ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.9K subscribers
1.89K photos
35 videos
103 files
310 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
ነን ካፌ ተማሪዎች መርጠው የሚመገቡበትን ቦታ አመቻችተናል😊 ....

እንደዚህ ስንላችሁ የፖሊ ግቢ ጉባኤ (የእናንተ) ቤት የሆነችውን 'አጋፔ'(ትርጉሟም የጋራ ፣ የአንድነት፣ የሕብረት ማእድ ማለት ነው ። )ምግብ ቤትን ተማምነን ነው
😎

ይቺ ምግብ ቤትም ልጆቼ  ፥

➥ ለምን ይንገላታሉ ?
➥ እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ ቆይተው ፥
እራት ለመብላት ሰዓት መሸብኝ ብለው ለምን ይጣደፋሉ ?
➥ ፈርመው የሚጠቀሙበት ምግብ ቤት ፥
     ፍለጋ ለምን ይደክማሉ ?

እነዚህን የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ልትመልስ ከተፍ ብላለች ። 

👉በምሳ እና በእራት ሰአት የሚኖረውን የምግብ ቤቶችን መጨናነቅ እኔው ጋ ኑ እና አብረን እንፍታው ትለናለች።

➦ የፊርማ ሁኔታው እንዴት ነው ቢሉ ?
ከተቀመጠለት ዋጋ 5 ብር ከአንድ ምግብ ቅናሽ አለው ።

➦ የት ነው የምትገኝ አድራሻዋ ቢሉን ደግሞ ?
ከግቢው በር እንደወጡ በስተቀኝ የግቢውን አጥር እንደጨረሱ ነው ።

➦ ባሉበት ሁነው ማዘዝ ከፈለጉ ደግሞ ፥

     📲 ስልክ:- 0909238735  ይደውሉ ይዘዙ!

በየትኛውም አይነት መንገድ አስተያየት ልትሰጡን ትችላላችሁ በደስታ እንቀበላለን 😊 አብረንም እናስተካክላለን ።

ግቢ ጉባኤያችንን ማለትም የእግዚአብሔርን አገልገሎት እያገዙ እንደሆነ እንዳትዘነጉት✍


`` እክል ያጸንዕ ኀይለ-ሰብእ ``

ይምጡ ይመገቡ ፥ በደስታ እንደሚመለሱ እርግጠኞች ነን !

መጀመሪያው ላይ ለነን ካፌዎች አልን እንጂ ....ካፌ የምትጠቀሙም የጾም ሰአት ዳቦ ከመለገስ ባለፈ መጠታችሁ ጎብኙን (የካፌ ሰአት አልፎ ድንገት ቢያመልጣችሁ እኛው አለን🤗)
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚
@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖
@polytmhirt   ለኮርስ
📷
@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
            
Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
👏8❤3❤‍🔥2🆒1
❤8❤‍🔥1
❤4👏2❤‍🔥1
እነሆ ሊጀመር ነው 📢

በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረዉ የ2019 የበገና ስልጠና ሊጀመር ነው  🎉

በግቢ ጉባያችን የተዘጋጀው እንዲሁም ለ 3 ተከታታይ ወራት የሚሰጠው የበገና ስልጠና የፊታችን ረቡዕ ይጀምራል።

በወር 300 ብር ብቻ በመክፈል የበገና ስልጠናውን መውሰድ እንደምትችሉ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

🔴 ማሳሰብያ ፦ ስልጠናውን ለመቀጠል የመጀመሪያዎቹን 3ቀናት መገኘት ግዴታ ነው! በነዚህ 3 ቀናት የቲዮሪ ትምህርቱን የምንማር ስለሆነ ማስታዎሻ እና እስክርቢቶ ይዞ መምጣት ይጠበቅበዎታል።

"እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት : ዐስር አውታርም ባለው በገና ዘምሩለት "መዝ 32:2

📌ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
📆 የስልጠና ቀናት ፦ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ  (04-06/ 02/ 2019 ዓ.ም )
⌚️ሰዓት:- ከጠዋቱ 12:20

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤11❤‍🔥1
ቦታው ሳይሞላብኝ ፈጥኜ ልመዝገብ  🏃‍♀️🏃‍♂️

🧑‍🏫 ወለተ፡ «ሰላም፤ እንዴት አደርክ ገብረ?»
👨‍🏫 ገብረ፡ «እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 እንዴት አደርሽ ወለተ?»

