ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.9K subscribers
1.89K photos
35 videos
103 files
311 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
ኑ እየጠበኳችሁ ነው!!!

ኢየዐቁር እክለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መሥነቅት ፤
አኮኑ ተሠጠ በመንፈስ ቅዱስ መጥባሕት ።

ትርጉም ፥

ገብረ መንፈስ ቅዱስ/አቅማዳ እህልን አይቋጥርም ፤
በመንፈስ ቅዱስ/ካራ ተቀዷልና ።

ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁ 👋 እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ።

ከጻድቁ አባታችን ከአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ያሳትፈን ።

እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ በኮሜንት ይጻፉልን !

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🙏7❤‍🔥2
🎉 የምስራች! 🎉

የ2019 የትምህርት ዘመንን አብረን ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ?

አዎ! ከሆነ መልሳችሁ... እኛም የግቢ ጉባኤ እህትና ወንድሞቻችሁ ከግቢው ጋር በመተባበር እናንተን በፍቅር ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰናል!

እውነት ለመናገር ቢቻለን እያንዳንዳችሁን ከየቤታችሁ ደጃፍ pick ብናደርጋችሁ ደስ ባለን ነበር 😉፤ ነገር ግን ከተለያዩ ክፍለ ሀገራትና ከተሞች የምትመጡ ተማሪዎችን ከመናኸሪያና ከኤርፖርት ምንም መንገላታት ሳያጋጥማችሁ እንደ እንቁላል ተንከባክቦ ግቢ ለማድረስ መኪኖችን አዘጋጅተናል።
ስለሆነም ከሃሙስ መስከረም 7 እስከ መስከረም 8 ድረስ በሚከተሉት ቦታዎች እንጠብቃችኋለን፡

📍 አዲሱ መናኸሪያ

📍አሮጌው መናኸሪያ

📍 ኤርፖርት

⏰ የትራንስፖርት ሰዓት:

አገልግሎቱ ጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን፣ በየ 4 ሰዓት ልዩነት ይመላለሳል! (ምሳሌ፡ ጠዋት 2:00፣ ቀትር 6:00፣ ከሰዓት 10:00...)

ስለዚህ በተጠቀሱት ቀናት ከተገለጹት ቦታዎች በአንዱ ተገኝታችሁ አገልግሎቱን ተጠቀሙ።

እግዚያብሔር አምላክ በሰላም ያገናኘን! 🕊️🌿

ይህ መረጃ ለሌሎች ተማሪዎች እንዲደርስ Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤17❤‍🔥1👍1
የመስቀል መዝሙር ጥናት ጥሪ!


እነሆ በOnline ሲካሄድ የነበረው የመስቀል መዝሙር ጥናት በግቢ ጉባዔያችን መሰጠት ጀመረ ። ስለሆነም ሁላችንም በአንድነት ተገኝተን አምላካችንን  በምስጋና እናስብ ።

   ኑ እግዚአብሔርን እናመስግን !!!

🕰ሰዓት 11:15 -12:30Pm
📆ቀን:- ቅዳሜ መስከረም 9/01/2019 ዓ.ም
🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤7⚡1
❌ ማንበብ ክልል ነው!!!

ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንኳን ደህና መጣችሁ ? እነሆ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ከኤትዝም እስከ ክርስትና በሚል ርዕስ :-

❶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ
   ➥የዶግማ ፣የስርዓትና የታሪክ መሰረቶች
   ➥የተዋህዶ እምነት መገለጫዎች

❷ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ከሌሎች ዕምነቶች አንፃር :
  ➥ከካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት አንፃር ፣
           ◇የታሪክ ፣የዶግማ እና የስርዓት ልዩነቶች
  ➥ከቅብዓት አስተምህሮ አንፃር ፣
         ◇የታሪካዊ እና የነገረ ክርስቶስ ማብራሪያ
  ➥ከእስልምና አንፃር ፣
        ◇የነገረ መለኮትና የሀይማኖት መሠረቶች ንፅፅር
  ➥ከኤትዝም አንፃር ፣
       ◇የፈጣሪ ህልውና ፣የዓለም አመጣጥ

እነዚህን በመሳሰሉት አጓጊ እና መሰረታዊ በሆኑ የሃይማኖት ትምህርቶች በእንቁ መምህሮቻችን ለየት ባለ መልኩ ይሰጣል ። ታዲያ እርስዎስ ምን ያስባሉ ? መቼስ ነው ፕሮግራሙ ?

