🌹🥇🔥
💐 ኑ ከበረከቱ እንሳተፍ ! 🙏
ረቡዕና የዐርብ የቁርስ ዳቦዎትን ለእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ይስጡ ! 🙏
🕕 ምሳ ሰዓት ከ5:30 - 7:30
🕙 እራት ሰዓት ከ10:30 - 12:00 እንመዘግባለን !
📆 ምዝገባው ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፥
➥ ማክሰኞ ፥ ረቡዕና ኀሙስ ይመዘገባል !
🏘 Mother እና Sister cafe መውጫ በጠረጴዛ !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram

❤6⚡1❤🔥1
🌹🥇🔥
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ፥ ለልጆቿ !
➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ !?
እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤
❶ በመጀመሪያው ሳምንት የሰንበት መርሐግብር
➥ እሑድ ጥቅምት 8 ምሽት 11:20 - 12:40
❷ በቀጣዩ ሳምንት ዐውደ-ሐሳብ ልዩ መርሐግብር
➾ እሑድ ጥቅምት 15 ቀን 8:00 - 11:00
በዚህ መሠረት በየሳምንቱ ይቀያየራሉ ! ልጆቿ መጥታችሁ ኦርቶዶክሳዊ ሕይታችሁን በትምህርት አሳድጉ !🙏
➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥
➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !
🙏ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !
➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ! 🙏
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
─── ✦ ───
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly የግቢ ጉባኤው Channel
🌹🥇🔥
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ፥ ለልጆቿ !
➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥
💐 ኑ ፥ በሰንበት ከአባታችን ቤት እንጠይቅ እንማር !

🙏
➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ! 🙏
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
─── ✦ ───
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly የግቢ ጉባኤው Channel
🌹🥇🔥
❤5❤🔥3👏1🙏1
በሚካኤል
ቀን ግሩም ዕድል 🎁
ዛሬ በጠዋት ተነስቼ ከግቢያችን የ 1 ታክሲ ርቀት ላይ የሚገኘውን የአባይ ማዶ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ለመሳለም መንገዴን አቀናሁ። ታዲያ በመንገድ ላይ ሳለሁ አብሮኝ የሚሄደው ጓዴ ለረጅም ጊዜ በገና የመማር ፍላጎት እንዳለኝ ያውቅ ነበርና አንድ ድንቅ ዜና አበሰረኝ።
📢ዜናውም እንዲህ የሚል ነበር..
በማህበረ ቅዱሳን የበገና ስልጠና እንደሚሰጥ እና ይህ ስልጠና መሠረታዊ የበገና ስልጠና ሲሆን በሳምንት ለ3 ቀናት እየተሰጠ ለ 7 ተከታታይ ወራት የሚቆይ ይሆናል።
ምዝገባው ለዛሬ እና ለነገ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥኜ መመዝገብ እንዳለብኝ አስጠነቀቀኝ። እንዲሁም ወርሃዊ ክፍያው 450 ብር ብቻ ነው።
ታዲያ እኔም በሚካኤል ቀን ያገኘሁትን ዕድል እንዳያመልጠኝ ፈጥኜ ለመመዝገብ ወሰንኩ።
ምዝገባው እስከ ነገ 8:00 ድረስ ብቻ ስለሚቆይ እናንተም ዛሬውኑ ተመዝገቡ!
📍የስልጠና ቦታ ፦ሰላም አርጊው ማርያም
📝ለመመዝገብ
💵 ቅድመ ክፍያውን ወይንም 450 ብር
💳 በአካውንት:
1000623409078(abenezer allene ) በመላክ
📲 የክፍያውን screenshot ደግሞ @Abe_787 ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ
ይመዝገቡ ፣ ይማሩ !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤7
🌹🥇🔥
💥 የቤተሰብ መዋቅር ውይይት እና ሥልጠና ! 💥
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አያቶች፣ እናቶችና አባቶች፤ እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ በግቢ ጉባኤያችን እጅግ ተወዳጅ የኾነውን የቤተሰብ እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳደግ፣ ኹሉንም ልጆቻችንን የሚያረካ እና ወደ በጎው ዓላማችን የሚያደርሱን ሐሳቦች የምንለዋወጥበትን መርሐ-ግብር አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃለች ፤
➾ የግቢ ጉባኤው የቤተሰብ መዋቅር ፥ ዓላማ፣ መዳረሻ እና አካሄዶች በግልጽ የምንረዳበት ሥልጠና !
