መዝሙር ጥናት
እነሆ የተወደዳችሁ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 👋 ተወዳጁ የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ተጀምሯል በሰዓት እየመጣችሁ እንድታጠኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
ኑ እግዚአብሔርን በአንድነት በመዝሙር እናመስግን 🙏
⏰ሰዓት :- ምሽት 11:15 - 12:30 AM
📆ቀን :- ቅዳሜ 23/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🙏4❤2
ስለ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ኮርስ መርሐ ግብር አሰጣጥ ምን ያህል ያውቃሉ ? 🤔
ሰላም 👋 የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?
የ2019 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባዔ የኮርስ ትምህርት ክፍለ ጊዜ :-
የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📅ቀን:- ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
📚የኮርስ ስም :- ነገረ ድኅነት
🏛ቦታ :- ሰኞ እና ማክሰኞ ትልቁ አዳራሽ
ረቡዕ : በርሚል አዳራሽ
የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን:- ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
📚የኮርስ ስም :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ማክሰኞ እና ረቡዕ ቤተ ማርያም
ሃሙስ :በርሚል አዳራሽ
የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን:- ሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ቅዳሜ
📚የኮርስ ስም :- የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
🏛ቦታ:- ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል አዳራሽ
ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ ይህን ይመስላል ።
በመሆኑም ከላይ በተመደባችሁበት ቦታ እና ቀን መሰረት ወንድም ወንድሙን ፣እህት እህቷን በመያዝ ኮርሱን እንድትከታተሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
🕰ሰዓት : - ሁሌም ከምሽቱ 11:20 - 12:40 Pm
📆 ቀን :- ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ

ኮርስ በመማር ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀታችንን እናሳድግ ፣ በመንፈሳዊ ህይወታችን እንበርታ ።
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤12❤🔥2
📝ኮርስ ለመማር ተዘጋጅተዋልን ?
አዎ። ከሆነ መልስዎ እንዴት እንደሚሰጥ ፣ የት እና መቼ እንደሚጀምር እነግርዎታለሁ። የኮርስ አሰጣጥ ሂደቱም በባች የተከፋፈለ ሲሆን
➲የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📅ቀን: ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
📚የኮርስ ስም : ነገረ ድኅነት
🏛ቦታ : ሰኞ እና ማክሰኞ ትልቁ አዳራሽ
ረቡዕ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
➲የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን: ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ : ማክሰኞ እና ረቡዕ ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )
ሃሙስ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
➲የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
📆ቀን: ሰኞ ፣ ሐሙስ፣ቅዳሜ
📚የኮርስ ስም : የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
🏛ቦታ :ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ
እንዲህ ተዘጋጅቷል ። ግቢ ጉባኤያችን ይህን ያህል ከተዘጋጀች ከእኔ ፣ ከአንተ ፣ ከአንቺ ፣ ከእርስዎ የሚጠበቀው በሰዓቱ እየተገኙ በመማር ፣በመጠየቅ ፣ በማወቅ ለሃይማኖቱ ዘብ የሚቆም ኦርቶዶክሳዊ ሰው መሆን ነው።
⏰ሰዓት : ሁሌም ከምሽቱ 11:20 -12:40 Pm
📆 ቀን : ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ
መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ!

ክፍለ ጊዜውም :-

❤7❤🔥1
ከአገልግሎት እርቄ ነበር መሄጃ መንገድ አገኘሁ !
ክረምቱ አልፎ ግቢ ተጠርተን ከመጣሁ ወር ሊሞላኝ ጥቂት ቀናት ቀርተውኛል ። ግን እነዚህ ቀናት ሲልፉ ምንም ሳልደርግባቸው ነው ያለፉት።
ዛሬ ግን ለምን ትርፍ ጊዜዬን በአገልግሎት አላሳልፈውም ብዬ አሰብኩ አስቤም ሳልጨርስ እንዲህ የሚል መልዕክት ከግቢ ጉባኤ ሰማሁ
መልዕክቱም :-
በፓሊ ግቢ ጉባዔ ሙያ እና በጎ አድራጎት ክፍል አስተባባሪነት በነገው ዕለት በአቡዬ ቤተክርስቲያን ካህናት የሚያገለግሉበትን አልባሳት እና የጽዳት መርሐ ግብር የሚካሄድ ሲሆን ፣ በዚሁ መንፈሳዊ አገልግሎት ላይ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ በክብር ተጋብዛችኋል።
ይላል እኔም በሃሳቡ ተደስቼ ለመሄድ እና ከበረከቱ ለመሳተፍ ወሰንኩ ።
አናንተስ ምን ታስባላችሁ ❔
⏰ሰዓት፦ ከጧቱ 12:30 ጀምሮ
⏰ቦታ፦ አቡየ ቤተ ክርስቲያን
📅ቀን:- ነገ ማክሰኞ በ26/01/2019 ዓ.ም