ኑ አብረን እንማር ፣ ሃይማኖታችንን እንዎቅ !!!

⏰ሰዓት:- ምሽት 11:20Am - 1:00Pm
📆 ቀን :- ለተከታታይ 4 ቀናት ከሰኞ - ሃሙስ (11- 14/01/2019 ዓ.ም)
🏛ቦታ:-  አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤14☃1🕊1
ማርያም አታማልድም! ⁉️❔


... አትደንግጡ!

እኔም የመጀመሪያው ቀን ይህንን ስሰማ ልክ እንዳሁኑ ክው ብዬ ነበር። አሁን ግን ነገሩን በጥልቀት ስላወቅኩት እና ስለ እናንተም ስለማስብ፤ አንድም ሳላስቀር ልነግራችሁ መጣሁ።


በየመንገዱ "ወንድሜ/እህቴ ኢየሱስ ይወድሃል... ጌታን ተቀበል" እያሉ ጆሯችንን የሚያደሙ ሰዎች ከመጡ ዓመታት ተቆጥረዋል።


አሁን ደግሞ መልካቸውን ቀይረው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ድክመት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በየዶርሙ ከሌሎች እምነት ተከታይ እህትና ወንድሞቻችን የሚሰነዘሩ ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ግራ ማጋባታቸውን ቀጥለዋል።


ስለዚህ ለነዚህ ጥያቄዎች ሁሉ ግልጽ መልስ የምናገኝበት እና እምነታችንን በዕውቀት የምንረዳበት ልዩ የመንፈሳዊ ትምህርት መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል!

✨በትምህርቱ የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ርዕሰ ጉዳዮች፡

1️⃣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ
●የዶግማ ፣የስርዓት  እና የታሪክ መሰረቶች

●የተዋህዶ እምነት መገለጫዎች
2️⃣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ ከሌሎች እምነቶች አንጻር


●ከካቶሊክ እና ፕሮቴስታንት አንጻር፡ የታሪክ እና የሥርዓት ልዩነቶች

● ከቅብአት አስተምህሮ አንጻር፡ የታሪካዊ እና የነገረ-ክርስቶስ ማብራሪያ

● እስልምና አንጻር፡ የነገረ-መለኮት እና የሃይማኖት መሠረቶች ንፅፅር

● ኤቲይዝም (Atheism) አንጻር ፡ የፈጣሪ ህልውና እና የዓለም አመጣጥ ጥልቀት ያለው ማብራሪ



ይሄን ከተማራችሁ  በኋላ

ማርያም አማላጅ እንደሆነች በደንብ ይገባችኋል  :)

🗓 ቀን፡ መስከረም 11 - 14 (ለተከታታይ 4 ቀናት

⏰ ሰዓት፡ ከምሽቱ 11:20 - 12:50

📍 ቦታ፡ ፖሊ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

አሁኑኑ ቀኑን ማስታወሻ ላይ ያዙ፤ ለዶርም ጓደኛዎም share በማድረግ ጋብዟቸው!
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤15👏2🆒2☃1❤‍🔥1✍1🤔1
●ኢየሱስ ጌታ ነው!  ና እየሱስን ተቀበል?
●እመቤታችን ወላዲተ ሰብእ እንጂ ወላዲተ አምላክ አይደለችም?
●ጌታችን እመቤታችንን ተቀባት  አንጂ አልተዋህዳትም?
●ማርያም አታማልድም ?
●Is Jesus Christ the first created person by God?
● ሁሉም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበረ ?


እነዚህን ነገሮች ተጠይቀዋልን ?

እንግዲያውስ መልሱን ከነ ማብራሪያው የሚያገኙበትን ቦታ ልጠቁመዎ ፣ ለሌላ ሰው መናገር ያሸልማል✨

📅 ቀን :- ከነገ ሰኞ ጀምሮ እስከ ሃሙስ
⏰ ሰዓት :- ምሽት 11:20 - 12:50pm
🏛 ቦታ:-  አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
         
         ✍ያስታውሱ መልሱን ከዚህ ያገኙታል!!!
────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤10❤‍🔥2⚡1
ኑ ናፍቃችሁኛል!