➾ በዘንድሮው ዓመት የሚከናወኑ የታሰቡ ዕቅዶች ገለጻ
➾ የቀጥታ የውይይትና የልምድ ልውውጥ
(የሚጠያየቁበትና ልምድ የሚቀስሙበት)
➾ የጎረቤት አያት የትውውቅ እና የጭውውት ጊዜ !
➾ ጠንካራውን ቤተሰብ አበረታትተን፣ ደከም ያለውን አጠናክረን እኩል እንሄዳለን!
✍ መልእክት ለግቢ ጉባኤያችን አባላት በሙሉ ፥
ኹሉም ቤተሰብ እየተገናኘ ነው በቅርቡ የጋራ የቤተሰብ ትውውቅ ይኖረናል እስከዚያው ያጋጠማችሁ ችግር ካለ ወይም እንዳልተመደባችሁ ካወቃችሁ ከታች ባሉት☝️ በ @zelalem37 (ዘለዓለም) ወይም @Ttdevaeyu (ዲ/ን ዮናስ) ጻፉልን ! 🙏
👨👨👧👧 የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት እንክብካቤ ክፍል !
──── ✦ ────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
─── ✦ ───
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
💥 የቤተሰብ መዋቅር ውይይት እና ሥልጠና ! 💥
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አያቶች፣ እናቶችና አባቶች፤ እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ በግቢ ጉባኤያችን እጅግ ተወዳጅ የኾነውን የቤተሰብ እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳደግ፣ ኹሉንም ልጆቻችንን የሚያረካ እና ወደ በጎው ዓላማችን የሚያደርሱን ሐሳቦች የምንለዋወጥበትን መርሐ-ግብር አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃለች ፤
➥ በቤተሰብ መዋቅር መርሐግብር የሚኖሩን ፥
➾ የግቢ ጉባኤው የቤተሰብ መዋቅር ፥ ዓላማ፣ መዳረሻ እና አካሄዶች በግልጽ የምንረዳበት ሥልጠና !
➾ በዘንድሮው ዓመት የሚከናወኑ የታሰቡ ዕቅዶች ገለጻ
➾ የቀጥታ የውይይትና የልምድ ልውውጥ
(የሚጠያየቁበትና ልምድ የሚቀስሙበት)
➾ የጎረቤት አያት የትውውቅ እና የጭውውት ጊዜ !
➾ ጠንካራውን ቤተሰብ አበረታትተን፣ ደከም ያለውን አጠናክረን እኩል እንሄዳለን!
🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ እናት አባቶችና አያቶች ተገኙ !
✍ መልእክት ለግቢ ጉባኤያችን አባላት በሙሉ ፥
ኹሉም ቤተሰብ እየተገናኘ ነው በቅርቡ የጋራ የቤተሰብ ትውውቅ ይኖረናል እስከዚያው ያጋጠማችሁ ችግር ካለ ወይም እንዳልተመደባችሁ ካወቃችሁ ከታች ባሉት☝️ በ @zelalem37 (ዘለዓለም) ወይም @Ttdevaeyu (ዲ/ን ዮናስ) ጻፉልን ! 🙏
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ ቅዳሜ ቀን 8:00 - 10:30
👨👨👧👧 የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት እንክብካቤ ክፍል !