ኑ አብረን ከበረከቱ እንሳተፍ 🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤11❤🔥1🙏1
📢ማስታወቂያ
ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ።
⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm
📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ : ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )
እርስዎ ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬

❤6
📢ማስታወቂያ
ውድ የፓሊ ግቢ ጉባኤ አባለት የ3ተኛ ዓመት የነገው የኮርስ መርሐ ግብር እንደተጠበቀ ነው ። የ2ተኛ ዓመት ኮርስ ለቀጣይ አርብ ተራዝሟል ።
⏰ሰዓት:- ምሽት 11: 20 - 12:40 Pm
📅ቀን :- 27/01/2019 ዓ.ም

❤8
"ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ"
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 የአርብ መሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም ወደ ጧት ተዛውሯል ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።
⏰ሰዓት :- ጧት 12: 00 Am
📅ቀን :- አርብ 29/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ማቴ ፳፮:፵፩ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 የአርብ መሐረነ አብ ፀሎት ፕሮግራም ወደ ጧት ተዛውሯል ። ስለሆነም በሰዓቱ ተገኝታችሁ እግዚአብሔርን በፀሎት በህብረት እንጠይቅ ።
⏰ሰዓት :- ጧት 12: 00 Am
📅ቀን :- አርብ 29/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- ፓሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
ቀኑን አይርሱ መልዕክቱን ያጋሩ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤11🙏1
"በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18
✨ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እነሆ ሳምንታዊው መሐረነ አብ ጸሎት ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው፤ እናም ሁላችንም ወንድም ወንድሙን ፣ እህት እህቷን እየተቀሳቀስን በሰዓቱ በመገኘት የጸሎቱ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባችኋለን፡፡
ኑ በአንድነት እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ !
📅ቀን- ነገ አርብ(29/01/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ጧት 12:00AM
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

