መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
@mkpolyPlayBot
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
❤4✍1❤🔥1🙏1
መልስ
መንፈሳዊ ጥያቄወቹን የተሳተፋችሁ እህት እና ወንድሞቻችን በእግዚያብሔር ስም ከልብ እናመሠግናለን🙏
ያልተሳተፋችሁ ደግሞ ለቀጣይ ሳምንት እንድትሳተፉ ስንል በፍቅር ቃል እንጠይቃለን።
ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!🕊🙏
✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል🔥
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
1. ሊቀ ሃዋርያት ቅ/ጴጥሮስ
2. ቅ/ መቅደላዊት ማርያም
3. ቅ/ ባህራን
4. ፍያታዊ ዘይማን/ጥጦስ
5. ቅ/ ክርስቶስ ሰምራ
6. ቅ/ኡራኤል
7. አባ ዮሃንስ ሃጺር
መንፈሳዊ ጥያቄወቹን የተሳተፋችሁ እህት እና ወንድሞቻችን በእግዚያብሔር ስም ከልብ እናመሠግናለን🙏
የሳምንት ሰው ይበለን🙏
ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!🕊🙏
አሸናፊወችን ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ እናሳውቃለን 🕊
✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል🔥
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
🕊 የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን 🕊
❤2❤🔥2👍2
በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 3 ተማሪወች:-
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊወች🏅
🥇 Mahder /Software/096518982_
🥈 Melak Asmamaw /IT BED/092727509_
🥉 G/kidan /IT bed/094998456_
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል
🕊 ሰናይ ሌሊት 🕊
🏆6🎉2❤1🤩1
📢 እንሆ ቀኑ እኮ ደረሰ 📢
<<ወለኩሉሰ በሥርዓት ወበተዓቅቦ ይኩን ።>>
(1ኛ ቆሮንቶስ ፲፬ ÷ ፵ )
ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፖሊ ግቢ ጉባዔ ጠቅላላ ጉባዔ በነገው ዕለት ይካሄዳል ። ስለሆነም በዕለቱም
➊ የጽህፈት ቤት ሪፖርት
➋ የሂሳብ ሪፖርት
➌ የኦዲት ሪፖርት
❹ የቀጣይ ዓመት ስራ አስፈፃሚዎችን የምናስመርጥበት ዕለት ነው።
እርስዎም በዕለቱ በመገኘት እናት ግቢ ጉባኤያችን በምን ሁኔታዎች ላይ እንዳለ ጠለቅ ያለ ዕውቅና ይኖርዎታል ።
⏰ ሰዓት :- 10:40 -11:50
⛪️ ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
📅 ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
እናት ግቢ ጉባኤያችንን በአንድነት ተባብረን እናስቀጥል ❕❕❕
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
❤🔥6🥰3❤2😭2💯1
ነገ ነው? 😳 አዎ ነገ ነው።
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ነገ ነው! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
───────── ✦ ─────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
───────── ✦ ────────
Telegram | Instagram

ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
───────── ✦ ─────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
───────── ✦ ────────
Telegram | Instagram
❤11❤🔥2🙏2✍1
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓
ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም?
⚠️ ማሳሰቢያ፦
ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
👉ነገ እሁድ የፎቶ ማንሳት ፕሮግራም በጠቅላላ ጉባኤው ምክንያት ቀረጻ አይኖርም።
እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።
"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"
─────────────── ✦ ───────────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
─────────────── ✦ ───────────────
Telegram | Instagram
❤6❤🔥3
ጠቅላላ ጉባዔው ሊካሄድ ሰዓታት ቀርተውታል ።⏰
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ።
ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ሌላም አዲስ ነገር አለ !!!
በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ።
ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው
⏰ ሰዓት :- 10:40
📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤8❤🔥1🕊1
መቅረቱንስ ይቅሩ😊... እናት ግቢ ጉባኤዎን ግን በምን ያስታውሷታል ❓
ሰላም ለ እናንተ ይሁን👋
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንሆ እናት ግቢ ግባኤአችን በአይነቱ ልዩ የሆነ መርሃግብር አዘጋጅታ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ::
በዕለቱም አጋፔን ጨምሮ ከግቢ በሗላ ስለሚኖረን ህይወት
❶ ትምህርት ፣
❷ የልምድ ልውውጥ፣
❸ መዝሙሮች፣
❹ አዝናኝ እና ፈታኝ ጨዋታዎች፣
❺ የቡና ሴሪሞኒ፤
❻ Camfireም አለ።
ብሎም ልዩ ልዩ አስተማሪ፣አዝናኝ እንዲሁም በግቢ ቆይታችን መቼም ልንረሳው የማንችለውን ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።
ትኬቶቹን በ
በመደወል ትኬቱን ይቁረጡ ከፕሮግራሙ ይሳተፉ!!!
📆ቀን :- ሚያዝያ 30 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- ከምሽቱ 2:00
⛪️ቦታ :- አቡየ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።”
መዝሙር 133፥1
ሰላም ለ እናንተ ይሁን👋
ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንሆ እናት ግቢ ግባኤአችን በአይነቱ ልዩ የሆነ መርሃግብር አዘጋጅታ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች ::
በዕለቱም አጋፔን ጨምሮ ከግቢ በሗላ ስለሚኖረን ህይወት
❶ ትምህርት ፣
❷ የልምድ ልውውጥ፣
❸ መዝሙሮች፣
❹ አዝናኝ እና ፈታኝ ጨዋታዎች፣
❺ የቡና ሴሪሞኒ፤
❻ Camfireም አለ።
ብሎም ልዩ ልዩ አስተማሪ፣አዝናኝ እንዲሁም በግቢ ቆይታችን መቼም ልንረሳው የማንችለውን ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።
ትኬቶቹን በ
0993817650 Fikir0908011840 Newayበመደወል ትኬቱን ይቁረጡ ከፕሮግራሙ ይሳተፉ!!!
እርስዎ ሲመጡ ተመራቂ ጓደኛዎን አይርሱ🤔
📆ቀን :- ሚያዝያ 30 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- ከምሽቱ 2:00
⛪️ቦታ :- አቡየ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤14🎉1
እያጠቡ መታጠብ! ✨
ይሄ ለየት ያለ ነው! የእኛን የዘወትር ልብሶች እንደማጠብ አይደለም። የእግዚአብሔር ስም የማይለየውን ፣ ከዓለም መዓዛ ሁሉ የሚልቀውን የእጣኑን ሽታ የተሸከመውንና ለባሹን ከመላእክት ወገን የሚያስመስለውን የተቀደሰ የበረከት ልብስ አብረን ልናጥብ ነው 🤗
የእኛ መገለጫ የሆኑትን
◆ ነጭ አልባሳት፣
◆ ነጠላዎችን እና
◆ የጊቢ ጉባኤያችን አንሶላዎች
እያጠብን፤ በእውኑ የእኛንም የኃጢአት ዕድፍ የምናስወግድበት የማይገኝ ዕድል፣ እያጠቡ መታጠብም ማለት ይሄ አይደል።
🧶 ጠዋት ቀናችንን በምስጋናና በሥራ ስንጀምር ደግሞ ቀኑ እንዴት እንደሚባረክ አስቡት።
ከወንድም እህቶቻችን ጋር የምናሳልፈው የሳቅና የጨዋታ ጊዜ፣ በመጨረሻም ንጹህ ነጭ ልብስ ገመድ ላይ ስናይ የሚሰማን እርካታ... ይህንን ትዝታ በፍጹም እንዳናጣው !