──── ✦ ────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
─── ✦ ───
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤🔥5❤1👏1🏆1
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ" ማቴ ፳፮:፵፩
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 ዘወትር አርብ የሚካሄደው የመሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም እንደጠበቀ ነው ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።
⏰ሰዓት :- ምሽት 11፡00 ሰዓት
📅ቀን :- አርብ 13/02/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 ዘወትር አርብ የሚካሄደው የመሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም እንደጠበቀ ነው ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።
⏰ሰዓት :- ምሽት 11፡00 ሰዓት
📅ቀን :- አርብ 13/02/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤🔥6🙏2
መዝሙር ጥናት
እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል አባላት 😊
ነገ ቅዳሜ (በ14/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ዛሬ የተለቀቁትን ዜማዎች አዳምጠን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ።
⏱ ከጠዋቱ 12:30
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡- @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur
✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏

🙏5
🌹🥇🔥
➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ !?
እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤
➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥
➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !
🙏ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !
➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ፤ ይዘዋቸው እንዲመጡ ከእርስዎ እንጠብቃለን ! 🙏
➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
✦
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
💥 የ40 ቀን ፥ ዕድሌ ?? ! 🤔

ተጋባዥ መምህራን ፥ 💐
➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
✦
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤🔥5❤2🙏1
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹 ወርኃ ፅጌ 🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጽጌ ማለት 'ጸገየ' – 'አበበ' ከሚለው ከግዕዝ የተገኘ ሲሆን አበባ ማለት ነው :: በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮና በቅዱስ ያሬድ የዜማ ይትበሃል መሠረት ደግሞ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ሲሆን ይኸውም አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም አርባ ቀን ይሆናል :: ይህ ወቅት «ወርኃ ጽጌ» ወይም «ዘመነ ጽጌ» ተብሎ ይጠራል ።
ዓመቱን ሙሉ የምንናፍቃት ወርኃ ጽጌ ከገባች ዛሬ 3ተኛ ሳምንት ሆኗል ።
የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ምስጋናዋ በአንደበታችን እጥፍ ድርብ ሆኖ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ይደርብን !!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሐሳብ

❤6🙏5❤🔥2🎉1🕊1
🌹🥇🔥
➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥
➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥
➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !
🙏ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !
➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ፤ ይዘዋቸው እንዲመጡ ከእርስዎ እንጠብቃለን ! 🙏
➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
💥 የ40 ቀን ፥ ዕድሌ ?? ! 🤔
➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥
➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥
➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !
🙏
➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ፤ ይዘዋቸው እንዲመጡ ከእርስዎ እንጠብቃለን ! 🙏
ተጋባዥ መምህራን ፥ 💐
➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
🙏 ወደ ቤተሰቦቻችሁ ግሩፕ Share አድርጉት ! 🙏
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤🔥7❤2🙏1
የነገው ቀን ግን አሳታውሳችሁታል እኅቶቼ ?!
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ እኅቶቻችን እንኳን ለ፪፻፲፱ ዓ.ም ለጥቅምት ኪዳነ ምሕረት በሰላም አደረሳችሁ 🙏 ከዚህ በፊት ስናከብረው ከነበረው ለየት አድርገን የእናታችንን ስሟን ለመዘከር ፣ ለማመስገን እና ለየት ባለ መልኩ ደግሞ :-
➦ ምክረ አበው
➦ መዝሙር
➦ ስነ ጽሑፍ
➦ ጽዋ እና የመሳሰሉትን
ፕሮግራሞችን አዘጋጅተን እናንተን በመጠባበቅ ላይ እነገኛለን። ታዲያ እርስዎስ ምን ያሳባሉ 🤔 መቼም እንደማይቀሩ እርግጠኛ ነን ነገር ግን እህትዎን አይርሷት።
ተጋባዥ መምህር :-
መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መምህር ቃለ-ጽድቅ
(የባሕር ዳር ፈለገ-ገነት ቅ. ጊዮርጊስ ስብከተ ወንጌል ኀላፊ)
✍ ያስታውሱ : የዘንድሮው የኪዳነ ምሕረት የእኅቶች ጽዋ በአይነቱ ለየት ባለ አቀራረብ ነው የተዘጋጀው ፥
➭ በየወሩ አዳዲስ እኅቶችን ትኩረት ባደረጉ ርእሶች የምንማርበት
➭ ከመምህሮቻችን እግር ስር ቁጭ ብለን ጥያቄ እየጠየቅን የምንማርበት
➭ ከብዙ አይነት የሕይወት ተሞክሮ ያላቸውን ትልቆቻችንን ጋብዘን ልምድ የምቀስምበት ነው ።
በየወሩ እንዲነሱላችሁ እና እንዲዳሰሱላችሁ የምትፈልጓቸውን ርእሶች ደግሞ በ @Hanul_05 (ሔለን) መላክ ትችላላችሁ ።
⏰ሰዓት :- ምሽት 11:20 -12:40 pm
📆ቀን :- ነገ ሰኞ 16/02/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ:- ፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
የ 2ኛ ዓመት እኅቶቻችንን ነገር አደራ እንዳይቀሩብን በቤተሰብ እና በዶርም ቀስቅሳችሁ ይዛችሁልን ኑ !
