ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.9K subscribers
1.89K photos
35 videos
103 files
311 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
🌹🥇🔥

➥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ኾኖ ዓለምን ማዳን ይችል ነበርን ?!
➾ የእግዚአብሔር መኖርን ለማረጋገጥ ፥ Empirical evidence ግዴታ ነውን !?
●Is Jesus Christ  the first created person by God ?!
● ሁሉም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበርን ?! ...

እነዚህን መሰል ጥያቄዎች ከዚህ በፊት ተጠይቀዋልን ?

እንግዲያውስ መልሱን ከነ ማብራሪያው የሚያገኙበትን ቦታ ልጠቁመዎ ፣ ለሌላ ሰው መናገር ያሸልማል✨

📅 ቀን :- ዛሬ ዕለተ-ረቡዕ ፥
⏰ ሰዓት :- ምሽት 11:20 - 12:50pm ፥
🏛 ቦታ:-  አቡየ ከግቢ ጉባኤው አዳራሽ ፥
         
         ✍ ያስታውሱ መልሱን ከዚህ ያገኙታል !!!

────────── ✦ ────────── 
                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤2
ተናፋቂው የአብነት ትምህርት ተጀመረ !

እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች 🤗 ግቢ ጉባዔያችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ የአብነት ትምህርት ነው።

በፓሊ ግቢ የሚሰጡ የአብነት ትምህርቶች :-

➲ የቁጥር ትምህርቶች :
➥ የዘወትር ፀሎት
➥ውዳሴ ማርያም
➥አንቀፀ ብርሃን
➥ መልክዓ ማርያም
➥ መልክዓ ኢየሱስ
➥ መዝሙረ ዳዊት
➥ ወንጌል
➲የዜማ ትምህርቶች :-
➥ውዳሴ ማርያም ዜማ
➥ መስተጋብዕ
➥አርባዕት
➥ቅዳሴ
➥ጾመ ድጓ

➲ቅኔ

እና የመሳሰሉት የአብነት ትምህርቶች በእንቁ መምህሮቻችን ይሰጣል ።

እህቴ ሆይ ነይ ወንድሜ ሆይ ና ፣
ቀለም ይታፈሳል በንፁህ ህሌና።


⏰ሰዓት :- ጧት ከ11:30pm -1:30Am
ምሽት ከ10:30 - 1:00 Pm
📆ቀን :- ከሰኞ እስከ እሁድ ሁሌም
🏛 ቦታ :- ግቢ ጉባኤው አዳራሽ በስተጀርባ ቤተ ያሬድ

እነሆ እርስዎም ጓደኛዎትን ይዘው በመምጣት የነፍስ ምግብ ይመገቡ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤21❤‍🔥4👍3🆒1
በድጋሚ እንዳትሸወዱ ⚠️

ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ !

አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንድትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉

በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል።

በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው

➺ ምን ምን ክፍላት አሉት?
➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ?
➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው?

የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም።

⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :- 18/01/2019 ዓ.ም
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና አመቱን ሳንሸወድ እንጀምረው 🤗

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
💯8❤5👍1
"በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18

✨ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እነሆ ሳምንታዊው መኀረነ አብ ጸሎት ዛሬ  ይጀመራል ፤ እናም  ሁላችንም ወንድም ወንድሙን ፣ እህት እህቷን እየተቀሳቀስን በሰዓቱ በመገኘት የጸሎቱ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባችኋለን፡፡

ኑ በአንድነት እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ !

📅ቀን- ዛሬ አርብ(15/01/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ምሽት 11:20
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🙏3❤2
የመስቀል መዝሙር ጥራዝ በPDF
🥷 ለመስቀል የሚሰራ ወንጀል! 🤫

አዎ... ወንጀሉ ሌላ ሳይሆን መስቀል ሊደርስ ሰሞን ከሰፈር ልጆች ጋር ሆነን ለደመራ የሚሆን ችቦ የመሰብሰብና የመስረቅ ወንጀል ነው!

የሰው አጥር ስንመዝ፣ ሌላ ሰፈር ሄደን ደግሞ የሰበሰቡትን ችቦ ስንሰርቅባቸው፣ የኛም እንዳይሰረቅብን እና በደንብ እንዲነድልን ፀሐይ ላይ አውጥተን ስናደርቅ... ነበር ምናሳልፈው።

ልክ መስከረም 17 ሲደርስ...
ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት ጭራሮ ከየቤታችን አውጥተን አንድ ትልቅ የሰፈር ደመራ እንሰራለን።
ትልቅ መሆኑ ለኛ ለልጆች ቀላል አልነበረም፤ “በአሁኑ መስቀል የማን ሰፈር ደመራ ይበልጣል?” እየተባባልን እንፎካከር ነበር!