🧑‍🏫 ወለተ፡ «እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 ገብረ፣ የሆነ ጉዳይ አማክርህ ነበር...»
👨‍🏫 ገብረ፡ «ምንድን ነው? በእኔ አቅም የምችለው ከሆነ ንገሪኝ፣ ደስ እያለኝ እረዳሻለሁ!»

🧑‍🏫 ወለተ፡ «ሰሞኑን በፖሊ ግቢ ጉባኤ ሚዲያ ክፍል አማካኝነት የወጣውን ማስታወቂያ አይተኸዋል አይደል?»
👨‍🏫 ገብረ፡ «አዎ! የግራፊክስ ስልጠናውን ማስታወቂያ ነው አይደል?»

🧑‍🏫 ወለተ፡ «አዎ! እናም ግራፊክስ መማር ፈልጌ ነበር፤ ነገር ግን ስለ ስልጠናው በቂ መረጃ የለኝም። እስኪ መረጃው ካለህ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አብራራልኝ፡»

1️⃣ ክፍያው እንዴት ነው?
2️⃣ ባለፈው ዓመት የሰለጠኑት ተማሪዎች ውጤታቸው ምን ይመስላል? አሁንስ ምን ላይ ናቸው?
3️⃣ ስልጠናው መቼ መቼ ነው የሚሰጠው? ከአካዳሚክ ትምህርታችን ጋር አይጋጭም?
4️⃣ ከተማርኩ በኋላስ በግቢ ጉባኤው በምን መልኩ ማገልገል እችላለሁ?

👨‍🏫 ገብረ፡ «በጣም ጥሩ! ከቅደም ተከተላቸው ልመልስልሽ፡»

❶ ስለ ክፍያው፡ስልጠናው ለ3 ወራት የሚቆይ ሲሆን፣ የ300 ብር የአንድ ወር ክፍያ ነው። ልዩ ቅናሽ፡ ከበገና ስልጠናው እና ከግራፊክሱ ከተመዘገብሽ ደግሞ ለሁለቱም የ50 ብር ቅናሽ ተደርጎ በ500 ብር ብቻ ሁለቱንም መማር ትችያለሽ !

❷ ስለ ባለፈው ዓመት ሰልጣኞች፡ባለፈው ዓመት ወደ 28 የሚጠጉ ተማሪዎች ሰልጠናውን ወስደው ውጤታማ ሆነዋል። ለዚህም ማሳያ ከላይ የተላከውን ፎቶ ማየት ትችያለሽ፤ በሙሉ በሰልጣኞች የተሰሩ ናቸው! አሁን ላይም በግቢ ጉባኤው የግራፊክስ ክፍል ውስጥ የተለያዩ ዲዛይኖችን እየሰሩ ይገኛሉ።

❸ ስለ ሰዓቱ እና ቀኑ፡ስልጠናው ከአካዳሚክ ትምህርት ጋር በማይጋጭ መልኩ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የሚሰጥ ነው። ትክክለኛው ሰዓትም በማስታወቂያው ላይ ይገለፃል።

❹ ስለ አገልግሎቱ፡ስልጠናውን እንዳጠናቀቅሽ በግቢ ጉባኤው ሚዲያ ክፍል ውስጥ በመሳተፍ የተለያዩ ዲዛይኖችን በመስራት ማገልገል ትችያለሽ!

🧑‍🏫 ወለተ፡ «ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም አመሰግናለሁ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!»
👨‍🏫 ገብረ፡ «ምንም አይደለም፣ ይህ የሁላችንም ድርሻ ነው! ሰናይ ቀን!»
🧑‍🏫 ወለተ፡ «መልካም ውሎ!»

🎯 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
ያልገባዎት ነገር ካለ ወይም ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፤ ወይም ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!

📲 ስልክ፦ 0924749135
📝 የመመዝገቢያ ሊንክ፦እዚህ በመጫን ይመዝገቡ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥12❤8👏1
🌹🥇🔥

➩ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ፥

💐 ለግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች በሙሉ ! 📣

💠 ቀደም ሲል በግቢ ጉባኤያችን አማካኝነት የንሰሓ አባት የተመደበላችሁ ተማሪዎች ፥ ከአባቶቻችሁ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ፥ ያጋጠሟችሁን በጎ አጋጣሚዎች እንዲሁም  ችግሮች ካሉ መረጃ ለማሰባሰብና አገልግሎቱን ይበልጥ ለማሻሻል ይህ ፎርም ተዘጋጅቷል ።

ለተጨማሪ መረጃ እና ሀሳባችሁን ለማጋራት ፥
👉 @haymiroha ይጻፉልን !