🗓 ቀን፦ ነገ ረቡዕ
⏰ ሰዓት፦ ማለዳ 12:30
🏛 ቦታ፦ አቡዬ ቤተክርስቲያን
እኔ አጥባለሁ እናንተስ? የምትመጡ comment ላይ እኔም እመጣለሁ እያላችሁ ጻፉልን😊
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
ፖሊ ሆይ ታላቅ የበረከት ሥራ ቤትሽ ድረስ መጥቷል 🎉

❤10👏3
ግንቦት ልደታ 🕯
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ልደታ ለማርያምን እንዴት ልታከብሩ ነው❓
እኛስ የእናታችንን ልደት በዳግማዊት ግሸን እመቤታችን ቤተክርስቲያን በጋራ እናከብር ዘንድ ጠራናችሁ ።
እናንተ ደግሞ ጥሪያችንን አክብራችሁ ስትገኙ ፦
➺ የፀሎት
➺ የትምህርተ ወንጌል
➺ ልዩ የህብረት ዝማሬ
መርሐግብር ተካፋይ ትሆናላችሁ።
እናት ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው🥹 እያልናት
📅 ቀን:- 01/09/2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- 11:00
🏛 ቦታ :- ዳግማዊ ግሸን እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን
──────── ✦ ─────────

የእናታችንን ልደት በቤቷ እናክብር
📅 ቀን:- 01/09/2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት :- 11:00
🏛 ቦታ :- ዳግማዊ ግሸን እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን
──────── ✦ ─────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
──────── ✦ ─────────
Telegram | Instagram
❤20❤🔥3🕊2
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ግንቦት ልደታ 🕯 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ልደታ ለማርያምን እንዴት ልታከብሩ ነው❓ እኛስ የእናታችንን ልደት በዳግማዊት ግሸን እመቤታችን ቤተክርስቲያን በጋራ እናከብር ዘንድ ጠራናችሁ ። እናንተ ደግሞ ጥሪያችንን አክብራችሁ ስትገኙ ፦ ➺ የፀሎት ➺ የትምህርተ ወንጌል ➺ ልዩ የህብረት ዝማሬ መርሐግብር ተካፋይ ትሆናላችሁ። እናት ሆይ ልደትሽ…
በረከቷን ይፈልጋሉን ❓
አወ ! እፈልጋለሁ ። እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ዛሬ በግቢ ጉባያችን የእመቤታችንን የልደት ቀን በማስመልከት ጥሬ ይጣዳል ፣ ስለሆነም ግቢ ጉባኤ መጥታችሁ እንድታግዙ !
ቀን :- ዛሬ ግንቦት 1
ሰዓት:- ከ2:30 ጀምሮ
ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ (በአብነቱ በኩል )
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
አወ ! እፈልጋለሁ ። እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ዛሬ በግቢ ጉባያችን የእመቤታችንን የልደት ቀን በማስመልከት ጥሬ ይጣዳል ፣ ስለሆነም ግቢ ጉባኤ መጥታችሁ እንድታግዙ !
ቀን :- ዛሬ ግንቦት 1
ሰዓት:- ከ2:30 ጀምሮ
ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ (በአብነቱ በኩል )
ከስራው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን !
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤14👍1
ቀኑን ግን አስታውሰውታል❓
እንኳን ለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
በግቢ ጉባዔያችን በየወሩ ከሚዘጋጀው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፅዋ ኑ እንዘክር እንዲሁም እንዘከር።
ስለዚህ ጓደኞቻችሁን በመቀስቀስ እንገናኝ!👬
🏛 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስያን አውደ ምሕረት
🕰 11፡30 ጀምሮ
📅 ዛሬ 05/09/2018 ዓም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
እንኳን ለ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው። ምሳ ፲÷፯
በግቢ ጉባዔያችን በየወሩ ከሚዘጋጀው የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፅዋ ኑ እንዘክር እንዲሁም እንዘከር።
ስለዚህ ጓደኞቻችሁን በመቀስቀስ እንገናኝ!👬
🏛 አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስያን አውደ ምሕረት
🕰 11፡30 ጀምሮ
📅 ዛሬ 05/09/2018 ዓም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤13🙏2
ሚስጢር ስለሆነ እንዳታነቡት🤫
የትላንትናው ፈተና እንዳሰብኩት አላስደሰተኝም ነበር ። ከጠዋት እስከ
ሌሊት እንቅልፌን መስዋዕት አድርጌ
ባነብም ፈተናው ላይ ስቀመጥ
ያጠናውት ሁሉ ይጠፋል።
መፍትሔው:-
ፀሎት እንደሆነ ስለማውቅ ፀሎቴን እያደረስኩ የቀሩትን ፈተናዎች
ተረጋግቼ ለመስራት አስቢያለሁ ፤ ከዚህ ባለፈ ፈጣሪ ይጨመርበት ።
ደግሞ እኮ...
