official Model hana
77 subscribers
291 photos
22 videos
3 files
16 links
In this chanal you can get
#Tik tok vidios
#cat walk
#Music new and oldis
#meme
#wak vidio
Download Telegram
official model hana fikadu
height 1.70
age 20
weight 43 kg
@Modelhani join as

@Modelhana
ለሞዴሎች እና በዛ ዙሪያ ላላችሁት
1ዶክተር ዶክተር ለመሆን ትምርህት ተምሮ እንደሆነው ሞዴልም እንደዛው

ሞዴሊንግ ትልቅ በጣም ትልቅ Industry ነው ብናውቅበት ሀገራችንን የምናስተዋዉቅበት ትልቁ Industry ነው
ግን እስካሁን ያላደገው ለምንድን ነው?
"ብዙ መለስ ይኖራችሁል ግን እንደኔ እንደኔ በArt ዙሪያ ያሉት እና ሞዴሎች ናቸው ተጠያቂ
1.ሞዴሎች ያልኩበት ትልቅ Industry እንደሆነ እያወቁ ራሳቸውን አያከብሩም
2.ሞዴሊንግ በሌላ መንገድ ያስቡታል ግን እንደ ሌላው Industry ትምርህት ቤት አለው
3.ሙያውን አክብሩት ያከብራቿል
4.በአርት ዙሪያ ያልኩት 1ሴት ስራ መስራት ስትፈልግ ሴትነት መጠቀም ምትፈልጉትን ለማለት ነው በጣም ትልቁ industry እንዳያድግ የሚያደረጉት እንደነዚ አይነት ሰዎች ናቸው።

‼️‼️ራሳችሁን Famous ለመሆን ብላችሁ አታዋርዱ ትክክለኛ ነገር ተጠቀሙ
Forwarded from Online cast models (Seblina Queen 👑👑)
Selam selam modeloch honachu sra yatachu artist honachu le clip production crew katachu gtem ena zema megzat metfelgu arif yetebalu modelochn kefelegachu ye youtube sra lemesrat dewlulen 0910886043
Channel photo updated
Forwarded from Cover Music (Jo)
አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች!

በበርካታ የትያትርና ፊልም ስራዎች የምትታወቀው አንጋፋዋ አርቲስት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ አለም በሞት ተለየች።