👇 ሊንኩን በመጫን ፥ በ 1 ደቂቃ ውስጥ ሙሉት ፦
➾ ለመሙላት ይህችን ይጫኑ !!! 😎

➥ https://forms.gle/aWrzZjuSnyZ1Y9Pt5

➦ ፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት እንክብካቤ ክፍል ፥

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥6❤1✍1
🌹🥇🔥

➩ https://www.youtube.com/watch?v=LgPY7Psp9sM

😎 ዓለም ዐቀፍ የድኅረ-ግቢ ጉባኤያት ኅብረት ምሥረታ !

       ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
      ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss & Share ɪᴛ ! ♡

🌹🥇🔥
❤‍🔥3❤3🎉2
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ቦታው ሳይሞላብኝ ፈጥኜ ልመዝገብ  🏃‍♀️🏃‍♂️
በግራፊክስ ስልጠና ውስጥ ሌላም አዲስ ነገር አለ !

እርሱም በአንዳንድ ምክንያቶች ስልጠናውን መውሰድ ለማትችሉ ምክንያታችሁን በዚህ ቴሌግራም  Username:  @Mark_23_21
አዋሩን መፍትሔ ከእኛው ጋር አለ። እኛ እርስዎ ተምረው ግቢ ጉባኤውን ቤተክርስቲያንን እንድታገለግሉ፣ እርስዎም እንዲትጠቀሙበት እንፈልጋለን ።

መልዕክቱን  አትርሱ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
የፓሊ ግቢ ጉባዔ ሚዲያ ክፍል

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤3
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !

💐 ኑ ፥ አባታችንን ገብረ-መንፈስቅዱስ ን እንዘክር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን አባ ገብረ-መንፈስቅዱስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !? እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የአባታችንን መታሰቢያ በየወሩ ታስባለች ፥ ትዘክራለች ፤ ስለዚህ እናተ ልጆቿ መጥታችሁ ከአባታችን በረከት ተቀበሉ ስትል ጠርታችኋለች !

➥ በዐውደ-ምሕረት የሚኖሩን መርሐ-ግብሮች ፥

➾ ትምህርት በመምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ትውፊት ፥
➾ የጽዋ መርሐ-ግብር ፥

🙏 ጠሪ አክባሪ ፥ ተጎጅው ቀሪ ! 🙏

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥6❤6🙏1🕊1
❤‍🔥7❤2
💬መልዕክት

ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ከአሁን በፊት የአርብ እና ዕረቡ የጧት ዳቦ ለግቢ ጉባኤው በቴንፖራሪ ወረቀት ያስፈረማችሁ በኦርጅናሉ ሚል ካርድ ደግማችሁ እንድታስፈርሙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።

መልዕክቱን ይተግብሩ ሃሳቡን ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                       ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤9❤‍🔥1
🌹🥇🔥

Your go-to channel for all academic handouts, PDFs, exams, and study materials from your seniors 🎓📥 

✨ Below are the super groups for each department 🙌

● Civil Files 
here🔗

● Irrigation Files 
here🔗

● Water and Hydraulic Files 
here🔗

● Electrical Files 
here🔗

● Computer Engineering Files 
here🔗

● Mechanical Files 
here🔗

● Electromechanical Files 
here🔗

● Automotive Files 
here🔗

● Industrial Files 
here🔗

● Food Files 
here🔗

● Human Nutrition Files 
here🔗

● Chemical Files 
here🔗

● Material Science Files 
here🔗

● Aerospace Files 
here🔗


▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
Faculty of Computing
▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬

● Cybersecurity Files 
  here🔗

● IS Files 
here🔗

● ITBED Files 
  here🔗

● SE Files 
  here🔗

● IT Files 
  here🔗

● CS Files 
  here🔗

Official Poly Gibi-Gubaie Channel @mkpoly 

➥ Share 🔄 | Read 📖 | Use 🚀

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤6✍3👏2🙏2⚡1👍1🆒1
🌹🥇🔥

🎓 ወድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ! 📚

➥ ኑ እንማር ፤ ሃይማኖታችንን እንረዳ !
➾ በግቢ ቆይታችን ኦርቶዶክሳዊ ሕይወት እንገንባ !

💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥 ወለእመኒ ለጥበብ ጸዋዕካ ፥
💥 ወለአእምሮ ወሀብከ ቃለከ ፥
💥 ወለለብዎ
ኀሠሥካ ዐቢይ ግብር ፤ እን ምሳ ፪፥፫
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
💥💥💥💥💥💥💥💥

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥3⚡1❤1👍1
🌹🥇🔥

🎓 ወድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ! 📚

💥 በ300 ብር በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ! 🙊
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ነው !

በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ በጣም ተፈላጊና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ በ300 ብር ብቻ ይማሩ ። ቅናሽ የተደረገልዎት የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጅ በመኾንዎ ብቻ መኾኑን ልብ ይበሉ !

በዚህ ስልጠና በኮምፒውተርዎ (PC) እንዲሁም በስልክዎ ብቻ የሚከተሉትን ዲዛይኖች አሠራር በ30+ ፕሮጀክቶች ታግዘው በተግባር ይማራሉ ! 

📌 የምንሰጣቸው ሥልጠናዎች ፦
  
❖ Poster Design ፥
❖ Business Card Design ፥
❖ Banner Design ፥
❖ T-shirt Design ፥
❖ Youtube Thumbnail ፥
❖ Logo Design ፥
❖ Brand Identity ፥

... እና ሌሎች በርካታ ተግባራዊ ዲዛይኖች !

📅 ሥልጠናው የሚጀመረው፦
➦ እሑድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ  ፥

በዚህ ሥልጠና ግቢ ጉባኤውን እያገለገላችሁ ፣
በግለሰብ ደረጃ ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ መስራት
የሚያስችላችሁን ክህሎት ታዳብራላችሁ !


በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይልሃል ይሄ ነው!

📞 ለመመዝገብ ፦
📲 ስልክ፦ 0924749135 😎

📝 መመዝገቢያ ሊንክ:-እኔን ይጫኑ ! 
እድሉ እንዳያመልጥዎ ! ለሌሎችም እንዲደርስ #Share በማድረግ ያካፍሏቸው !
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤9👏2❤‍🔥1⚡1🎉1
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !

➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥
➥ እሑድ ምሽት 11:20 - 12:40

💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !?

እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ሰንበተ-ክርስቲያን `` እሑድን በትምህርት `` በማለት በየሳምንቱ የሚቀያየሩ ኹለት የተለያዩ መርሐግብሮች አዘጋጅታ እኛን ልጆቿን ትጠብቃች ፤

❶ በመጀመሪያው ሳምንት የሰንበት መርሐግብር
➥ እሑድ ምሽት 11:20 - 12:40
❷ በቀጣዩ ሳምንት ዐውደ-ሐሳብ ልዩ መርሐግብር
➾ እሑድ ቀን 8:00 - 11:00
በዚህ መሠረት በየሳምንቱ ይቀያየራሉ ! 🙏

ስለዚህ እናንተ ልጆቿ መጥታችሁ ኦርቶዶክሳዊ ሕይታችሁን በትምህርት አሳድጉ ስትል ጠርታችኋለች ! 🙏

➥ በዛሬው የሰንበት መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➾ ትምህርት በመምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ መርሐ-ግብር ፥

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ ! 🙏

➩ ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
➥ ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት11:20 - 12:40

የፖሊ ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል እና መዝሙር ክፍል !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤‍🔥8☃1❤1🙏1
🌹🥇🔥

💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !

➦ ልዩ የሰንበት የትምህርት መርሐ-ግብር ፥

💐 ኑ ፥ ሰንበትን በአባታችን ቤት እናክብር !


ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን  ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የስደቷ መታሰቢያ ኹለተኛ ሳምንት እንዲሁም ለተቀደሰችዋ አማናዊት የእግዚአብሔር ቀን ዕለተ-ሰንበት እሑድ በሰላም አደረሳችሁ !?