ምሽት ላይ...
የደመርነውን ደመራ ለማብራት የሰፈራችን አባወራዎች ወንድ ልጆቻቸውን አስከትለው በቁመታቸው ልክ የተሰራውን ችቦ በየቤታቸው አብርተው ብቅ ብቅ ሲሉ የንጋት ጮራ ነው የሚመስሉት።
ደመራው እየበራ ሕፃናት ዙሪያውን እየዞሩ "ሆያ ሆዬ" እያሉ ይጨፍራሉ።
ከጓሮው እሸት በቆሎ የደረሰለቸው "ለዓመቱ ያድርሰን" እያሉ የደመራው እሳት ውስጥ በመጨመር ሲደርስ ለመስቀል ለተሰበሰቡ ሰፈርተኞች በሙሉ ያዳርሳሉ...

አሁን ግን...

እኛም መስቀልን ቤታችን ለማክበር አስበን ቢሆንም፤ እናት ግቢ ጉባኤያችን “ያለእኔማ አይሆንም!” ብላ አንጀታችንን ብትበላው ሁሉን ነገር ጥለን ግቢያችን ቀድመን ከከተምን ቆይተናል።😉
  አንዳንዴ ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር ማየት እና የበዓሉን በረከት ከአገልግሎት አጋሮቻችን ጋር ማሳለፍም ሌላ ውበት አለው!

አዎ! የሰፈሩ ሁከት፣ የችቦው ስርቆት እና የእናቶች እልልታ ቢናፍቀንም—በሕይወት እና በሰላም አድርሶን እዚህ መሆናችን ትልቅ ምስጋና የሚገባው ነገር ነው!

እናም አሁን
የተማሪነት ሕይወታችንን ውብ የሚያደርገውን ይህንን ድንቅ በዓል  ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ፣ በኅብረት፣ በዝማሬ እና በልዩ ልዩ የግቢ ጉባኤያችን ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ወገባችንን ታጥቀን ተዘጋጅተናል!
እንደኔ የሰፈራችሁ ትዝታ እና ድባብ ውል እያለባችሁ የተቸገራችሁ ጓዶቼ  "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!"

ለመሆኑ እንደ እኔ ልጅ ሆኖ ችቦ በመስረቅ "ወንጀል" የሰራ ማን አለ? 😂👇
(በትዝታችሁ ኮመንት ላይ ተጋበዙ!)

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤15❤‍🔥2👏2☃1
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «ሰዓት :- ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ»
በመጨረሻም ደረሰ !

እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼

እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል።

⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am
🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ ታሪክ ለዓለም እናውሳ ።

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥6⚡2❤2🙏2
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
በመጨረሻም ደረሰ ! እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል። ⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ…
ማሳሰቢያ

የዛሬ እራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዓሉን አብረን እስከመጨረሻው እናክብር ።


መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥3🙏2❤1
🌹🥇🔥

🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁልን ! 🎉

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ፥ ተማሪዎች እንኳን ደኅና መጣችሁ ፤ እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ( Welcome ) መርሐግብር ሰኞ ማለትም መስከረም 18 2019 ዓ.ም አዘጋጅታ የእናንተን መሰባሰብ በጉጉት ትጠባበቃለች ። በዚህ መርሐግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል ።

በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው

➺ ምን ምን ክፍላት አሉት !?
➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ !?
➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው !?
➾ በእያንዳንዱ ክፍል እንዴት መመዝገብ ይቻላል ?!

የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም።

⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :-   18/01/2019 ዓ.ም
📍 ቦታ :-    አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን በመባረክ እንጀምረው ! 🤗

────────── ✦ ────────── 
                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram


🌹🥇🔥
❤7💯1🆒1
በድጋሚ እንዳትሸወዱ  ⚠️

ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ !

አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉

በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል።

በዕለቱም :-

➺ መዝሙር እና በገና  በዘማሪያን
➺ ታላላቅ ተጋባዥ እንግዶች
➺ ግቢ ጉባኤው ምን ምን ክፍላት አሉት?
➺ በእያንዳንዱ ክፍላት እንዴት መመዝገብ ይቻላል?

የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል።


⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :-   18/01/2019 ዓ.ም
🏛 ቦታ :-    አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን ሳንሸወድ እንጀምረው 🤗

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥10❤4
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
በድጋሚ እንዳትሸወዱ  ⚠️ ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ ! አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉 በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል። በዕለቱም :-…
ማሳሰቢያ

የዛሬ እራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዕለቱ የተዘጋጀውን መርሐ ግብር እስከመጨረሻው እንከታተል !


መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥5❤5👏1
🎤 አስደሳች ዜና

ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 🤗 ተወዳጁ የኮርስ ትምህርት በነገው ዕለት ይጀመራል ። ስለሆነም የ3ተኛ እና የ2ተኛ ዓመት ተማሪዎች ከታች በተጠቀሱት ቦታዎች እና ሰዓት በመገኘት እውቀት እንድትሸምቱ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።

2ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- ነገረ ድህነት
🏛ቦታ :- ከትልቁ አዳራሽ
⏰ሰዓት :-  11:30 - 12:40 pm

3ተኛ ዓመት ኮርስ :-
📚ርዕስ :- አዕማደ ምስጢር
🏛ቦታ :- ቤተ ማርያም( ከላይብረሪ ጉን)
⏰ሰዓት :- 11:30 - 12:40 pm

“ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም ።”
ሉቃስ 10፥42


ይህ እድል እንዳያልፍዎ ጊዜው አሁን ነው!

────────── ✦ ────────── 
                       ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤14❤‍🔥4
✝️"አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል"✝️
እንኳን ለግሸን ደብረ ከርቤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!



መስከረም 21 ቀን የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል እና የእመቤታችን ጽላት በታላቅ ክብር ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ የገቡበትና በዓሉ መከበር የጀመረበት ታላቅ ዕለት ነው።
የግሸን ደብረ ከርቤና የዕፀ መስቀሉ ታሪካዊ ምስጢራት:-

፩. መለኮታዊው ራእይደጉ ንጉሥ ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ከኢየሩሳሌም የመጣውን ግማደ መስቀል የሚያስቀምጡበት ቦታ ሲፈልጉ፣ እግዚአብሔር አምላክ በራእይ «መስቀሌን በመስቀለኛ ተራራ ላይ አስቀምጥ» ብሎ አዘዛቸው።ንጉሡም አምባሰል ሲደርሱ የተፈጥሮ ቅርጹ የመስቀል ምልክት የሆነውን የግሸን ተራራ አግኝተው መስቀሉን በ1446 ዓ.ም በክብር አኖሩት።

፪. የመጽሐፈ ጤፉት ድንጋጌ
በዕለቱ ንጉሡ «መካከሏ ገነት፤ ዳሯ እሳት ይሁን! የበረረ ወፍ፣ የሠገረ ቆቅ አይታደንባት!»በማለት የደብሩን ቅድስናና ድንበር የሚያስከብር ዐዋጅ ደነገጉ።ይህ ታሪክና ሥርዓትም «መጽሐፈ ጤፉት» በተባለው የቤተ ክርስቲያናችን መጽሐፍ ተመዝግቦ ይገኛል።

፫. ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳትከግማደ መስቀሉ በተጨማሪ በቅዱስ ሉቃስ የተሳለችው «እግዚእትነ ማርያም ፀዋሪተ ነድ» (በእሳት የተከበበችው የእመቤታችን ሥዕል)፣ የጌታችን ቀይ ከለሜዳ እና ሌሎች ቅዱሳት ንዋያተ ቅድሳት በዚሁ ዕለት በግሸን ተቀምጠዋል።

፬. የሰባት ትውልድ ቃል ኪዳንንስሐ ገብተው በዚህ ዕለት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ በመሄድ የሚጸልዩና የሚማጸኑ ምእመናን ሁሉ እስከ ሰባት ትውልድ የምሕረት ቃል ኪዳን እንደሚቀበሉ ተጽፏል።

✨ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና የዕፀ መስቀሉ ኃይል አይለየን!
አሜን!!!

