ሰላም ውድ ሞዴሎች nohe casting and events yazgjwe lamodeloch አዲስ ስራ ስላለ ሴት እና ወንድ ሞዴሎች
inbox @Modelhani
@Modelhana
inbox @Modelhani
@Modelhana
Forwarded from A D O T MODELING ETHIOPIA
አዲስ የፎቶ ፕሮግራም በአዶት MODELING
❤️ሜካፕ
❤️ማራኪ የሆኑ የዲዛይነር ልብሶች
❤️ ለፎቶ ምቹ የሆኑ ቦታዎች
❤️የተለያዩ የሞዴሊንግ ፎቶ አነሳሶች እና
ዘመናዊ ጥራታቸውን በጠበቁ ካሜራዎች
❤ክፍያ600 ብር
❤20 የተለያዩ ፎቶዎች
ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ @DanielMeseganaw ይመዝገቡ

❤️ሜካፕ በኛ
❤️ የዲዛይነር ልብሶች ከኛ
❤️ ለፎቶ ምቹ ከሆኑ ቦታዎች ጋር 💃🕴🕺👯♂
❤️ክፍያ 600 ብር
❤️20 የተለያዩ ፎቶዎች
ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የሞዴሊንግ ፍቅሩ ያላችሁ
👇👇👇 👇👇👇👇
@DanielMeseganaw ይመዝገቡ
❤️ሜካፕ በኛ
❤️ የዲዛይነር ልብሶች ከኛ
❤️ ለፎቶ ምቹ ከሆኑ ቦታዎች ጋር 💃🕴🕺👯♂
❤️ክፍያ 600 ብር
❤️20 የተለያዩ ፎቶዎች
ፕሮግራሙ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የሞዴሊንግ ፍቅሩ ያላችሁ
👇👇👇 👇👇👇👇
@DanielMeseganaw ይመዝገቡ
#Ethiopia : ለክልላችን የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ አርሶ አደሮች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች እንዲሁም መላው ህዝባችን ወራሪውና አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀገራችን ላይ ክህደት ሠርቶ በመከላከያ ሰራዊታችን ላይ ጥቃት በመፈጸሙ ምክንያት ጦርነት ውስጥ አስገብቶናል፡፡
የተቃጣብንን የጦርነት አደጋ ለመከላከልና የከሃዲውን ቡድን ግብአተ መሬት ለመፈጸም መከላከያ ሰራዊታችን፣ ልዩ ኃይላችን እንዲሁም ሚሊሻችን ከመላው ህዝባችን ጋር በመሆን አኩሪ ድል በመቀዳጀት ላይ እንገኛለን፡፡
ትህነግ በአማራውም ሆነ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ንቀቱና ድፍረቱ ከልክ ያለፈ በመሆኑ ህዝባችንን በእጅጉ አስቆጥቶታል፡፡ በመሆኑም በክልላችን በሁሉም አካባቢዎች የአሸባሪውን ግብአተ መሬት ለመፈጸም ህዝባችን ከመንግሥት ጎን ተሰልፎ ያለ በመሆኑ ምስጋናችን ወደር የለውም፡፡
ነገር ግን ጦርነቱን በቀላሉ (ብዙ ህይወትና ንብረት ሳይወድም) በአሸናፊነት ለመወጣት ህዝባችን ጥንቃቄ ሊያደርግ የሚገባባቸው ሁኔታዎች ተስተውለዋል፡፡
በዚህ ወቅት ውጊያ ውስጥ ያለን እንደመሆናችን ጦርነቱ የሚመራው በአንድ የእዝ ማእከል መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ የፌዴራል መንግሥትና የክልሉ መንግሥት የኮማንድ ፖስት የእዝ ማእከል በሚያስተላልፈው ጥሪ መሰረት ካልሆነ በስተቀር በየትኛውም የክልላችን አካባቢ ውጊያ ወደሚካሄድባቸው አካባቢዎች ጦርነቱን ለመቀላቀል የሚደረግ እንቅስቃሴ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልጻለን፡፡
በእዝ ማእከሉ አልያም የኮማንድ ፖስቱ አባል በሆነው የክልሉ መንግሥት ህጋዊ መግለጫ እስካልተሰጠ ድረስ በየዞንና ወረዳዎቻችን ወደ አውደ ውጊያው በመዝመት ሰራዊታችንን ለመቀላቀል የሚደረገው ጥረት መቆም ይኖርበታል፡፡
ለተከበረው መላው የክልላችን ህዝብ ይህ መልእክት አስፈላጊ የሆነው አሁን ያለው ኃይል ጦርነቱን በአግባቡ እየመራ እንደሆነ እንዲታወቅ እንፈልጋለን፡፡ በመሆኑም በግብታዊነት ከየአካባቢው የሚደረገው የዘመቻ እንቅስቃሴ ህዝባችን በአሸባሪው ቡድን ላይ ያለውን ምሬት የሚገልጽ መሆኑን የምንረዳ ቢሆንም ጥበብ በተሞላበት ጀግንነት ጦርነቱን ለማሸነፍ የሚደረገውን ጥረት የሚያደናቅፍ ስለሆነ ከዚህ ድርጊት መቆጠብ ያስፈልጋል፡፡
አሁን በጦርነቱ ውስጥ እያገኘን ያለውን ድል መሰረት በማድረግ ከክልላችን ህዝብ የሚጠበቁ ጉዳዮችን ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡ የመጀመሪያው ሁሉም ነዋሪ ባለው አደረጃጀት ከጸጥታ ኃይላችን ጎን በመሆን አካባቢውን ከሰርጎ ገቦች ነቅቶ ሊጠብቅ ይገባዋል፡፡
ሁለተኛ በአውደ ውጊያው ላይ ለሚገኘው ሰራዊታችን ግብአት የሚያገለግሉ ድጋፎችን በየአካባቢው በተዋቀረው ህዝባዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አማካኝነት በማሰባሰብ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
ሦስተኛውና የመጨረሻው ደግሞ የሰብል መሰብሰቢያ ወቅት እንደመሆኑ በሰላሙ ጊዜ አምራች በክፋ ጊዜ ወታደር የሆነው አርሶ አደራችን ተረጋግቶ ሰብሉን በመሰብሰብ ከመንግሥት የሚተላለፉ ጥሪዎችን በመጠባበቅ የተለመደ ሰላማዊ ህይወቱን እንዲቀጥል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ጦርነቱን በአጭር ጊዜ በአሸናፊነት ለማጠናቀቅ የመንግሥትን ጥሪ ተቀብሎ ህዝባችን ከመንግሥት ጎን በመሆን ርብርብ እንዲያደርግ ጥሪያችንን በድጋሜ እናስተላልፋለን፡፡
ድል ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን! ድል ለአማራ ክልል ልዩ ኃይል እና የሚሊሻ ሰራዊታችን!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
ጥቅምት 27 ቀን 2013 ዓ.ም
ባህር ዳር
@addis_zena1

ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ህወሃት በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትን መለዮ በማዘጋጀት ላደራጃቸው ታጣቂዎች በማልበስ ኤርትራ እንደወረረች በመግለጽ ህዝብን እያደናገረ ነው ሲሉ ተናገሩ።
ሁመራና አካባቢው ሙሉ ለሙሉ በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መዋሉን የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ አስታወቁ።
ሰራዊቱ በአሁኑ ሰዓት ከሁመራ እስከ ሽራሮ ያለውን ቦታ በማጥቃት የተለያዩ ስፍራዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ እንደሚገኝም አመልክተዋል።
ሰራዊቱ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች ለሚኖሩ ሰዎች ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ የእርዳታ ድርጅቶች ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት ጋር ተነጋግረው ድጋፍ ማድረግ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
የህወሃት ጁንታ በአልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ የኤርትራ መከላከያ ሰራዊትን መለዮ በማዘጋጀት ላደራጃቸው ታጣቂዎች በማልበስ ኤርትራ እንደወረረች በመግለጽ ህዝብን እያደናገረ እንደሆነም መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።በዚህ የተቀናበረ ድራማ ህዝቡ ሳይታለል ለመከላከያ ሰራዊቱ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

Forwarded from WOW Fashion (Fre)
Forwarded from WOW Fashion (Fre)
Forwarded from WOW Fashion (Fre)
Forwarded from Ñòhê hãbešhá ďàñçėr çřèw
https://t.me/joinchat/AAAAAEbB_kWdpdoFt-wLig🇪🇹lena endanci new music video clip coming soon abera kebede Dancer nohe habesha dance crew 🇪🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
zagye ZAGYE ZAGYD