➥ በዛሬው የሰንበት መርሐግብር የሚኖሩን ፥

➾ ትምህርት በተጋባዥ መምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ልዩ የሥነ-ጽሑፍ መርሐ-ግብር ፥

🙏 ጠሪ አክባሪ ነው ፥ ወዳጅዎን ይዘው ይምጡ ! 🙏
ፎቶውን Story እንዲሁም ወደየቤተሰባችሁ ግሩፕ ላኩ !

➩ ቦታ ፥ ከፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
➥ ሰዓት ፥ እሑድ ምሽት11:20 - 12:40

የፖሊ ግቢ ጉባኤ ትምህርት ክፍል እና መዝሙር ክፍል !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤5🥰2❤‍🔥1👍1🙏1
📢 ማስታወቂያ

እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ🤗

ነገ ማክሰኞ (በ10/02/2019) በመደበኛ የመዝሙር ጥናት ቀናችን መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ዛሬ  የተለቀቁትን ዜማዎች አዳምጠን ተቀሳቅሰን እንድንገኝ ይሁን ።

⏱ ከጠዋቱ 12:30-1:20Am LT
📍ቦታ፡ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌ ግራም ገፃችንን ይከታተሉ ፡-  @mkpolyzemakin ወይም @mkpoly_mezmur

✍ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በ0990275253 በመደወል አድርሱን ።
ኑ እግዚአብሔርን በመዝሙር እናመስግን !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤1
በአንድ ዳቦ ግቢ ጉባኤያችንን እንደግፍ!


የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 🤗 ነገር በምሳሌ እንዳሉ አበው " ጋን በጠጠር ይደገፋል " ነው ነገሩ የእኛ አንድ ዳቦ ለግቢ ጉባኤው ብዙ ህይወትን አናተርፍበታለን ይህም ማለት የእኔ ፣የአንተ ፣የአንቺ ዳቦ ሲሰበሰብ የግቢ ጉባኤውን ሙሉ ወጪ ባንሸፍን አንድ ፕሮግራም ለማስኬጃ አንድ ጠጠር ጣል አደርግን ብዙ ህይወትን አተረፍን ማለት ነው።

በመሆኑም የአርብ እና ረቡዕ የጧት ዳቦ ምዝገባ በነገው ዕለት በአዲስ እንደገና የሚካሄድ ሲሆን በባለፈው በቴንፓ ሚል ካርድ ያስፈረማችሁም እንደገና በአዲስ እንድታስፈርሙ ያላስፈረማችሁ ደግሞ እየተመዘገባችሁ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንላለን ።

⏰የመመዝገቢያ ሰዓት : ምሳ እና ራት ሰዓት ላይ
📍የመመዝገቢያ ቦታ: ማዘር እና ሲስተር ካፌ መውጫ በር ላይ

የረቡዕ እና የአርብ የጧት ዳቦ ለእናት ግቢ ጉባኤ በመስጠት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን 🙏

────────── ✦ ────────── 
                       ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🌭5❤‍🔥4❤2⚡1🤝1
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «በአንድ ዳቦ ግቢ ጉባኤያችንን እንደግፍ! የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ 🤗 ነገር በምሳሌ እንዳሉ አበው " ጋን በጠጠር ይደገፋል " ነው ነገሩ የእኛ አንድ ዳቦ ለግቢ ጉባኤው ብዙ ህይወትን አናተርፍበታለን ይህም ማለት የእኔ ፣የአንተ ፣የአንቺ ዳቦ ሲሰበሰብ የግቢ ጉባኤውን ሙሉ ወጪ ባንሸፍን አንድ ፕሮግራም ለማስኬጃ አንድ ጠጠር ጣል አደርግን ብዙ ህይወትን አተረፍን ማለት ነው።…»
🌹🥇🔥

💐 ኑ ከበረከቱ እንሳተፍ ! 🙏

ረቡዕና የዐርብ የቁርስ ዳቦዎትን ለእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ይስጡ ! 🙏

🕕 ምሳ ሰዓት ከ5:30 - 7:30
🕙 እራት ሰዓት ከ10:30 - 12:00 እንመዘግባለን !

📆 ምዝገባው ለሦስት ተከታታይ ቀናት ፥
➥ ማክሰኞ ፥ ረቡዕና ኀሙስ ይመዘገባል !

🏘 Mother እና Sister cafe መውጫ በጠረጴዛ !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤6⚡1❤‍🔥1