ይምጡ ይማሩ ይጠይቁ ፥ ከእኅትዎ ጋር ይገናኙ !
የግቢ ጉባኤው ቋንቋና ልዩ ፍላጎት ክፍል !

❤6❤🔥1🥰1🎉1🙏1
ቅዱሳንን እንወቃቸው ፣ እንምሰላቸው!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏
ቅዱስ ቢላሞን ከሁለት የተላያዩ ዕምነት ካላቸው ቤተሰቦቹ በኒቆምዲያ አገር ተወለደ ። አባቱ ጣዖት አምላኪ ሲሆን እናቱ ደግሞ ክርስቲያን ናት።
የቅዱስ ቢላሞን እናትም ጥበብንም እያስተማረች አሳደገችው። ታወቂ ፈላስፋ እና እጅግ የተማረ ጥበበኛ ሆነ ነገር ግን አባቱ ከኢ- አማንያን በመሆኑ ክርስቶስን አያውቀውም ነበር።
እግዚአብሔር ግን እንዲጠፋ አልፈቀደም እና አንድ ስሙ አርማላስ እሚባል ካህን ላከለት። ያ ካህንም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን የቀናች ሃይማኖት አስተማረው። አስተምሮትም ሲጨርስ የክርስትናን ጥምቀትንም አጠመቀው።
ቢላሞንም ከተጠመቀ በኋላ በጾም በጸሎት በእጅጉ ይተጋ ጀመር። ታላላቅ የሆኑ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን እስኪያሳይ ድረስ በመንፈሳዊ ተጋድሎ ኖረ።
በአንዲት ዕለትም ለዐይኖቹ መድኃኒት እንዲያደርግለት አንድ ዐይነ ሥውር ሰው ወደ ቅዱስ ቢላሞን መጣ። ይህን ጊዜ ቅዱስ ቢላሞን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያለ በዐይነ ሥውሩ ዐይኖች ላይ የመስቀል ምልክት ሲያደርግ ያን ጊዜ የዐይነ ሥውሩ ዐይኖች በሩ።
ከሃዲና አረመኔ የሆነው የአገሪቱም ንጉሥ ዐይኖቹ የበሩለትን የዚያን ሰው ዜና በሰማ ጊዜ ሰውየውን ወደ እርሱ አስቀረበውና፦
"ዐይኖችህን ማን አዳነህ?" አለው።
ሰውየውም፦ «ቅዱስ ቢላሞን ፈወሰኝ፤ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እያለ በመስቀል ምልክት አማተበብኝ፤ ያን ጊዜም ማየት ቻልኩ» ብሎ ከነገረው በኋላ፦ «እኔም ክርስቲያን ነኝ፤ በቅዱስ ቢላሞን አምላክ አምኛለሁ» ብሎ መሰከረ።
ንጉሡም በዚህ በጣም ተቆጥቶ የሰውየውን ራስ በሰይፍ አስቆረጠውና የሰማዕትነትን የድል አክሊል እንዲቀዳጅ አደረገው።
ከዚህም በኋላ ንጉሡ ወታደሩን ልኮ ቅዱስ ቢላሞንን አስመጣውና ስለ ሃይማኖቱ ጠየቀው። ቅዱስ ቢላሞንም፦
«እኔ መድኃኒትና ሕይወት በሆነ፣ ሰማይንና ምድርንም በፈጠረ በኢየሱስ ክርስቶስ የማምን ክርስቲያን ነኝ» ብሎ በከሃዲውና አረመኔው ንጉሥ ፊት ታመነ።
ንጉሡም ብዙ ሽንገላዎችን በመሸንገል ከእምነቱ ሊያስወጣው ብዙ አባበለው። ብዙ ቃል ኪዳንም ገባለት። ነገር ግን ቅዱስ ቢላሞን ቃሉን እንዳልሰማው ሲያውቅ በእርሱ ላይ ተቆጥቶ ድምፁን ከፍ አድርጎ፦
"የምነግርህን ምክሬን ካልሰማኸኝ ጽኑ በሆኑ ልዩ ልዩ ሥቃዮች አሠቃይሃለሁ" አለው።
ቅዱሱም ይህን ጊዜ፦ "እኔ አንተ ከምታሠቃየኝ ሥቃይ ፈርቼ ሃይማኖቴን ለውጬ ፈጣሪዬን አልክድም" አለው።
ንጉሡም በታላቅ ቁጣ ሆኖ ለብዙ ቀናት ሲያሠቃየው ቆየ። ጽኑ የሆነ ግርፋትን አስገረፈው፤ በስቅላትም አሠቃየው፤ በባሕር ውስጥ አሰጠመው፤ በሚነድ እሳት ውስጥ ወረወረው። ነገር ግን ቅዱስ ቢላሞንን ጌታችን በመከራዎቹ ሁሉ ጽናትንና ብርታትን ይሰጠው፣ ቁስሎቹንም ይፈውስለትና ጤነኛ ያደርገው ነበር።