ለሳምንታት በህመም ላይ የነበረችው አርቲስቷ ዛሬ ማለዳ ነው ማረፏ የተሰማው።

የአርቲስቷ ስርዓተ ቀብር ነገ በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ከኢ.ብ.ኮ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
😁😁😁
#ብዙ_ሰዎች_ደስተኛ_መሆን_ እንፈልጋለን_ግን አልቻልንም_ሲሉ_ ይሰማሉ!! ደስታ ለጥቂቶች ብቻ የሚገለጥ ሚስጥር አይደለም፡፡ እንግዲህ ደስተኛ መሆን አቃተን አልቻልንም የምትሉ የተወሰኑ ደስተኛ የሚያረጓችሁ ነገሮች ልንገራችሁ እነዚህን በትክክል
ከተገበራችሁ ደስተኛ ትሆናላችሁ!!!
🎗 #ማመስገን
እኔ በህይወቴ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ ግን ሁሉም ስለተሟላልኝ ወይም ሁሉንም ስላገኘሁ አይደለም!! የምፈልጋቸው ግን ያላገኘዋቸው በርካታ ነገሮች አሉ፡፡ ግን ደስተኛ እንዳልሆን አልከለከሉኝም፡፡ ምክንያቱም ከሌለኝ ነገር ይልቅ ያለኝን ስለምመለከት፡፡ አንተም በሌለህ ነገር ላይ ትኩረት አታድርግ ከሌለህ ነገር ያለህ ነገር ይበልጣልና አያቶቻችን ከነገ ዶሮ የዛሬ
እንቁላል ይበልጣል ይላሉ ስለዚህ አንተም አንተም ደስታህን በነገ ዶሮህ ለይ አድርገህ የዛሬ የደስታህን እንቁላል አትስበር፡፡ ስለዚህ የለኝም አትበል ሁሌም በተሰጠህ አመስግን ከማማረር ይልቅ ማመስገን የተሻለ ነው፡፡ አስብ ላለው ሁሌም ይጨመርለታል ለሌለው ግን ያለውም ይቀነስበታል፡፡ ስለዚህ
ባለህ ነገር እንዲጨመርልህ ሁሌም አመስግን፡፡ አመስጋኝ ነፍስ በስጦታዎች ትሞላለችና አመስግን፡፡
🎗#ደሀ ነኝ_ብለህ_ታስባለህ??
አብዛኛው ሰው እኔ ደሀ ነኝ ሲል ይሰማል ለመደሰትም ገንዘብ እስኪያገኝ ይጠብቃል!! አይገርምም ሀብታም ገንዘብ ሲፈልግ በጣም ያስቃል ፡፡ ሁላችንም ሀብታም መሆናችንን ብነግራችሁስ ምን ትላላችሁ ?
✍ለምሳሌ፡- አሁን ይህንን ፅሁፍ እያነበባችሁ
ነው !! ይህንን ፅሁፍ የምታነቡበትን አይን አንድ ሀብታም በ 10 ሚሊየን ብር ሽጡልኝ ቢላችሁ ትሸጡለታላችሁ ?? በእርግጠኝነት አታደርጉትም ምክንያቱም <<አያዋጣማ>> ከ10 ሚሊየን ብሩ ይልቅ አይናችን ይጠቅመናልና:: አያችሁ አሁን በ10 ሚሊየን ብር እንኳን የማይተመን ውድ ሀብት
አለን ማለት ነው፡፡ ችግሩ ይህንን ሀብት መጠቀም
አለመጠቀማችን ነው ስለዚህ እነዚህን ሀብቶች ስንጠቀም ሀብታም ነን ማለት ነው ስለዚህ ደሀ ነኝ ብለህ አትዘን ገንዘብና እንቅልፍ በራሳቸው ጊዜ ይመጣሉ ካንተ የሚጠበቀው መስራት ብቻ ስለዚህ ገንዘብ ማጣት ደስታህን አያጠፋውም ምክንያቱም አንተ ሀብታም ስለሆንክ ደስተኛ ሆነህ ኑር፡፡
🎗#ሁሉንም_ለማስደሰት_አትሞክር !!!
ኢሄ ዋናው ነው ደስታህ የሚጠፋው ሁሉንም ለማስደሰት ስትሞክር ነው ስለዚህ ሁሉንም ለማስደሰት አትጣር!! አንተ ካመንክበትና አንተ ማድረግ የምትፈልገውን ብቻ አድርግ አስብ የፈለገ ስራህ ከበረዶ 10ሺ እጥፍ የነጣ ቢሆን ሁሉንም ማስደሰት አትችልም!! አስተውል ሂትለር የአለማችን ጨካኝ ሰው ነው የሴቶችን ጡት ይቆርጥ የነበረ እሱም ወዳጅ አለው እጅግ መልካም የተባለ ሰው ደግሞ እንደዛው ጠላት አለው ስለዚህ ሁሉንም ማስደሰት እጅግ ከባድ ነው!! ስለዚህ በዚህች ልዩነት በማትጠግብ አለም ውስጥ እየኖርክ ነብስህን አታስጨንቅ ሌሎች እንዲደሰቱ አንተ አታልቅስ አንተ ብቻ ደስተኛ ሁን!!!
