የጁፒተር እና ሳተርን ተደራርቦ መታየት #የሚመስል ክስተት!
#Great_conjunction
#በካፕሪኮርን_ሕብረ_ኮከብ ጁፒተርና ሳተርን (great conjunction) ግጥጥሞሽ ሊፈጥሩ ነው።
እንደምታውቁት ጁፒተር እና ሳተርን በስርዓተ ፀሃያችን ውስጥ 5ኛ እና 6ኛ ሆነው በተከታታይ ሰፍረዋል፤ ጁፒተር ደሞ በመጠነ ቁስም(mass) በዲያሜትርም ከሁሉም ፕላኔቶች እጅግ ግዙፍ ነው፣ ፕላኔት ሳተርን ደሞ ሁለተኛ ነው። #ጁፒተር ከመሬት ≈5.91AU ርቆ ይገኛል 1AU=150,000,000Km ነው።
ስለዚህ ከመሬት እስከ ጁፒተር ያለው ርቀት (5.91×150,000,000Km)≈886,500,000Km ወይም #886.5Million Km ይሆናል። በ6ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው #ሳተርን ከመሬት ≈10.768AU ርቆ ይገኛል ይህም (10.768×150,000,000Km)≈1,615,200,000 ወይም #1.6152Billion Km ነው። Oh በጣም ሩቅ ነው!! ብዙ የቻናላችን አባላት "ማታ ምንም ያየነው ነገር የለም፣ ጨረቃ ብቻ ናት ምትታየን" ብላችሁኛል፤ ኸረ ወገን እያሰብን እንጂ🤔 ከጁፒተር #886.5Million Km ያህል ርቃችሁ፣ ከሳተርን ደሞ #1.6152Billion Km ርቃችሁ ግዙፉን ጁፒተር እና ሳተርን እንደ ጨረቃ ማየት ነበር እንዴ ያፈለጋችሁት?? ጨረቃ እኮ ገዝፋ የምትታየን በአማካይ ከኛ እጅግ ቅርብ በሆነ ርቀት ማለትም #384,000Km ብቻ ርቃ ነው። ከጁፒተር እና ከሳተርን ምን ያህር ርቀን እንደምንገኝ ለጨረቃ ደሞ ምን ያህል ቀርበን እንደምንገኝ ያለውን የርቀት ልዩነት በአንፃራዊነት ማየት ትችላላቹ!
ሌላው ነገር የጁፒተር እና ሳተርን ከባቢ አየር በጣም ወፍራም ሚባል አይነት ነው፤ የዚህም ምክንያት እንደ #ሃይድሮጅን እና #ሂሊየም የተባሉ ጋዞች በተለይ ደሞ የሀይድሮጅን ጋዝ በፕላኔቶቹ ዙሪያ በጣም ስላለ እንዲሁም ፕላኔቶቹ በmass በጣም ግዙፍ ስለሆኑ የመሬት ስበታቸውን(gravity) ከፍተኛ ስላደረገው እነዚህ ጋዞች በግራቪቲው ምክንያት ከፕላኔቶቹ ላይ escape ሳያደርጉ እዛው እንዲቆዩ አድርጓቸዋል። የጋዞቹ እዛው መቆየት ደሞ አየራቸው ወፍራም እንዲሆን አድርጓል። ይህ ማለት ደሞ ከነዚህ ፕላኔቶች እየራቅን በሄድን ቁጥር በኛና በፕላኔቶቹ መሀከል የሚፈጠረው ርቀት ዙሪያቸውን ከከበው ወፍራም አየር ጋር ተዳምሮ ፕላኔቶቹን እንዲደበዝዙ ያደርጋል። ስለዚህ ልታዩ ምትችሉት ነገር ሁለት ክዋክብት የሚያክሉ ወይም ክዋክብት የሚመስሉ ነገሮችን ሲሆን፤ ነገር ግን እነሱ ፕላኔት ጁፒተር እና ፕላኔት ሳተርን እንደሆኑ ሊያንሱ የቻሉትም ከነሱ አንፃር ባለን ርቀት ምክንያት እንደሆነ ልትገነዘቡ ይገባል።
#ይህ_ነገር_እንዴት_ሊከሰት_ቻለ?
