ትልቁ ውጤት በትንሽ ነገሮች ይጀምራል።
ማንኛውም ተማሪ 500+ ውጤትን እንደሚመለከት ይመስለዋል። ነገር ግን እውነተኛው ጉዞ ከሚመስለው በሙሉ ይለያል።
ትልቁ ውጤት በትንሽ ነገሮች ይጀምራል። ማለትም፡
· 1 ገጽ ብቻ ማንበብ
· 1 ፎርሙላ ብቻ ማስታወስ
· 1 ጥያቄ ብቻ መስራት
· 15 ደቂቃ ብቻ ትኩረት መስጠት
እነዚህ ትንሽ ነገሮች የሚሰሩት ምክንያት አንድ ብቻ ነው፡ Discipline!
በቀን 15 ደቂቃ ማንበብ ቀላል ይመስልሀል። ነገር ግን፡
· በሳምንት = 1.75 ሰዓት
· በወር = 7.5 ሰዓት
· በ 6 ወር = 45 ሰዓት ነው!
45 ሰዓት ያለማቋረጥ ትኩረት መስጠት ምን ማለት እንደሆነ አስቡት። ይህ ከ500 በላይ የሚለው ቁጥር እንዴት እንደሚመጣ ነው።
👉 ለ ዝግጅት የመጀመሪያ እርምጃ ለመውሰድ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!

❤10👍6
የተለያዩ ምክንያቶች ቢኖሩም አላማህን ታሳካለህ!
አላማ ማለት ቃል ነው። ማሳካት ግን ተግባር ነው።
ተግባሩ ሁልጊዜ ምክንያቶችን ያሸንፈዋል።
ምክንያቶች ሁልጊዜ ይመጣሉ። የአላማህ መሳካት ግን አንድ ጊዜ ብቻ ነው።
ሶስት ቀናት በሙሉ ማለት ይህ ነው። ምክንያቶች ሳይሆን ውጤት ላይ ያተኮረ Discipline።
አሁን ራስህን ጠይቅ፡ ሰበብ ሲመጡ ያቆምሃል ወይስ ያስቀጥልሃል?
👉 ለ ዝግጅት የመጀመሪያ እርምጃ ለመውሰድ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!
አላማ ማለት ቃል ነው። ማሳካት ግን ተግባር ነው።
ተግባሩ ሁልጊዜ ምክንያቶችን ያሸንፈዋል።
ምክንያቶች ሁልጊዜ ይመጣሉ። የአላማህ መሳካት ግን አንድ ጊዜ ብቻ ነው።
ሶስት ቀናት በሙሉ ማለት ይህ ነው። ምክንያቶች ሳይሆን ውጤት ላይ ያተኮረ Discipline።
አሁን ራስህን ጠይቅ፡ ሰበብ ሲመጡ ያቆምሃል ወይስ ያስቀጥልሃል?
👉 ለ ዝግጅት የመጀመሪያ እርምጃ ለመውሰድ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!
❤10👍3
ማንኛውም ውስብስብ ሥራ በትንሽ ክፍሎች ይከፈላል።
የ4ቱን ክፍል መጽሐፎችን ሲታይ ትፈራለህ?
ብዙዎች አንድ ትልቅ ተራራ እንደማየት ይሰማቸዋል። የማይጨርሰው፣ የማይቻለው፣ የሚያስፈራው።
ትልቅ ተራራ ነው። ግን ተራራ የሚወጣው በአንድ እርምጃ አይደለም።
ልክ እንደ ምግብ አስብ። አንድን ትልቅ ምግብ በአንድ ንክሻ ለመዋጥ አትሞክርም። በትንሽ ቁርስራሽ ትከፋፍልና እንጅ።
ውስብስብ ትምህርትም እንዲሁ ነው።
· ሙሉውን መፃፍ ማንበብ አታስብ
· ዛሬ አንድ Unit ብቻ
· አንድ Unit = ጥቂት ገጾች
· ነገ ሌላ Unit
በየቀኑ፡
1. 10 ጥያቄዎች
2. አጭር ማስታወሻ
ከአንድ ወር በኋላ ሙሉ መፅፉን አጠናቅቀሃል።
👉 ለ ዝግጅት የመጀመሪያ እርምጃ ለመውሰድ @ModelTutorbot ተጠቀሙ!
ትልቁ ተራራ የሚወጣው በብዙ አንድ እርምጃዎች ነው።