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ እህት ወንድሞቻችን🙋‍♀️..... እንዴት ናችሁ እንኳን ወደ ግቢ በሰላም መጣችሁ።

እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ገና ቤታችን እያለን ጀምሮ በOnline Telegram & Google Meet በመጠቀም መዝሙራትን ስታስጠናን የነበረ መሆኑን ሁላችንም የምናውቀው ነገር ነው።

እነሆ የኛን መመለስ በጉጉት ጠብቃ ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ በተከታታይ ቀናት የመስቀል መዝሙር ጥናት አዘጋጅታ እየጠበቀችን ነው። ሁላችንም እየተቀሳቀስን እንድንመጣ ይሁን ።

⌚:- ከጠዋቱ 12፡30 - 1:30
🏛ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

💐ኑ እግዚአብሔርን በዝማሬ እናመስግን💐

────────── ✦ ────────── 
                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤9❤‍🔥1
መዝሙር ማጥናት ይፈልጋሉ ?

ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል አባላት እንዴት ናችሁ 🤗

ነገ ረቡዕ የመስቀል መዝሙር ጥናታችን ስለሚቀጥል ሁላችንም እየተቀሳቀስን እንድንመጣ ይሁን ።

⏰ሰዓት ከጠዋቱ 12፡30 - 1:30
🏛ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

💐ኑ እግዚአብሔርን በዝማሬ እናመስግን!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤4❤‍🔥1
🌹🥇🔥

➥ ኢየሱስ ክርስቶስ ነቢይ ኾኖ ዓለምን ማዳን ይችል ነበርን ?!
➾ የእግዚአብሔር መኖርን ለማረጋገጥ ፥ Empirical evidence ግዴታ ነውን !?
●Is Jesus Christ  the first created person by God ?!
● ሁሉም ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበርን ?! ...

እነዚህን መሰል ጥያቄዎች ከዚህ በፊት ተጠይቀዋልን ?

እንግዲያውስ መልሱን ከነ ማብራሪያው የሚያገኙበትን ቦታ ልጠቁመዎ ፣ ለሌላ ሰው መናገር ያሸልማል✨

📅 ቀን :- ዛሬ ዕለተ-ረቡዕ ፥
⏰ ሰዓት :- ምሽት 11:20 - 12:50pm ፥
🏛 ቦታ:-  አቡየ ከግቢ ጉባኤው አዳራሽ ፥
         
         ✍ ያስታውሱ መልሱን ከዚህ ያገኙታል !!!

────────── ✦ ────────── 
                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram

🌹🥇🔥
❤2
ተናፋቂው የአብነት ትምህርት ተጀመረ !

እንኳን ደና መጣችሁ ውዶች 🤗 ግቢ ጉባዔያችን ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል አንዱ የአብነት ትምህርት ነው።

በፓሊ ግቢ የሚሰጡ የአብነት ትምህርቶች :-

➲ የቁጥር ትምህርቶች :
➥ የዘወትር ፀሎት
➥ውዳሴ ማርያም
➥አንቀፀ ብርሃን
➥ መልክዓ ማርያም
➥ መልክዓ ኢየሱስ
➥ መዝሙረ ዳዊት
➥ ወንጌል
➲የዜማ ትምህርቶች :-
➥ውዳሴ ማርያም ዜማ
➥ መስተጋብዕ
➥አርባዕት
➥ቅዳሴ
➥ጾመ ድጓ

➲ቅኔ

እና የመሳሰሉት የአብነት ትምህርቶች በእንቁ መምህሮቻችን ይሰጣል ።

እህቴ ሆይ ነይ ወንድሜ ሆይ ና ፣
ቀለም ይታፈሳል በንፁህ ህሌና።


⏰ሰዓት :- ጧት ከ11:30pm -1:30Am
ምሽት ከ10:30 - 1:00 Pm
📆ቀን :- ከሰኞ እስከ እሁድ ሁሌም
🏛 ቦታ :- ግቢ ጉባኤው አዳራሽ በስተጀርባ ቤተ ያሬድ

እነሆ እርስዎም ጓደኛዎትን ይዘው በመምጣት የነፍስ ምግብ ይመገቡ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤21❤‍🔥4👍3🆒1
በድጋሚ እንዳትሸወዱ ⚠️

ያለፈውን አመት ከግቢ ጉባኤው ርቃችሁ የቆያችሁ እህት ወንድሞች በዚህ አመትም ደግማችሁ እንዳትሸወዱ !