ጹሁፉ ከተመቻችሁ ሸር አድርጉ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤19❤‍🔥1
መኀረነ አብ


"በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18

📅ቀን- ዛሬ አርብ(22/01/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ምሽት 11:20
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤6
መዝሙር ጥናት


እነሆ የተወደዳችሁ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት በሙሉ እንዴት ናችሁ 👋  ተወዳጁ የመዝሙር ጥናት ፕሮግራም ተጀምሯል በሰዓት እየመጣችሁ እንድታጠኑ ስንል በእግዚአብሔር ስም  እናሳስባለን ።

ኑ እግዚአብሔርን  በአንድነት በመዝሙር እናመስግን 🙏

⏰ሰዓት :- ምሽት 11:15 - 12:30 AM
📆ቀን :- ቅዳሜ 23/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🙏4❤2
ስለ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ኮርስ መርሐ ግብር አሰጣጥ ምን ያህል  ያውቃሉ ? 🤔

ሰላም 👋  የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ?
የ2019 ዓ.ም የፖሊ ግቢ ጉባዔ የኮርስ ትምህርት ክፍለ ጊዜ :-

የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
   📅ቀን:-  ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
   📚የኮርስ ስም :- ነገረ ድኅነት
    🏛ቦታ :- ሰኞ እና  ማክሰኞ  ትልቁ አዳራሽ
              ረቡዕ : በርሚል አዳራሽ

የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
   📆ቀን:-  ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
   📚የኮርስ ስም :- አዕማደ ምስጢር
    🏛ቦታ :-  ማክሰኞ እና ረቡዕ   ቤተ ማርያም
                  ሃሙስ :በርሚል አዳራሽ

የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
   📆ቀን:-  ሰኞ ፣ ሐሙስ ፣ቅዳሜ
   📚የኮርስ ስም :- የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
  🏛ቦታ:- ሰኞ እና ሐሙስ በርሚል አዳራሽ
              ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ ይህን  ይመስላል ።

በመሆኑም ከላይ በተመደባችሁበት ቦታ እና ቀን መሰረት ወንድም ወንድሙን ፣እህት እህቷን በመያዝ ኮርሱን እንድትከታተሉ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን ።

🕰ሰዓት : - ሁሌም ከምሽቱ 11:20 - 12:40 Pm
📆 ቀን :- ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ

ኮርስ በመማር ኦርቶዶክሳዊ ዕውቀታችንን እናሳድግ ፣ በመንፈሳዊ ህይወታችን እንበርታ ።


────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤12❤‍🔥2
📝ኮርስ ለመማር ተዘጋጅተዋልን ?

አዎ። ከሆነ መልስዎ እንዴት እንደሚሰጥ ፣ የት እና መቼ እንደሚጀምር እነግርዎታለሁ። የኮርስ አሰጣጥ ሂደቱም በባች የተከፋፈለ ሲሆን

ክፍለ ጊዜውም :-

➲የ2ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
    📅ቀን: ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ረቡዕ
    📚የኮርስ ስም : ነገረ ድኅነት
     🏛ቦታ : ሰኞ እና  ማክሰኞ  ትልቁ አዳራሽ
                   ረቡዕ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ

➲የ3ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
    📆ቀን: ማክሰኞ ፣ረቡዕ፣ሃሙስ
    📚የኮርስ ስም : አዕማደ ምስጢር
     🏛ቦታ : ማክሰኞ እና ረቡዕ   ቤተ ማርያም(ከፎቁ ግራውንድ )

ሃሙስ :በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ

➲የ4ተኛ እና የ5ተኛ ዓመት መርሐ ግብር
    📆ቀን:  ሰኞ ፣ ሐሙስ፣ቅዳሜ
    📚የኮርስ ስም : የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
     🏛ቦታ :ሰኞ እና ሐሙስ  በርሚል(ያልተመረገው) አዳራሽ
ቅዳሜ :- ከሳጠራው አዳራሽ

እንዲህ ተዘጋጅቷል ። ግቢ ጉባኤያችን ይህን ያህል ከተዘጋጀች ከእኔ ፣ ከአንተ ፣ ከአንቺ ፣ ከእርስዎ የሚጠበቀው በሰዓቱ እየተገኙ በመማር ፣በመጠየቅ ፣ በማወቅ ለሃይማኖቱ ዘብ የሚቆም ኦርቶዶክሳዊ ሰው መሆን ነው።

⏰ሰዓት : ሁሌም ከምሽቱ 11:20 -12:40 Pm
📆 ቀን : ከ25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ

መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ኦርቶዶክሳዊ ሃላፊነትዎን ይወጡ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤7❤‍🔥1