🔥4❤2😁2
የኢንትራንስ ፈተና እየተቃረበ ነው።
አሁንም "ወዲያ" እያልክ ነው?
ነገር ግን አንድ እውነታ አለ። አሁን ያለህበት ቦታ በመጨረሻው ቀን የምትሆንበት ቦታ ሊሆን አይችልም። በዛሬ ላይ የምትወስደው ውሳኔ ነው ያ ልዩነት የሚፈጥረው።
3 ወር ብዙ ነው - ተሞክሮ ለመቅሰም እና ግብህ ላይ ለመድረስ በቂ ጊዜ ነው።
ዛሬ አንድ ቀላል ነገር አድርግ፦
📖አንድ ገጽ ክፈት
🧠አንድ ጽንሰ ሐሳብ ተረዳ
✍️አንድ ጥያቄ መልስ
ዛሬ የምትወስደው ትንሽ እርምጃ ከ3 ወር በኋላ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።

❤18👍10
Ethio Student Discussion
Fetenaw miyaziya mecheresha gnbot mejemeriya teblo Nw yetenegern mn yakl ewnet nw
ማትሪክ ፈተና ማዝያላይ ይሆናል?
እስከአሁን official መረጃ አሎጣም
በኔ miliketa በጭራሽ አይሆንም ምክኛቱም እናንተ ልትፈተኑ የዩንቨርስት ተማርዎች መውጣት አለባቸው!
እነሱ ደሞ ምርጫ ሲደርስ ገና ለመምረጥ ሄደው ይመለሳሉ ወደ ግብ! ምርጫ ካልተሳሳትኩ ግንቦት 24 ነው!
ስለዚህ official ባልሆነ መረጃ አትወናበዱ!

🙏6❤1
Ethio Student Discussion
No temari endayzenaga!!! Adegegna prediction new yesetehew AA beworeda dereja tenegirewal Ginbot 3 fetena endemjemir brother
ይቅርታ ምናልባት ሊሆን ይቻላል!
እያጣራው ነበር እና ፈተናው በኦንላይን ሚሰጥ ከሆነ ማዝያ መጨረሻ አከባቢ ሊጀመር ይቻላል እና አትዘናጉ!
ሌላው ደሞ በብዙ ዙር እንደሚሆን ሰምቻለው
የመጀመሪያ ዙር ተፈታኝ ከመጨረሻ ዙር ጋር የወራት ልዩነት ልኖራቸው ይቻላል!
ስለዚህ አንብቡ እሽ ቤተሰቦች አትዘናጉ!

❤17🔥1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ።
የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባ ማካሄድ እንዳለባቸው ያሳሰበው አገልግሎቱ፤ በተለይም በግላቸው በድጋሚ የሚፈተኑ ተፈታኞች https://register.eaes.et በሚለው የራስ-አገዝ ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መመዝገብ እንደሚኖርባቸው ገልጿል።
አስፈላጊውን ምዝገባ ያላከናወነ ማንኛውም ተማሪ በፈተናው ላይ መሳተፍ የማይችል መሆኑን መሥሪያ ቤቱ አሳስቧል።
Via Tikvahethiopia

❤6👍5
Model Exam
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ እንደሚገኝ ተገለጸ። የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። ተፈታኞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምዝገባ ማካሄድ እንዳለባቸው ያሳሰበው አገልግሎቱ፤ በተለይም በግላቸው በድጋሚ የሚፈተኑ ተፈታኞች https://register.eaes.et በሚለው የራስ-አገዝ…
#NationalExam
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ምዝገባ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል፡፡
በድጋሜ በግላችሁ የምትፈተኑ ተፈታኞች ራስ-አገዝ በሆነው በዚህ ሊንክ 👉 https://register.eaes.et በመግባት መመዝገብ ይኖርባችኋል።
ተፈታኞች በተሰጠው የጊዜ ገድብ ውስጥ እንዲመዘገቡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳስቧል። ይመዝገቡ!
©tikvahuniversity