በመጨረሻም ቅዱስ ቢላሞን በታላቅ ሥቃይ ውስጥ ሳለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቢላሞንን ባጠመቀው ቄስ አምሳል ተገለጠለትና፦
አለው።
የንጉሡ ጭፍሮችም ይህንን የደስታ ቃል በሰሙ ጊዜ በጌታችን አመኑ። በንጉሡም ፊት የጌታችንን ክብር ሲመሰክሩ ንጉሡ በቁጣ በሰይፍ ራስ ራሶቻቸውን አስቆረጣቸው። ቁጥራቸው ፻፶፰(158) የሆኑ ሰዎች ከቅዱስ ቢላሞን ጋር ተሰይፈው የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ።
ለቅዱስ ቢላሞን የተለመነ አምላክ ለእኛም ይለመነን ፣ የቅዱስ ቢላሞን ረድኤትና በረከቱ ይደርብን።
ከዚህ የተረዱትን ኮሜንት ላይ ይፃፉልን!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏
ቅዱስ ቢላሞን

የመረጥኩህ ቢላሞን ሆይ! ደስ ይበልህ፤ እነሆ ሰማያዊ መንግሥትን አዘጋጅቼልሃለሁ ና
አለው።
የንጉሡ ጭፍሮችም ይህንን የደስታ ቃል በሰሙ ጊዜ በጌታችን አመኑ። በንጉሡም ፊት የጌታችንን ክብር ሲመሰክሩ ንጉሡ በቁጣ በሰይፍ ራስ ራሶቻቸውን አስቆረጣቸው። ቁጥራቸው ፻፶፰(158) የሆኑ ሰዎች ከቅዱስ ቢላሞን ጋር ተሰይፈው የሰማዕትነት አክሊልን ተቀበሉ።
ለቅዱስ ቢላሞን የተለመነ አምላክ ለእኛም ይለመነን ፣ የቅዱስ ቢላሞን ረድኤትና በረከቱ ይደርብን።
ከዚህ የተረዱትን ኮሜንት ላይ ይፃፉልን!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤6🙏5❤🔥1
መዝሙር ጥናት
እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል አባላት 😊
ነገ ማክሰኞ (በ17/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንድንገኝ ይሁን ።
⏱ ከጠዋቱ 12:30 am
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡- @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur
✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል አባላት 😊
ነገ ማክሰኞ (በ17/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ተቀሳቅሰን በሰዓቱ እንድንገኝ ይሁን ።
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡- @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur
✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤9
🌹🥇🔥
➩ የኮርስ መርሐግብር ፥
ዛሬ ረቡዕ የቤተክርስቲያን ታሪክ ትምህርት የለም ! 🙏
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
➩ የኮርስ መርሐግብር ፥
ዛሬ ረቡዕ የቤተክርስቲያን ታሪክ ትምህርት የለም ! 🙏
የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤3❤🔥1🙏1
🌹🥇🔥
➩ ሰላም ውድ አንባቢዎቼ ! 🙏
እኔ ነኝ .... 🤭
ብዙ ሐሳቦችን ያወራን ፤ አብረን ብዙ ዓመታትን የቆየነው ና በገጾቼ ውስጥ የኖርከው መጽሐፍህ 📚 ነኝ። 👋✨
ከተረሳሳን ሰንበትበት አልን አይደል !? አንብበህ ከጨረስከኝና የመጽሐፍ መደርደሪያህ ውስጥ ከቆለፍክብኝ ቆየህ ። ዛሬ ግን ዝምታዬን ሰብሬ የውስጤን ልነግርህ ቀረብኩ...