❤🔥2❤1🙏1
💥 በ300 ብር በሚሊዮን የሚቆጠር ገቢ ማግኘት ተቻለ!
ይህን ስላችሁ ግራ ልትጋቡ ትችላላችሁ፤ ግን እውነቴን ነው!
የትም የማታገኙትን እድል የግቢ ጉባኤ ሚዲያ ክፍል ለእናንተ ለውድ እህትና ወንድሞቻችን “እንካችሁ!” ይላል።
ምንድ ነው? ብላችሁ ተጨንቃችሁ እንደሆነ... መልሱ ቀላል ነው!
በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ በጣም ተፈላጊና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ በ300 ብር ብቻ ይማሩ።
በዚህ ስልጠና በኮምፒውተርዎ (PC) እንዲሁም በስልክዎ (Mobile) ብቻ የሚከተሉትን ዲዛይኖች አሰራር በ30+ ፕሮጀክቶች ታግዘው በተግባር ይማራሉ፦
📌 የምንሰጣቸው የስልጠና ዓይነቶች፦
❖ Poster Design
❖ Business Card Design
❖ Banner Design
❖ T-shirt Design
❖ Youtube Thumbnail
❖ Logo Design
❖ Brand Identity
... እና ሌሎች በርካታ ተግባራዊ ዲዛይኖች!
⏰ የምዝገባ እና የስልጠና ጊዜ፦
📅 የምዝገባ ቀን ፦ ከ ቅዳሜ (30/01/2019 ) እስከ ዕረቡ (4/02/2019 )እስከ 5:00 ሰዓት
🚀 ስልጠናው የሚጀመረው፦ እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይልሃል ይሄ ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፦
📲 ስልክ፦
📝 መመዝገቢያ ሊንክ:- እኔን ይጫኑ !
እድሉ እንዳያመልጥዎ! ለሌሎችም እንዲደርስ #Share በማድረግ ያካፍሏቸው!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ይህን ስላችሁ ግራ ልትጋቡ ትችላላችሁ፤ ግን እውነቴን ነው!
የትም የማታገኙትን እድል የግቢ ጉባኤ ሚዲያ ክፍል ለእናንተ ለውድ እህትና ወንድሞቻችን “እንካችሁ!” ይላል።
ምንድ ነው? ብላችሁ ተጨንቃችሁ እንደሆነ... መልሱ ቀላል ነው!
የፖስተር እና የግራፊክስ ዲዛይን (Graphics Design) ስልጠና!
በአሁኑ ጊዜ በዲጂታል ዓለም ውስጥ በጣም ተፈላጊና ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኘውን የግራፊክስ ዲዛይን ሙያ በ300 ብር ብቻ ይማሩ።
በዚህ ስልጠና በኮምፒውተርዎ (PC) እንዲሁም በስልክዎ (Mobile) ብቻ የሚከተሉትን ዲዛይኖች አሰራር በ30+ ፕሮጀክቶች ታግዘው በተግባር ይማራሉ፦
📌 የምንሰጣቸው የስልጠና ዓይነቶች፦
❖ Poster Design
❖ Business Card Design
❖ Banner Design
❖ T-shirt Design
❖ Youtube Thumbnail
❖ Logo Design
❖ Brand Identity
... እና ሌሎች በርካታ ተግባራዊ ዲዛይኖች!
⏰ የምዝገባ እና የስልጠና ጊዜ፦
📅 የምዝገባ ቀን ፦ ከ ቅዳሜ (30/01/2019 ) እስከ ዕረቡ (4/02/2019 )እስከ 5:00 ሰዓት
🚀 ስልጠናው የሚጀመረው፦ እሁድ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
በዚህ ስልጠና ግቢ ጉባኤውን እያገለገላችሁ፣ በግለሰብ ደረጃ ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ መስራት የሚያስችላችሁን ክህሎት ታዳብራላችሁ!
በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይልሃል ይሄ ነው!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ፦
📲 ስልክ፦
0924749135📝 መመዝገቢያ ሊንክ:- እኔን ይጫኑ !
እድሉ እንዳያመልጥዎ! ለሌሎችም እንዲደርስ #Share በማድረግ ያካፍሏቸው!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
❤28⚡1🎉1
📢 ማስታወቂያ