🙏7❤4
Have you been struggling with procrastination, staying focused while reading, or feeling unsure about your exam preparation?
A few days ago I asked what your biggest challenge is, and many of you said things like:
· “I have a plan but I won’t do it”
· “I want to read but I can’t concentrate”
· “Time management”
· “Loss my interested to study harder”
· “Not capturing what I have red”
· “The entrance question and the short note are not found”
I’ve been thinking about creating something to help with this, but I want to make sure it’s actually what you need.
Here’s what I’m considering:
A complete study success blueprint that shows you exactly how to build consistent study habits, stay focused, and walk into your exam with real confidence.
Inside, you’d get:
· The Anti‑Procrastination – simple tricks to start studying even when you don’t feel like it (including the 5‑minute rule & how to deal with social media distractions)
· Active Recall & Concentration Methods – how to actually remember what you read and stop wasting time on ineffective studying
· Short Note & Question Mastery – a step‑by‑step way to create powerful short notes, find or make the right practice questions, and learn how to solve any type of question—even when you’ve never seen it before
· Time & Resource Roadmap – a clear weekly schedule plus a curated list of the best materials for Maths SAT and Social Science subjects
But before I create this… I need to know if this is something you’d actually want.
The Test:
If this is something you’d be interested in… reply to this post with the word “INTERESTED” or send me a DM @ModelExamSupport.
If I get enough responses, I’ll create this for you. And everyone who responds gets first access when it launches.
Sound good? Let me know below 👇

❤12👎1🤯1
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል።
እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ-መረብ 38,905 ተፈታኞች መመዝገባቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ሌሎች 7 ሺህ የሚጠጉ ተፈታኞች ደግሞ በምዝገባ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ገልፀዋል።
ከምዝገባው መጠናቀቅ በኋላ ለተፈታኞች የፈተና ጣቢያዎችን ማሳወቅ፣ የአድሚሽን ካርድ እና የመለያ ቁጥር ማሰራጨት እንዲሁም ተማሪዎች በበይነ-መረብ የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ የማድረግ ሥራዎች ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ #ኢዜአ
©tikvahuniversity
https://t.me/Model_Exam

❤11👍3
Model Exam
"ከ500 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች ተመዝግበዋል።" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለአንድ ወር ያህል ሲካሔድ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች ምዝገባ ዛሬ እንደሚጠናቀቅ መገለፁ ይታወቃል። እስካሁን ከ500 ሺህ በላይ መደበኛ ተማሪዎች ለፈተናው መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በድጋሚ ፈተናውን ለመውሰድ በበይነ…
🇲🇪🇬🇦 🇷🇴🇴🇲
Coming sooon...
Coming sooon...
❤7
Forwarded from Tikvah-University
#EAES
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና የሚዘጋጅባቸው የትምህርት አይነቶች እና የክፍል ደረጃዎች ይፋ ሆነዋል።
ፈተና የሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ እና ፊዝክስ
በማኅበራዊ ሳይንስ
እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ስኮላስቲክ አፕቲትዩድ፣ ታሪክ፣ ጂኦግራፊ እና ኢኮኖሚክስ
የመልቀቂያ ፈተናው በየትምህርት አይነቱ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉትን ሁሉንም ምዕራፎች የሚሸፍን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
የዝግጅት አግባቡ 9ኛ ክፍል ላይ የቀድሞው እና የአዲሱ ስርዓተ ትምህርቶች የጋራ ይዘት (Common Contents) ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሲሆን፤ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ከፍል ያለው በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ይሆናል ተብሏል።
የኢኮኖሚክስ የትምህርት አይነት ግን በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሠረት ሆኖ ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን የሚሸፍን እንደሚሆን አገልግሎቱ ጠቁሟል።
@tikvahuniversity