ሰሞኑን የግቢ ጉባኤያችን መጽሐፍት አዳዲስ ጓደኞችን እንደሚፈልጉ ሰማሁ ፤ እኔም ከእነርሱ ጋር ተቀላቅዬ የሌሎችንም ሕይወት ማነጽ የረጅም ጊዜ ምኞቴ ነበር ፤ ነገር ግን ከ አንተ/ከአንቺ ከወዳጄ መለየት ስለከበደኝ እስካሁን ዝም አልኩኝ ።
አሁን ግን...
ይህን ስልህ ግን 🙊
ሙሉ በሙሉ መለያየታችን አይደለም፤ አንተም እየመጣህ የቤተ-መጽሐፍቱን አዳዲስ ጓደኞቼን እንድትጎበኝና እኔም ስናፍቅህ እየመጣህ እንድታነበኝ እፈልጋለሁ !
እንግዲህ ምን እንጠብቃለን !? 🤔
ዶርም ያስቀመጥነውን ፤ ያነበብነውን ለሌሎች ወንድሞችና እኅቶች ትምህርት ሊሆን የሚችል የመንፈሳዊ ወይም የትምህርት መጽሐፍ በመያዝ ለግቢ ጉባኤያችን ቤተ-መጽሐፍት ገቢ እናድርግ ።
✨ አንተ የሰጠኸው አንድ መጽሐፍ የሌላውን ሰው ሕይወትና አስተሳሰብ ሊለውጥ ይችላል !
📍 መቀበያ ቦታ ፦ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ቤተ-መጻሕፍት
⏰ ሰዓት ፦ ዘወትር 11:00 - 12:30
📞 ለበለጠ መረጃ ፦
➩ @Aman192125 ( ዘአማኑኤል )
➾ +251944407177 (በዚህ ይደውሉልን🙏)
➥ የግቢ ጉባኤው ሙያና በጎ አድራጎት ክፍል !
📚 ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📚
🌹🥇🔥
📖 `` ያለውን የሰጠ ... ንፉግ አይባልም ! ``

አንተም/ችም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆን/ኚ ና/ነዪ ለእናታችን ግቢ ጉባኤ የበኩልህን/ሽን እንድትወጣ/ጪ በማሰብ መኼዴን መርጫለሁ ! 🙏
ይህን ስልህ ግን 🙊
ሙሉ በሙሉ መለያየታችን አይደለም፤ አንተም እየመጣህ የቤተ-መጽሐፍቱን አዳዲስ ጓደኞቼን እንድትጎበኝና እኔም ስናፍቅህ እየመጣህ እንድታነበኝ እፈልጋለሁ !
እንግዲህ ምን እንጠብቃለን !? 🤔
ዶርም ያስቀመጥነውን ፤ ያነበብነውን ለሌሎች ወንድሞችና እኅቶች ትምህርት ሊሆን የሚችል የመንፈሳዊ ወይም የትምህርት መጽሐፍ በመያዝ ለግቢ ጉባኤያችን ቤተ-መጽሐፍት ገቢ እናድርግ ።
✨ አንተ የሰጠኸው አንድ መጽሐፍ የሌላውን ሰው ሕይወትና አስተሳሰብ ሊለውጥ ይችላል !