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ተወዳጁ የኮርስ ትምህርት አዲስ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ይጀምራል ። ስለሆነም የ3ተኛ እና የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች እና ሰዓት በመገኘት እውቀት እንድትሸምቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
2ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- ነገረ ድህነት
🏛ቦታ :- ከትልቁ አዳራሽ
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm LT
3ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ቤተ ማርያም( ከላ🪔ይብረሪ ጉን)
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm LT
“ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም ።”
ሉቃስ 10፥42
ይህ እድል እንዳያልፍዎ ጊዜው አሁን ነው!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ተወዳጁ የኮርስ ትምህርት አዲስ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት ይጀምራል ። ስለሆነም የ3ተኛ እና የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች እና ሰዓት በመገኘት እውቀት እንድትሸምቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።
2ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- ነገረ ድህነት
🏛ቦታ :- ከትልቁ አዳራሽ
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm LT
3ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ቤተ ማርያም( ከላ🪔ይብረሪ ጉን)
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm LT
“ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም ።”
ሉቃስ 10፥42
ይህ እድል እንዳያልፍዎ ጊዜው አሁን ነው!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤11
ነን ካፌ ተማሪዎች መርጠው የሚመገቡበትን ቦታ አመቻችተናል😊 ....
እንደዚህ ስንላችሁ የፖሊ ግቢ ጉባኤ (የእናንተ) ቤት የሆነችውን 'አጋፔ'(ትርጉሟም የጋራ ፣ የአንድነት፣ የሕብረት ማእድ ማለት ነው ። )ምግብ ቤትን ተማምነን ነው😎
ይቺ ምግብ ቤትም ልጆቼ ፥
➥ ለምን ይንገላታሉ ?
➥ እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ ቆይተው ፥
እራት ለመብላት ሰዓት መሸብኝ ብለው ለምን ይጣደፋሉ ?
➥ ፈርመው የሚጠቀሙበት ምግብ ቤት ፥
ፍለጋ ለምን ይደክማሉ ?
እነዚህን የመሳሰሉትን ጥያቄዎች ልትመልስ ከተፍ ብላለች ።
👉በምሳ እና በእራት ሰአት የሚኖረውን የምግብ ቤቶችን መጨናነቅ እኔው ጋ ኑ እና አብረን እንፍታው ትለናለች።
➦ የፊርማ ሁኔታው እንዴት ነው ቢሉ ?
ከተቀመጠለት ዋጋ5 ብር ከአንድ ምግብ ቅናሽ አለው ።
➦ የት ነው የምትገኝ አድራሻዋ ቢሉን ደግሞ ?
ከግቢው በር እንደወጡ በስተቀኝ የግቢውን አጥር እንደጨረሱ ነው ።
➦ ባሉበት ሁነው ማዘዝ ከፈለጉ ደግሞ ፥
📲 ስልክ:- 0909238735 ይደውሉ ይዘዙ!
በየትኛውም አይነት መንገድ አስተያየት ልትሰጡን ትችላላችሁ በደስታ እንቀበላለን 😊 አብረንም እናስተካክላለን ።
ግቢ ጉባኤያችንን ማለትም የእግዚአብሔርን አገልገሎት እያገዙ እንደሆነ እንዳትዘነጉት✍
`` እክል ያጸንዕ ኀይለ-ሰብእ ``
ይምጡ ይመገቡ ፥ በደስታ እንደሚመለሱ እርግጠኞች ነን !
መጀመሪያው ላይ ለነን ካፌዎች አልን እንጂ ....ካፌ የምትጠቀሙም የጾም ሰአት ዳቦ ከመለገስ ባለፈ መጠታችሁ ጎብኙን (የካፌ ሰአት አልፎ ድንገት ቢያመልጣችሁ እኛው አለን🤗)
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥

ከተቀመጠለት ዋጋ

👏8❤3❤🔥2🆒1
እነሆ ሊጀመር ነው 📢
በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረዉ የ2019 የበገና ስልጠና ሊጀመር ነው 🎉
በግቢ ጉባያችን የተዘጋጀው እንዲሁም ለ 3 ተከታታይ ወራት የሚሰጠው የበገና ስልጠና የፊታችን ረቡዕ ይጀምራል።
በወር300 ብር ብቻ በመክፈል የበገና ስልጠናውን መውሰድ እንደምትችሉ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
🔴 ማሳሰብያ ፦ ስልጠናውን ለመቀጠል የመጀመሪያዎቹን 3ቀናት መገኘት ግዴታ ነው! በነዚህ 3 ቀናት የቲዮሪ ትምህርቱን የምንማር ስለሆነ ማስታዎሻ እና እስክርቢቶ ይዞ መምጣት ይጠበቅበዎታል።
"እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት : ዐስር አውታርም ባለው በገና ዘምሩለት "መዝ 32:2
📌ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
📆 የስልጠና ቀናት ፦ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ (04-06/ 02/ 2019 ዓ.ም )
⌚️ሰዓት:- ከጠዋቱ 12:20
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
በጉጉት ስንጠብቀዉ የነበረዉ የ2019 የበገና ስልጠና ሊጀመር ነው 🎉
በግቢ ጉባያችን የተዘጋጀው እንዲሁም ለ 3 ተከታታይ ወራት የሚሰጠው የበገና ስልጠና የፊታችን ረቡዕ ይጀምራል።
በወር
🔴 ማሳሰብያ ፦ ስልጠናውን ለመቀጠል የመጀመሪያዎቹን 3ቀናት መገኘት ግዴታ ነው! በነዚህ 3 ቀናት የቲዮሪ ትምህርቱን የምንማር ስለሆነ ማስታዎሻ እና እስክርቢቶ ይዞ መምጣት ይጠበቅበዎታል።
"እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት : ዐስር አውታርም ባለው በገና ዘምሩለት "መዝ 32:2
📌ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
📆 የስልጠና ቀናት ፦ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ (04-06/ 02/ 2019 ዓ.ም )
⌚️ሰዓት:- ከጠዋቱ 12:20
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤11❤🔥1
ቦታው ሳይሞላብኝ ፈጥኜ ልመዝገብ 🏃♀️🏃♂️
🧑🏫 ወለተ፡ «ሰላም፤ እንዴት አደርክ ገብረ?»
👨🏫 ገብረ፡ «እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 እንዴት አደርሽ ወለተ?»
🧑🏫 ወለተ፡ «እግዚአብሔር ይመስገን! 🙏 ገብረ፣ የሆነ ጉዳይ አማክርህ ነበር...»
👨🏫 ገብረ፡ «ምንድን ነው? በእኔ አቅም የምችለው ከሆነ ንገሪኝ፣ ደስ እያለኝ እረዳሻለሁ!»
🧑🏫 ወለተ፡ «ሰሞኑን በፖሊ ግቢ ጉባኤ ሚዲያ ክፍል አማካኝነት የወጣውን ማስታወቂያ አይተኸዋል አይደል?»
👨🏫 ገብረ፡ «አዎ! የግራፊክስ ስልጠናውን ማስታወቂያ ነው አይደል?»
🧑🏫 ወለተ፡ «አዎ! እናም ግራፊክስ መማር ፈልጌ ነበር፤ ነገር ግን ስለ ስልጠናው በቂ መረጃ የለኝም። እስኪ መረጃው ካለህ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አብራራልኝ፡»
1️⃣ ክፍያው እንዴት ነው?
2️⃣ ባለፈው ዓመት የሰለጠኑት ተማሪዎች ውጤታቸው ምን ይመስላል? አሁንስ ምን ላይ ናቸው?
3️⃣ ስልጠናው መቼ መቼ ነው የሚሰጠው? ከአካዳሚክ ትምህርታችን ጋር አይጋጭም?
4️⃣ ከተማርኩ በኋላስ በግቢ ጉባኤው በምን መልኩ ማገልገል እችላለሁ?
👨🏫 ገብረ፡ «በጣም ጥሩ! ከቅደም ተከተላቸው ልመልስልሽ፡»
❶ ስለ ክፍያው፡ስልጠናው ለ3 ወራት የሚቆይ ሲሆን፣ የ300 ብር የአንድ ወር ክፍያ ነው። ልዩ ቅናሽ፡ ከበገና ስልጠናው እና ከግራፊክሱ ከተመዘገብሽ ደግሞ ለሁለቱም የ50 ብር ቅናሽ ተደርጎ በ500 ብር ብቻ ሁለቱንም መማር ትችያለሽ !
❷ ስለ ባለፈው ዓመት ሰልጣኞች፡ባለፈው ዓመት ወደ 28 የሚጠጉ ተማሪዎች ሰልጠናውን ወስደው ውጤታማ ሆነዋል። ለዚህም ማሳያ ከላይ የተላከውን ፎቶ ማየት ትችያለሽ፤ በሙሉ በሰልጣኞች የተሰሩ ናቸው! አሁን ላይም በግቢ ጉባኤው የግራፊክስ ክፍል ውስጥ የተለያዩ ዲዛይኖችን እየሰሩ ይገኛሉ።
❸ ስለ ሰዓቱ እና ቀኑ፡ስልጠናው ከአካዳሚክ ትምህርት ጋር በማይጋጭ መልኩ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ የሚሰጥ ነው። ትክክለኛው ሰዓትም በማስታወቂያው ላይ ይገለፃል።
❹ ስለ አገልግሎቱ፡ስልጠናውን እንዳጠናቀቅሽ በግቢ ጉባኤው ሚዲያ ክፍል ውስጥ በመሳተፍ የተለያዩ ዲዛይኖችን በመስራት ማገልገል ትችያለሽ!
🧑🏫 ወለተ፡ «ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም አመሰግናለሁ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!»
👨🏫 ገብረ፡ «ምንም አይደለም፣ ይህ የሁላችንም ድርሻ ነው! ሰናይ ቀን!»
🧑🏫 ወለተ፡ «መልካም ውሎ!»
🎯 እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ?
ያልገባዎት ነገር ካለ ወይም ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን፤ ወይም ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📲 ስልክ፦ 0924749135
📝 የመመዝገቢያ ሊንክ፦እዚህ በመጫን ይመዝገቡ