🎗#ደስታችሁን_ቅርብ_ቦታ አታስቀምጡ !!! ይህንን አጭር አንድ ፅሁፍ ላይ አነበብኩትና ላካፍላችሁ ወደድኩ ብላ ሚስጥር አደራው የፃፈችውን ታሪክ ልንገራችሁ ‹‹አንድ አባት ደስተኛ ስለመሆን ሲጠየቁ እንዲህ አሉ ‹ደስታችሁን ቅርብ ቦታ አታስቀምጡ› ደስታችሁ በትዳራችሁ ከሆነ ትዳራችሁን ባጣችሁ ወይ በተበላሸ ጊዜ ደስታችሁን ታጣላችሁ እንዲሁም ደስታችሁ በልጆቻችሁ ወይም በገንዘባችሁ በስራና በአገልግሎታችሁ ተመሳሳይ ነገር መከሰቱ አይቀርም ስለዚህ አደገኛ የሆኑ መድሃኒቶች ህፃናት ከማይደርሱበት ቦታ ይቀመጥ የሚል ፅሁፍ እንደሰፈረባቸው ሁሉ እኔም ደስታችሁን ሌሎች ነገሮች ሊያገኙት በማይችሉበት ቦታ አኑሩት እላለሁ አሉ›› እንግዲህ ደስታ የምናጣው ምናልባት ደስታችንን ሁሉም ሊያገኙት በሚችሉት ቦታ አድርገነው ይሆናል፡፡ ከጓደኛ ስንጣላ ከስራ ባልደረባችን ጋር ስንኳረፍ የስራ ጫና ሲበዛ በሆነው ባልሆነው የምናዝነው ደስታችን አላፊ አግዳሚ በሚያገኘው ቅርብ ቦታ ስላስቀመጥነው ነው!!
🎗#ለመደሰት_አለመጨነቅ!!
ለምንድን ነው የምኖረው? እያልክ እየተጨነቅክ ከሆነ ይህን አንብብ ምን አልባት ሁሉ የተሟላልህ፤ እና ደስተኛ ብትሆን ኖሮ፤ ለምን እንደምትኖር ትጠይቅ ነበር? በፍፁም። ይህ የመኖር ጥያቄ የሚመነጨው ደስተኛ ካለመሆን እና ካለመርካት ነው። ሰዎች ባዶነት ሲሰማቸው ለምን እንደሚኖሩ ይጠይቃሉ። ውስጥህ አላማ ካለ እና ወዴት እንደምትሄድ ካወቅክ፤ ለምን እንደምትኖር አትጠይቅም። አላማ ያለው ሰው “ለምን” የሚል ጥያቄ አያነሳም። ህይወት መንገድ ነው፤ የማያቋርጥ መንገድ።አላማ ኖረህም አልኖረህም መንገዱን መራመድ ግድ ይልሃል። ልዩነቱ አላማ ሲኖርህ መድረሻህን ስለምታውቀው አይምሮህ በለምን ጥያቄዎች አይጨነቅም። አላማ የሌለው ሰው ግን መንገዱን ለምን እንደሚጓዝ ስለማያውቀው፤ እያንዳንዷ እርምጃ ትከብደዋለች።
🎗#ዛሬ_ብሞትስ_በል!!!
ዛሬ ብንሞትስ ብላችሁ አስቡ እስኪ
👉1:- ለነገ ያሳደርናቸው ብዙ ሀሳቦች አብረውን ይሞታሉ
👉2:- ለነገ ያቆየናቸው ስንት ግቦች መቃብር ይወርዳሉ
👉3:- ዛሬ ሳናወጣው የደበቅነው ተሰጥኦአችን አብሮን ይቀበራል
👉4:- ሳይፈነጥቁ የቆዩ ብዙ ተስፋዎች ይቀጫሉ
👉5:- ለሰዎች ያላሳየናቸው ስንት ደግነቶች አፈር ይበላቸዋል
👉 6:- ያልተነገሩ ስንት ይቅርታዎች ይሞታሉ
👉7፡- ነገ እደሰታለሁ ብለህ ቀን ስትጠብቅ ቀኑ ይጨልምብሀል ስለዚህ አስብ እየአንዳንዷን ቀን እንደ መጨረሻ ቀን ቁጠራት ማድረግ ያለብህን ዛሬ እያደረክ ተደሰት just do it now አይመስልህም ?
🎗# ፈገግ_በል
ሁል ጊዜ በስራህምቦታ ቢሆን በማህበራዊ ክንዋኔ ወቅት ፈገግ በል አንዳንድ ሰው ግርም ይለኛል የተገደደ ይመስል ፊቱን ጭምድድ አድርጎ ተኮሳትሮ ይውላል አንተ ግን አስተውል ከፊት መኮሳተር የምታተርፈው የግንባር መሸብሸብ ብቻ ነው ስለዚህ
ፈገግ በል !!!
------------
✨እንግዲህ አስተውል አሁንም እልሀለው ድመት አይጥ እንድትይዝ ተብሎ ችቦ አይበራላትም አንተም እንድትደሰት ተብሎ ልዩ ተአምር አይፈጠርም በቃ ደስስስስስ ይበልህ!! አስብ በጨለማ ሁሉም ቀለም ጥቁር ነው ከለር ለመለየት የግድ መብራት ማብራት አለብህ ደስተኛ ለመሆን ከፈለክ የህይወትህን መብራት አብራ !"
መልካም ምሽት
Forwarded from Deleted Account
Code # 008
hana fikadu
1.70
43Kg
A.A
join as
Forwarded from Jossey Funs (Jo Ĵőssęy)
የ ሚስ ቱሪዝም አዲስ አበባ የ ኦዲሽን ጥሪ አብዛኛቹ ባቀረባቹልን የተጨማሪ ቀን ጥሪ መሰረት. ነገ ቅዳሜ መስከረም 30 ከሰዓት ከ 8-10 ባለው ጊዜ በ መምጣት እና ምስሉ ላይ ያለውን የአለባበስ በሟሟላት ኦዲሽኑን እንድትወስዱ እናሳስባለን!


ይህ ውድድር በራሱ ስልጠና ስለሚኖረው ሞደሊንግ ትምህርት ለወሰዳችሁ እና ላልወሰዳችሁም ይሆናል ::
Channel photo updated