ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.9K subscribers
1.89K photos
35 videos
103 files
310 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
❤‍🔥7❤2
💬መልዕክት

ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ከአሁን በፊት የአርብ እና ዕረቡ የጧት ዳቦ ለግቢ ጉባኤው በቴንፖራሪ ወረቀት ያስፈረማችሁ በኦርጅናሉ ሚል ካርድ ደግማችሁ እንድታስፈርሙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።

መልዕክቱን ይተግብሩ ሃሳቡን ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                       ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤9❤‍🔥1
🌹🥇🔥

Your go-to channel for all academic handouts, PDFs, exams, and study materials from your seniors 🎓📥 

✨ Below are the super groups for each department 🙌

● Civil Files 
here🔗

● Irrigation Files 
here🔗

● Water and Hydraulic Files 
here🔗

● Electrical Files 
here🔗

● Computer Engineering Files 
here🔗

● Mechanical Files 
here🔗

● Electromechanical Files 
here🔗

● Automotive Files 
here🔗

● Industrial Files 
here🔗

● Food Files 
here🔗

● Human Nutrition Files 
here🔗

● Chemical Files 
here🔗

● Material Science Files 
here🔗

● Aerospace Files 
here🔗


▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
Faculty of Computing
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬

● Cybersecurity Files 
  here🔗

● IS Files 
here🔗

● ITBED Files 
  here🔗

● SE Files 
  here🔗

● IT Files 
  here🔗

● CS Files 
  here🔗

Official Poly Gibi-Gubaie Channel @mkpoly 

➥ Share 🔄 | Read 📖 | Use 🚀

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤6✍3👏2🙏2⚡1👍1🆒1
🌹🥇🔥

🎓 ወድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ! 📚

➥ ኑ እንማር ፤ ሃይማኖታችንን እንረዳ !
➾ በግቢ ቆይታችን ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት እንገንባ !

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥 ወለእመኒ ለጥበብ ጸዋዕካ ፥
💥 ወለአእምሮ ወሀብከ ቃለከ ፥
💥 ወለለብዎ
ኀሠሥካ ዐቢይ ግብር ፤ እን ምሳ ፪፥፫
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥💥💥💥💥💥💥💥

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥3⚡1❤1👍1
🌹🥇🔥

🎓 ወድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ! 📚

💥 በ300 ብር በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ! 🙊
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ነው !

በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ በጣም ተፈላጊና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ በ300 ብር ብቻ ይማሩ ። ቅናሽ የተደረገልዎት የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጅ በመኾንዎ ብቻ መኾኑን ልብ ይበሉ !

በዚህ ስልጠና በኮምፒውተርዎ (PC) እንዲሁም በስልክዎ ብቻ የሚከተሉትን ዲዛይኖች አሠራር በ30+ ፕሮጀክቶች ታግዘው በተግባር ይማራሉ ! 

📌 የምንሰጣቸው ሥልጠናዎች ፦
  
❖ Poster Design ፥
❖ Business Card Design ፥
❖ Banner Design ፥
❖ T-shirt Design ፥
❖ Youtube Thumbnail ፥
❖ Logo Design ፥
❖ Brand Identity ፥

... እና ሌሎች በርካታ ተግባራዊ ዲዛይኖች !

📅 ሥልጠናው የሚጀመረው፦
➦ እሑድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ  ፥

በዚህ ሥልጠና ግቢ ጉባኤውን እያገለገላችሁ ፣
በግለሰብ ደረጃ ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ መስራት
የሚያስችላችሁን ክህሎት ታዳብራላችሁ !


በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይልሃል ይሄ ነው!

📞 ለመመዝገብ ፦
📲 ስልክ፦ 0924749135 😎

📝 መመዝገቢያ ሊንክ:-እኔን ይጫኑ ! 
እድሉ እንዳያመልጥዎ ! ለሌሎችም እንዲደርስ #Share በማድረግ ያካፍሏቸው !
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤9👏2❤‍🔥1⚡1🎉1
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !

➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥
➥ እሑድ ምሽት 11:20 - 12:40

💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !?

እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤

❶ በመጀመሪያው ሳምንት የሰንበት መርሐግብር
➥ እሑድ ምሽት 11:20 - 12:40
❷ በቀጣዩ ሳምንት ዐውደ-ሐሳብ ልዩ መርሐግብር
➾ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
በዚህ መሠረት በየሳምንቱ ይቀያየራሉ ! 🙏

ስለዚህ እናንተ ልጆቿ መጥታችሁ ኦርቶዶክሳዊ ሕይታችሁን በትምህርት አሳድጉ ስትል ጠርታችኋለች ! 🙏

➥ በዛሬው የሰንበት መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➾ ትምህርት በመምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ መርሐ-ግብር ፥

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ ! 🙏

➩ ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
➥ ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት11:20 - 12:40

የፖሊ ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል እና መዝሙር ክፍል !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥8☃1❤1🙏1
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !

➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥

💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን  ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !?

➥ በዛሬው የሰንበት መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➾ ትምህርት በተጋባዥ መምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ መርሐ-ግብር ፥

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ ! 🙏
ፎቶውን Story እንዲሁም ወደየቤተሰባችሁ ግሩፕ ላኩ !

➩ ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
➥ ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት11:20 - 12:40

የፖሊ ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል እና መዝሙር ክፍል !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤5🥰2❤‍🔥1👍1🙏1
📢 ማስታወቂያ

እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ🤗

ነገ ማክሰኞ (በ10/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ዛሬ  የተለቀቁትን ዜማዎች አዳምጠን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ።

⏱ ከጠዋቱ 12:30-1:20Am LT
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡-  @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur

✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።
ኑ እግዚአብሔርን በመዝሙር እናመስግን !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤1
በአንድ ዳቦ ግቢ ጉባኤያችንን እንደግፍ!


የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 🤗 ነገር በምሳሌ እንዳሉ አበው " ጋን በጠጠር ይደገፋል " ነው ነገሩ የእኛ አንድ ዳቦ ለግቢ ጉባኤው ብዙ ህይወትን አናተርፍበታለን ይህም ማለት የእኔ ፣የአንተ ፣የአንቺ ዳቦ ሲሰበሰብ የግቢ ጉባኤውን ሙሉ ወጪ ባንሸፍን አንድ ፕሮግራም ለማስኬጃ አንድ ጠጠር ጣል አደርግን ብዙ ህይወትን አተረፍን ማለት ነው።

በመሆኑም የአርብ እና ረቡዕ የጧት ዳቦ ምዝገባ በነገው ዕለት በአዲስ እንደገና የሚካሄድ ሲሆን በባለፈው በቴንፓ ሚል ካርድ ያስፈረማችሁም እንደገና በአዲስ እንድታስፈርሙ ያላስፈረማችሁ ደግሞ እየተመዘገባችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን ።

⏰የመመዝገቢያ ሰዓት : ምሳ እና ራት ሰዓት ላይ
📍የመመዝገቢያ ቦታ: ማዘር እና ሲስተር ካፌ መውጫ በር ላይ

የረቡዕ እና የአርብ የጧት ዳቦ ለእናት ግቢ ጉባኤ በመስጠት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን 🙏

────────── ✦ ────────── 
                       ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🌭5❤‍🔥4❤2⚡1🤝1
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «በአንድ ዳቦ ግቢ ጉባኤያችንን እንደግፍ! የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 🤗 ነገር በምሳሌ እንዳሉ አበው " ጋን በጠጠር ይደገፋል " ነው ነገሩ የእኛ አንድ ዳቦ ለግቢ ጉባኤው ብዙ ህይወትን አናተርፍበታለን ይህም ማለት የእኔ ፣የአንተ ፣የአንቺ ዳቦ ሲሰበሰብ የግቢ ጉባኤውን ሙሉ ወጪ ባንሸፍን አንድ ፕሮግራም ለማስኬጃ አንድ ጠጠር ጣል አደርግን ብዙ ህይወትን አተረፍን ማለት ነው።…»
🌹🥇🔥

💐 ኑ ከበረከቱ እንሳተፍ ! 🙏

ረቡዕና የዐርብ የቁርስ ዳቦዎትን ለእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ይስጡ ! 🙏

🕕 ምሳ ሰዓት ከ5:30 - 7:30
🕙 እራት ሰዓት ከ10:30 - 12:00 እንመዘግባለን !

📆 ምዝገባው ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፥
➥ ማክሰኞ ፥ ረቡዕና ኀሙስ ይመዘገባል !

🏘 Mother እና Sister cafe መውጫ በጠረጴዛ !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤6⚡1❤‍🔥1
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ፥ ለልጆቿ !

➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥

💐 ኑ ፥ በሰንበት ከአባታችን ቤት እንጠይቅ እንማር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ !?

እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤

❶ በመጀመሪያው ሳምንት የሰንበት መርሐግብር
➥ እሑድ ጥቅምት 8 ምሽት 11:20 - 12:40

❷ በቀጣዩ ሳምንት ዐውደ-ሐሳብ ልዩ መርሐግብር
➾ እሑድ ጥቅምት 15 ቀን 8:00 - 11:00

በዚህ መሠረት በየሳምንቱ ይቀያየራሉ ! ልጆቿ መጥታችሁ ኦርቶዶክሳዊ ሕይታችሁን በትምህርት አሳድጉ !🙏

➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !

➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ! 🙏

🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00

የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !

─── ✦ ───
  ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly የግቢ ጉባኤው Channel

🌹🥇🔥
❤5❤‍🔥3👏1🙏1
በሚካኤል

ቀን ግሩም ዕድል 🎁

ዛሬ በጠዋት ተነስቼ ከግቢያችን የ 1 ታክሲ ርቀት ላይ የሚገኘውን የአባይ ማዶ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ለመሳለም መንገዴን አቀናሁ። ታዲያ በመንገድ ላይ ሳለሁ አብሮኝ የሚሄደው ጓዴ ለረጅም ጊዜ በገና የመማር ፍላጎት እንዳለኝ ያውቅ ነበርና አንድ ድንቅ ዜና አበሰረኝ።

📢ዜናውም እንዲህ የሚል  ነበር..

በማህበረ ቅዱሳን የበገና ስልጠና እንደሚሰጥ እና ይህ ስልጠና መሠረታዊ የበገና ስልጠና ሲሆን በሳምንት ለ3 ቀናት እየተሰጠ ለ 7 ተከታታይ ወራት የሚቆይ ይሆናል።

ምዝገባው ለዛሬ እና ለነገ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥኜ መመዝገብ እንዳለብኝ አስጠነቀቀኝ። እንዲሁም ወርሃዊ ክፍያው 450 ብር ብቻ ነው።

ታዲያ እኔም በሚካኤል ቀን ያገኘሁትን ዕድል እንዳያመልጠኝ ፈጥኜ ለመመዝገብ ወሰንኩ።

ምዝገባው እስከ ነገ 8:00 ድረስ ብቻ ስለሚቆይ እናንተም ዛሬውኑ ተመዝገቡ!

📍የስልጠና ቦታ ፦ሰላም አርጊው ማርያም

📝ለመመዝገብ
  💵 ቅድመ ክፍያውን ወይንም 450 ብር

   💳 በአካውንት: 1000623409078

    (abenezer allene ) በመላክ

  📲 የክፍያውን screenshot ደግሞ          @Abe_787 ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

ይመዝገቡ ፣ ይማሩ !
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤7
🌹🥇🔥

💥 የቤተሰብ መዋቅር ውይይት እና ሥልጠና ! 💥

ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አያቶች፣ እናቶችና አባቶች፤ እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ በግቢ ጉባኤያችን እጅግ ተወዳጅ የኾነውን የቤተሰብ እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማሳደግ፣ ኹሉንም ልጆቻችንን የሚያረካ እና ወደ በጎው ዓላማችን የሚያደርሱን ሐሳቦች የምንለዋወጥበትን መርሐ-ግብር አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃለች ፤

➥ በቤተሰብ መዋቅር መርሐግብር የሚኖሩን ፥


➾ የግቢ ጉባኤው የቤተሰብ መዋቅር ፥ ዓላማ፣ መዳረሻ እና አካሄዶች በግልጽ የምንረዳበት ሥልጠና !

➾ በዘንድሮው ዓመት የሚከናወኑ የታሰቡ ዕቅዶች ገለጻ

➾ የቀጥታ የውይይትና የልምድ ልውውጥ
(የሚጠያየቁበትና ልምድ የሚቀስሙበት)

➾ የጎረቤት አያት የትውውቅ እና የጭውውት ጊዜ !

➾ ጠንካራውን ቤተሰብ አበረታትተን፣ ደከም ያለውን አጠናክረን እኩል እንሄዳለን!

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ እናት አባቶችና አያቶች ተገኙ !