❤🔥12❤8👏1
🌹🥇🔥
➩ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት ፥
💐 ለግቢ ጉባኤያችን ተማሪዎች በሙሉ ! 📣
💠 ቀደም ሲል በግቢ ጉባኤያችን አማካኝነት የንሰሓ አባት የተመደበላችሁ ተማሪዎች ፥ ከአባቶቻችሁ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ፥ ያጋጠሟችሁን በጎ አጋጣሚዎች እንዲሁም ችግሮች ካሉ መረጃ ለማሰባሰብና አገልግሎቱን ይበልጥ ለማሻሻል ይህ ፎርም ተዘጋጅቷል ።
ለተጨማሪ መረጃ እና ሀሳባችሁን ለማጋራት ፥
👉 @haymiroha ይጻፉልን !
👇 ሊንኩን በመጫን ፥ በ 1 ደቂቃ ውስጥ ሙሉት ፦
➾ ለመሙላት ይህችን ይጫኑ !!! 😎
➥ https://forms.gle/aWrzZjuSnyZ1Y9Pt5
➦ ፖሊ ግቢ ጉባኤ አባላት እንክብካቤ ክፍል ፥
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት

❤🔥6❤1✍1
🌹🥇🔥
➩ https://www.youtube.com/watch?v=LgPY7Psp9sM
😎 ዓለም ዐቀፍ የድኅረ-ግቢ ጉባኤያት ኅብረት ምሥረታ !
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss & Share ɪᴛ ! ♡
🌹🥇🔥
➩ https://www.youtube.com/watch?v=LgPY7Psp9sM
😎 ዓለም ዐቀፍ የድኅረ-ግቢ ጉባኤያት ኅብረት ምሥረታ !
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
ʟɪᴋᴇ ɪᴛ ᴅᴏᴇsɴ'ᴛ ᴄᴏᴜɴᴛ ᴘʀᴇss & Share ɪᴛ ! ♡
🌹🥇🔥
❤🔥3❤3🎉2
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ቦታው ሳይሞላብኝ ፈጥኜ ልመዝገብ 🏃♀️🏃♂️
በግራፊክስ ስልጠና ውስጥ ሌላም አዲስ ነገር አለ !
እርሱም በአንዳንድ ምክንያቶች ስልጠናውን መውሰድ ለማትችሉ ምክንያታችሁን በዚህ ቴሌግራም Username: @Mark_23_21
አዋሩን መፍትሔ ከእኛው ጋር አለ። እኛ እርስዎ ተምረው ግቢ ጉባኤውን ቤተክርስቲያንን እንድታገለግሉ፣ እርስዎም እንዲትጠቀሙበት እንፈልጋለን ።
መልዕክቱን አትርሱ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
እርሱም በአንዳንድ ምክንያቶች ስልጠናውን መውሰድ ለማትችሉ ምክንያታችሁን በዚህ ቴሌግራም Username: @Mark_23_21
አዋሩን መፍትሔ ከእኛው ጋር አለ። እኛ እርስዎ ተምረው ግቢ ጉባኤውን ቤተክርስቲያንን እንድታገለግሉ፣ እርስዎም እንዲትጠቀሙበት እንፈልጋለን ።
መልዕክቱን አትርሱ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
የፓሊ ግቢ ጉባዔ ሚዲያ ክፍል
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤3
🌹🥇🔥
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንኳን ለአባታችን አባ ገብረ-መንፈስቅዱስ የዕረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !? እንደሚታወቀው እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የአባታችንን መታሰቢያ በየወሩ ታስባለች ፥ ትዘክራለች ፤ ስለዚህ እናተ ልጆቿ መጥታችሁ ከአባታችን በረከት ተቀበሉ ስትል ጠርታችኋለች !
➥ በዐውደ-ምሕረት የሚኖሩን መርሐ-ግብሮች ፥
➾ ትምህርት በመምህር ፥
➾ መዝሙር በግቢ ጉባኤው ዘማርያን ፥
➾ ትውፊት ፥
➾ የጽዋ መርሐ-ግብር ፥
🙏ጠሪ አክባሪ ፥ ተጎጅው ቀሪ ! 🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
💥 የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ መልእክት !
💐 ኑ ፥ አባታችንን ገብረ-መንፈስቅዱስ ን እንዘክር !

🙏
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለአስተያየትዎ
📚@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt ለኮርስ ትምህርት
📷@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🌹🥇🔥
❤🔥6❤6🙏1🕊1