#ክስተቱን_በአይናችን_አየን እና #ምን_ይሁን? #ብርቅ_ነው? 🤔
#አዎ_ብርቅ_ነው🚶
እንደሚታወቀው ሁሉም ፕላኔቶች በሚባል ደረጃ elliptical orbitን ይከተላሉ፣ በጁፒተር አንድ ቀን ማለት 9.925 hours ሲሆን አንድ አመት ደሞ 11.86 የምድር አመት ነው፤ በሳተርን አንድ ቀን ማለት 10.656 hours ሲሆን አንድ አመት ደሞ 29.4 የምድር አመት ነው፤ ከዚህ መረዳት የምንችለው ነገር ፕላኔት ሳተርን ከፕላኔት ጁፒተር አንፃር ምን አይነት አዝግ ጉዞ እንደምታደርግ ነው፣ ምክንያቱም ሳተርን ከጁፒተር አንፃር ከፀሐይ በጣም ሩቅ ስለሆች radius of orbitዋ ትልቅ ይሆናል፣ ሳተርን አንድ ግዜ ፀሐይን ለመዞር 29.4 የምድር አመት ይፈጅባታል ጁፒተር ደሞ 11.86 የምድር አመት ይፈጅባታል፤ ልዩነቱ ግልፅ ነው ጁፒተር ሁለት ጊዜ ፀሐይን ዞራ ሶስተኛውን ዙር ማጋመስ ስትጀምር ሳተርን ገና አንድ ዙር ትጨርሳለች። በዚህ ምክንያት እነዚህ ሁለት ፕላኔቶች በጣም ተቀራርበው የምናይበት እድል በጣም አነስተኛ ያደርገዋል፤ በርግጥ እነዚህ ፕላኔቶች በ20 አመት አንዴ በተወሰነ ደረጃ ተቀራርበው ቢታዩም፣ በዚህ ደረጃ ግን ማለትም በ 0.1 ድግሪ ተራርቀው የሚታዩት በ400 አመት አንድ ግዜ ነው። እሱም በነገው ዕለት የሚፈጠረው ነው፤ ዛሬ የሚታየው ቅርበት ከ0.2 ድግሪ በታች ሲሆን ነገ ማለትም ታህሳስ 12-2013 ዓ.ም ቅርበታቸው 0.1 ድግሪ ይሆናል።
ከላይ ለመጥቀስ እንደሞከርኩት በኛና በጁፒተር መሀከል ያለው ርቀት #886.5Million Km እንዲሁም በኛና በሳተርን መሀከል ያለው ርቀት 1.6152Billion Km ነው፤ ይህን ዋቢ በማድረግ በጁፒተር እና በሳተርን መሀከል ያለውን ርቀት 728,700,000Km ይሆናል።
በየት አቅጣጫ እንመልከት?🤔
ጨረቃ ባለችበት/ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ፣ ፀሐይ ከጠለቀች ከ 1 ሰዓት በኋላ ማየት ትችላላችሁ።
ማታ ክስተቱን ሚያሳይ #ፎቶ ወይም #ቪድዮ ይዤ እመለሳለሁ!
#Warning 🛑
ደመና ካለ ለማየት አዳጋች ስለሚሆን አንጋጣቹ ስትቆዩ የሌሊት ወፍ በአፋቹ እንዳይገባ ጥንቃቄ ያድርጉ።😜
#hint
#geometry
The above calculations are based on a maximum distance between Earth and the two planets. Since all planets obeys elliptical orbit with Sun as focus; the distance between Earth, Jupiter and Saturn varies with their position.
contact us👉 @ethio_physics_bot
Join 👉 @science_expert
Join 👉 @engineeringspace
Join 👉 @deep_space_science
Join 👉 @Ethio_physics

salme edat nchu naga photo shooting selale mastfe metfalgum wadem satochim awruge 👠💄👗💅
@modelhani
@modelhana
@modelhani
@modelhana
#model Hana Fikadu
#Fashin Model
#height 1.70
#weight 42 kg
#tg @modelhana
#instagram hanitwa123
#fb Hani princess Gall
@modelhani
#Fashin Model
#height 1.70
#weight 42 kg
#tg @modelhana
#instagram hanitwa123
#fb Hani princess Gall
@modelhani
yab studio official channel
-ለሰርግ
-ለልደት
-ለተለያዩ ዝግጅቶች ፎቶ እና ቪዲዮዎችን እንቀርፃለን።
📱 0920750460/0946358325/0961148081
-ለሰርግ
-ለልደት
-ለተለያዩ ዝግጅቶች ፎቶ እና ቪዲዮዎችን እንቀርፃለን።
📱 0920750460/0946358325/0961148081
Forwarded from Deleted Account
Telegram
YAB STUDIO 💍🎓