላ ስራ መሟሟቂያ ይሆናል ፡፡
-ያልታወቀ ሰው

25. ሕይወት ልክ እንደ ካሜራ ነች ፡፡ የምትፈልገውና ጠቃሚ ነገር ላይ ስታተኩር ሌሎቹ የማያስፈልጉት እየደበዘዙ ይሄዳሉ ፡፡


@Officialpicku
Channel photo updated
Forwarded from Jossey Funs (Jo Ĵőssęy)
ሴቶችን የመኪና ማስታዉቂያ አሰራለው በማለት የዉሸት ታሪክ በሞውራት አንዴ በስልክሽ ልደዉል በማለት ስልክ ይዞ በመጥፉት ያስቸገረ የነበረው ሰዉ ይህ ስለሆነ ሼር ሼር በማረግ ይህ ሰዉ እንዲያዝ የበኩላችንን እናድርግ