✍ መልእክት ለግቢ ጉባኤያችን አባላት በሙሉ ፥

ኹሉም ቤተሰብ እየተገናኘ ነው በቅርቡ የጋራ የቤተሰብ ትውውቅ ይኖረናል እስከዚያው ያጋጠማችሁ ችግር ካለ ወይም እንዳልተመደባችሁ ካወቃችሁ ከታች ባሉት☝️ በ @zelalem37 (ዘለዓለም) ወይም @Ttdevaeyu (ዲ/ን ዮናስ) ጻፉልን ! 🙏

🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ ቅዳሜ ቀን 8:00 - 10:30


👨‍👨‍👧‍👧 የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት እንክብካቤ ክፍል !

──── ✦ ────
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
─── ✦ ─── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥5❤1👏1🏆1
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ" ማቴ ፳፮:፵፩

ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 ዘወትር አርብ የሚካሄደው የመሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም እንደጠበቀ ነው ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።

⏰ሰዓት :- ምሽት 11፡00 ሰዓት
📅ቀን :- አርብ 13/02/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥6🙏2
መዝሙር ጥናት

እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል አባላት 😊

ነገ ቅዳሜ (በ14/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ዛሬ  የተለቀቁትን ዜማዎች አዳምጠን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ።

⏱ ከጠዋቱ 12:30
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡-  @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur

✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።

ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን 🙏

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🙏5
🌹🥇🔥

💥 የ40 ቀን ፥ ዕድሌ ?? ! 🤔


➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥

💐 ኑ ፥ በሰንበት ከአባታችን ቤት እንጠይቅ እንማር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ !?

እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤

➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !

➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ፤ ይዘዋቸው እንዲመጡ ከእርስዎ እንጠብቃለን ! 🙏

ተጋባዥ መምህራን ፥ 💐


➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው


🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00

የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !

                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር

✦
            Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥5❤2🙏1
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
                🌹 ወርኃ ፅጌ 🌹       
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹



ጽጌ ማለት 'ጸገየ' – 'አበበ' ከሚለው ከግዕዝ የተገኘ ሲሆን አበባ ማለት ነው :: በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮና በቅዱስ ያሬድ የዜማ ይትበሃል መሠረት ደግሞ ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ያለው ወቅት ሲሆን ይኸውም አንድ ወር ከዐሥር ቀን ወይም አርባ ቀን ይሆናል :: ይህ ወቅት «ወርኃ ጽጌ» ወይም «ዘመነ ጽጌ» ተብሎ ይጠራል ።

ዓመቱን ሙሉ የምንናፍቃት ወርኃ ጽጌ ከገባች ዛሬ 3ተኛ ሳምንት ሆኗል ።

የእመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ምስጋናዋ በአንደበታችን እጥፍ ድርብ ሆኖ በእኛ  በክርስቲያኖች ላይ ይደርብን !!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩
@polygbigubaecommentbox ለሐሳብ
📚
@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖
@polytmhirt   ለኮርስ
📷
@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
            
Telegram | Instagram
❤6🙏5❤‍🔥2🎉1🕊1
🌹🥇🔥

💥 የ40 ቀን ፥ ዕድሌ ?? ! 🤔


➦ ልዩ መርሐ-ግብር `` ዐውደ-ሐሳብ ! `` ፥

➥ በቀጣዩ የዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➦ ስለ ዐውደ-ሐሳብ መርሐግብር ገለጻ !
➾ ዕድልና የኀጢአት ውርስ ፥
( ያላመኑ/ያመኑ ሰዎች ልጅ መኾን ዕድል ነውን !? )
➾ የሰው ልጅ ኑሮ ዕጣ ፈንታ ወይስ የጥረት ውጤት !?
➾ ነጻ ፈቃድ ፥ ማወቅና መወሰን በእግዚአብሔር ዘንድ
➥ በመጨረሻም በርእሱ የጥያቄ ሰዓት ለተማሪዎች ይሰጣል !

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ !

➥ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ውጭ የኾኑ የሌላ እምነት ተከታዮችን ተገኝተው እንዲጠይቁ እናበረታታለን ፥ መልእክቱን አድርሱልን ፤ ይዘዋቸው እንዲመጡ ከእርስዎ እንጠብቃለን ! 🙏

ተጋባዥ መምህራን ፥ 💐


➥ ሊቀ-ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
➦ መምህር አስተርአየ ገላው


🏘 ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
🕙 ሰዓት ፥ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00

🙏 ወደ ቤተሰቦቻችሁ ግሩፕ Share አድርጉት ! 🙏


የግቢ ጉባኤው ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥7❤2🙏1
❤‍🔥3👏2⚡1❤1
❤8❤‍🔥2