አዎ እናት ግቢ ጉባኤያችን የምታቀርባቸውን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶች ሳታውቁና ከበረከቱም ሳትቋደሱ እንድትቀሩ አንፈልግምና በዐይነቱ ልዩ የሆነ የwelcome መርሀግብር አዘጋጀንላችሁ 🎉

በዚህ መርሀግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል።

በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው

➺ ምን ምን ክፍላት አሉት?
➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ?
➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው?

የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም።

⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :- 18/01/2019 ዓ.ም
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና አመቱን ሳንሸወድ እንጀምረው 🤗

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
💯8❤5👍1
"በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ!" ኤፌ.6:18

✨ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እነሆ ሳምንታዊው መኀረነ አብ ጸሎት ዛሬ  ይጀመራል ፤ እናም  ሁላችንም ወንድም ወንድሙን ፣ እህት እህቷን እየተቀሳቀስን በሰዓቱ በመገኘት የጸሎቱ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባችኋለን፡፡

ኑ በአንድነት እግዚአብሔርን በጸሎት እንጠይቅ !

📅ቀን- ዛሬ አርብ(15/01/2019 ዓ.ም)
⏱ሰዓት- ምሽት 11:20
🏛ቦታ- አቡዬ ግቢ ጉባኤው አዳራሽ

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
🙏3❤2
የመስቀል መዝሙር ጥራዝ በPDF
🥷 ለመስቀል የሚሰራ ወንጀል! 🤫

አዎ... ወንጀሉ ሌላ ሳይሆን መስቀል ሊደርስ ሰሞን ከሰፈር ልጆች ጋር ሆነን ለደመራ የሚሆን ችቦ የመሰብሰብና የመስረቅ ወንጀል ነው!

የሰው አጥር ስንመዝ፣ ሌላ ሰፈር ሄደን ደግሞ የሰበሰቡትን ችቦ ስንሰርቅባቸው፣ የኛም እንዳይሰረቅብን እና በደንብ እንዲነድልን ፀሐይ ላይ አውጥተን ስናደርቅ... ነበር ምናሳልፈው።

ልክ መስከረም 17 ሲደርስ...
ያ ሁሉ መስዋዕትነት የተከፈለበት ጭራሮ ከየቤታችን አውጥተን አንድ ትልቅ የሰፈር ደመራ እንሰራለን።
ትልቅ መሆኑ ለኛ ለልጆች ቀላል አልነበረም፤ “በአሁኑ መስቀል የማን ሰፈር ደመራ ይበልጣል?” እየተባባልን እንፎካከር ነበር!

ምሽት ላይ...
የደመርነውን ደመራ ለማብራት የሰፈራችን አባወራዎች ወንድ ልጆቻቸውን አስከትለው በቁመታቸው ልክ የተሰራውን ችቦ በየቤታቸው አብርተው ብቅ ብቅ ሲሉ የንጋት ጮራ ነው የሚመስሉት።
ደመራው እየበራ ሕፃናት ዙሪያውን እየዞሩ "ሆያ ሆዬ" እያሉ ይጨፍራሉ።
ከጓሮው እሸት በቆሎ የደረሰለቸው "ለዓመቱ ያድርሰን" እያሉ የደመራው እሳት ውስጥ በመጨመር ሲደርስ ለመስቀል ለተሰበሰቡ ሰፈርተኞች በሙሉ ያዳርሳሉ...

አሁን ግን...