📍 መቀበያ ቦታ ፦ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ቤተ-መጻሕፍት
⏰ ሰዓት ፦ ዘወትር 11:00 - 12:30
📞 ለበለጠ መረጃ ፦
➩ @Aman192125 ( ዘአማኑኤል )
➾ +251944407177 (በዚህ ይደውሉልን🙏)
➥ የግቢ ጉባኤው ሙያና በጎ አድራጎት ክፍል !
📚 ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📚
🌹🥇🔥
❤6⚡3❤🔥2🥰1🙏1
"ትግሁ ባቲ ጸልዩ ወሰአሉ ከመ ኢትባዑ ውስተ መንሱት "
✨ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እነሆ ሳምንታዊው መሐረነ አብ ጸሎት ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው፤ እናም ሁላችንም ወንድም ወንድሙን ፣ እህት እህቷን እየተቀሳቀስን በሰዓቱ በመገኘት የጸሎቱ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባችኋለን፡፡
ኑ በአንድነት እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ !
📅ቀን- ነገ አርብ(20/02/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ጧት 12:00AM
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ማቴ 26:41✨ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እነሆ ሳምንታዊው መሐረነ አብ ጸሎት ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው፤ እናም ሁላችንም ወንድም ወንድሙን ፣ እህት እህቷን እየተቀሳቀስን በሰዓቱ በመገኘት የጸሎቱ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባችኋለን፡፡
ኑ በአንድነት እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ !
📅ቀን- ነገ አርብ(20/02/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ጧት 12:00AM
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤🔥3❤1
🌹🥇🔥
ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት !? 🙏
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓል እንዲሁም የስደቷ መታሰቢያ (ዘመነ-ጽጌ) አራተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ ! 🙏
በዚህች በተቀደሰችው ዕለት ፥ እናት ግቢ ጉባኤ `` ሰንበት በትምህርት ! `` በማለት በየሳምንቱ ልዩ መርሐግብሮች ታዘጋጃለች ፤ ከእነዚህም መካከል ነገ እሑድ ጥቅምት ፳፪ - ፳፻፲፱ ዓ.ም ምሽት 11:00 ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት አዘጋጅታለች ።
➥ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ምሽት !
➩ መዝሙር ፥ በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፤
➩ ግጥም ፥
➩ ልዩ መንፈሳዊ ወግ ፥
➩ ዜና-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፥
➩ መነባንብ በክፍሉ አባላት ፥
🙏ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት 11:00
የግቢ ጉባኤው መዝሙርና ኪነ-ጥበብ ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
🎓 ይምጡ ፤ ከብዕር ማዕድ ይሳተፉ ! 📚
ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት !? 🙏
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓል እንዲሁም የስደቷ መታሰቢያ (ዘመነ-ጽጌ) አራተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ ! 🙏
በዚህች በተቀደሰችው ዕለት ፥ እናት ግቢ ጉባኤ `` ሰንበት በትምህርት ! `` በማለት በየሳምንቱ ልዩ መርሐግብሮች ታዘጋጃለች ፤ ከእነዚህም መካከል ነገ እሑድ ጥቅምት ፳፪ - ፳፻፲፱ ዓ.ም ምሽት 11:00 ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት አዘጋጅታለች ።
➥ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ ምሽት !
💥 በመርሐ-ግብሩ የሚኖሩን ፥ 💥
➩ መዝሙር ፥ በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፤
➩ ግጥም ፥
➩ ልዩ መንፈሳዊ ወግ ፥
➩ ዜና-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፥
➩ መነባንብ በክፍሉ አባላት ፥
🙏
🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት 11:00
🙏 ወደ ቤተሰቦቻችሁ ግሩፕ Share አድርጉት !
የግቢ ጉባኤው መዝሙርና ኪነ-ጥበብ ክፍል !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤🔥7❤5✍1👍1👏1🏆1