official Model hana
77 subscribers
291 photos
22 videos
3 files
16 links
In this chanal you can get
#Tik tok vidios
#cat walk
#Music new and oldis
#meme
#wak vidio
Download Telegram
Naga memachwe 5 modeloch contact me
0926688491
@modelhana
ሽፎኖች በተለያየ ዲዛይን በብዛትም በችርቻሮ እናቀርባለን 100% ኦርጅናል
6.6 ሜ
2450 ብር
@modelhana
@modelhani
0926688491
Asechkway sera la wellcomeing 4 satoch ahununu awrug 0926688491
@modelhana
@modelhani
ሰላም ዉድ ሞዴሎች እዲሁም የጥበብ ሰዎች ከዚ በላይ ፎቶዉን የምታዩት ልጅ ስራ አሰራለዉ እዲሁም አብረን ግሩፕ ፈጥረን እንስራ እያለ እያጭበረበረ ያለ ልጅ ስለሆነ እዲሁም ብዙ ነገሮች እያደረገ እና እያጭበረበረ ስለሆነ ባካቹ ተጠንቀቁት አሁን ላይ በ 2 ቴሌግራም አካዉት ሲያጭበረብር ደርሰንበታል ስሙ ዮሴፍ ይባላል የቴሌግራም ስሙ official yoseph ይባላል እባካቹ በዚ ልጅ የ ሚመጣ ማንኛዉም ስራ አይቀበሉ በተለይ ሴቶች የራሴ ትምርት ቤት አለኝ ምናምን እያለ ይዋሻል pls tatnkaku enamsegnaln melkam kane
ክረምት የጎዳና ህፃናት ሰቆቃ.....😥
የጎዳና ተዳዳሪ ቤተሰቦቻችን በክረምት ከላይ ዝናቡ ከስር ጎርፉ በተኙበት በመኪና መገጨቱ #ሰቆቃቸው ነው💔💔 ምን እናድርግ እኛስ?

👉 ኃላፊነት የሚሰማን እኛ በክረምት ከቤተሰብ ጋር ተሰብስበን አልያም የክረምት ልብስ ደርበን ትኩስ እየወሰድን ይሆናል። እነሱ ግን ቁራሽ አጥተው ቀኑን ሲራቡ ሲለምኑ ውለው በምሽት ደግሞ መተኛም አጥተው ይኳትናሉ።
👉 ከሁሉ የከፋው እኛ #የማንለብሰውን ባለመስጠታችን በብርድ ሲገረፉ ውለው ያድራሉ።
🤌መስጠት አያጎለንም💔 የተወደዳችሁ የቅንኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ሩቅ መሄድ አይጠበቅብንም።
ከጓደኞቻችን ጋር በመሆን ከቤታቸውን ያለውን እንሰብስብ እንለግስ🤌☺️ ላዘኑት የደስታ ምንጭ እንሁን!
🌹ፍቅር ግድ ይለናል 🌹

ደግ ልቦች በጎ አድራጎት ከቅንኢትዮጵያውያን 🇪🇹 የበጎ አድራጎት ማህበር ጋ በመተባበር

ያሉበት መጥተን እንወስዳለን

[ አንድ ልብስ ለአንድ ልጅ ለክረምት ]
👉 ልብስ
👉 ጫማ
👉 ይጠቅማሉ ብለን የምናስባቸው የንፅህና መጠብቂያዎች
👇👇👇👇 ደውሉልን
09 79 81 47 58
09 62 88 99 78
09 86 58 12 19

ያሉበት መተን እንወስዳለን
Yamshate original jacket
Price 1500 and 2000
0926688491
@modelhani

@modelhana
Original kaporte
#2000birr

edhum wede yachnalocha batsaboch yamtfalguten aynte chma ba tezaze ena ba kinshi enmtalen contact arguge

@modelhana
0926688491

@modelhani