እኛም መስቀልን ቤታችን ለማክበር አስበን ቢሆንም፤ እናት ግቢ ጉባኤያችን “ያለእኔማ አይሆንም!” ብላ አንጀታችንን ብትበላው ሁሉን ነገር ጥለን ግቢያችን ቀድመን ከከተምን ቆይተናል።😉
  አንዳንዴ ከተለመደው ወጣ ያለ ነገር ማየት እና የበዓሉን በረከት ከአገልግሎት አጋሮቻችን ጋር ማሳለፍም ሌላ ውበት አለው!

አዎ! የሰፈሩ ሁከት፣ የችቦው ስርቆት እና የእናቶች እልልታ ቢናፍቀንም—በሕይወት እና በሰላም አድርሶን እዚህ መሆናችን ትልቅ ምስጋና የሚገባው ነገር ነው!

እናም አሁን
የተማሪነት ሕይወታችንን ውብ የሚያደርገውን ይህንን ድንቅ በዓል  ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ፣ በኅብረት፣ በዝማሬ እና በልዩ ልዩ የግቢ ጉባኤያችን ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ወገባችንን ታጥቀን ተዘጋጅተናል!
እንደኔ የሰፈራችሁ ትዝታ እና ድባብ ውል እያለባችሁ የተቸገራችሁ ጓዶቼ  "እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!"

ለመሆኑ እንደ እኔ ልጅ ሆኖ ችቦ በመስረቅ "ወንጀል" የሰራ ማን አለ? 😂👇
(በትዝታችሁ ኮመንት ላይ ተጋበዙ!)

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤15❤‍🔥2👏2☃1
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «ሰዓት :- ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ:- ግቢ ጉባኤ አዳራሽ»
በመጨረሻም ደረሰ !

እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼

እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል።

⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am
🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ ታሪክ ለዓለም እናውሳ ።

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥6⚡2❤2🙏2
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
በመጨረሻም ደረሰ ! እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመስቀል በዓል ደረሰ ስለሆነም ውድ የግቢ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 እኛም የግቢ ጉባኤ አገልጋዮች እህትና ወንድማችሁ በህብረት ፣በአንድነት መስቀልን እናክብር ስንል በእግዚአብሔር ስም ጠርተናችኋል። ⏰ሰዓት : ከቀኑ 6:00Am 🏛መገናኛ ቦታ : ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ኑ አብረን እናክብር የመስቀሉ…
ማሳሰቢያ

የዛሬ እራት መመገቢያ ሰዓት ስለተራዘመ በዓሉን አብረን እስከመጨረሻው እናክብር ።


መልዕክቱን ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!

────────── ✦ ────────── 
                      ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram
❤‍🔥3🙏2❤1
🌹🥇🔥

🙏 እንኳን ደኅና መጣችሁልን ! 🎉

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች ፥ ተማሪዎች እንኳን ደኅና መጣችሁ ፤ እናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ የእንኳን ደኅና መጣችሁ ( Welcome ) መርሐግብር ሰኞ ማለትም መስከረም 18 2019 ዓ.ም አዘጋጅታ የእናንተን መሰባሰብ በጉጉት ትጠባበቃለች ። በዚህ መርሐግብር ላይ ልዩ የሆነ የመክፈቻ ዐውደ-ርዕይ ይኖራል ።

በዐውደ- ርዕዩም :- ግቢ ጉባኤው

➺ ምን ምን ክፍላት አሉት !?
➺ እያንዳንዱ ክፍላት ምን አገልግሎት ይሰጣሉ !?
➺ የግቢ ጉባዔው ዓላማስ ምንድነው !?
➾ በእያንዳንዱ ክፍል እንዴት መመዝገብ ይቻላል ?!

የሚሉት በቂ ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል። የተለመዱት የwelcome መርሀግብራትም አይቀሩም።

⌚ ሰዓት :- ከቀኑ 9:30 ጀምሮ
📆 ቀን :-   18/01/2019 ዓ.ም
📍 ቦታ :-    አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ

አንድ ጊዜ ብቻ ኑ እና ዓመቱን በመባረክ እንጀምረው ! 🤗

────────── ✦ ────────── 
                         ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📖@polytmhirt   ለኮርስ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ────────── 
             Telegram | Instagram


🌹🥇🔥
❤7💯1🆒1