ይባላል ስለዚ በዚህ ደስ ይበላችሁ !
የሆነው ሆኖ ግን ፈተናውን ልንጨርስ ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩን ሳስብ ደስ አለኝ። 🤗
ከዚህ ደስታ ሳላበቃ ሚስጢር ነው ተብሎ አንድ ትልቅ የምስራች ተነገረኝ
እኔ ግን አላስችል ስላለኝ
እንደኔ እንድትደሰትቱ በፈተና ለተጨናነከው ወዳጄ ልነግርህ መጣሁ።
ምንድነው? እሺ ልንገርህ...
ግንቦት 17 ፈተና እንጨርሳለን አይደል? ታዲያ በፈተና ውጥረት የተጨናነቀውን አእምሯችንን ሊያድስልን ግቢ ጉባኤያችን ልዩ መርሐ ግብር አዘጋጅቶልናል ።
ምን ምን ? .....
● የበገና ዝማሬ
● ትምህርት
● የስዕላት ትርጓሜ እና
● የበገና ተማሪዎች ምረቃ
ደግሞ እኮ...
መርሐ ግብሩ የዓመቱ የመጨረሻ ነው!🥺 ለተወሰኑ ወራት ከአይን ልንራራቅ ስለዚህ
ሚስጢሩን እኔ አንደነገርኳቹ ሳትናገሩ
"እንዳትናገሩ" ብላችሁ ለቅርብ ጓደኛቹህ ተናገሩ !!
📅 ቀን : ግንቦት 17
🕰 ሰዓት: 11:00 (ከሰዓት)
🏛 ቦታ: በግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
የትላንትናው ፈተና እንዳሰብኩት አላስደሰተኝም ነበር ። ከጠዋት እስከ
ሌሊት እንቅልፌን መስዋዕት አድርጌ
ባነብም ፈተናው ላይ ስቀመጥ
ያጠናውት ሁሉ ይጠፋል።
መፍትሔው:-
ተረጋግቼ ለመስራት አስቢያለሁ ፤ ከዚህ ባለፈ ፈጣሪ ይጨመርበት ።
ደግሞ እኮ...
"እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል"
ይባላል ስለዚ በዚህ ደስ ይበላችሁ !
የሆነው ሆኖ ግን ፈተናውን ልንጨርስ ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩን ሳስብ ደስ አለኝ። 🤗
ከዚህ ደስታ ሳላበቃ ሚስጢር ነው ተብሎ አንድ ትልቅ የምስራች ተነገረኝ
እኔ ግን አላስችል ስላለኝ
እንደኔ እንድትደሰትቱ በፈተና ለተጨናነከው ወዳጄ ልነግርህ መጣሁ።
ምንድነው? እሺ ልንገርህ...
ግንቦት 17 ፈተና እንጨርሳለን አይደል? ታዲያ በፈተና ውጥረት የተጨናነቀውን አእምሯችንን ሊያድስልን ግቢ ጉባኤያችን ልዩ መርሐ ግብር አዘጋጅቶልናል ።
ምን ምን ? .....
● የበገና ዝማሬ
● ትምህርት
● የስዕላት ትርጓሜ እና
● የበገና ተማሪዎች ምረቃ
ደግሞ እኮ...
መርሐ ግብሩ የዓመቱ የመጨረሻ ነው!🥺 ለተወሰኑ ወራት ከአይን ልንራራቅ ስለዚህ
ሚስጢሩን እኔ አንደነገርኳቹ ሳትናገሩ
"እንዳትናገሩ" ብላችሁ ለቅርብ ጓደኛቹህ ተናገሩ !!
📅 ቀን : ግንቦት 17
🕰 ሰዓት: 11:00 (ከሰዓት)
🏛 ቦታ: በግቢ ጉባኤው አዳራሽ
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤44🤣12👍2🙏1🕊1
ወዳጀ ዓመቱ አለቀ እኮ !
🙊 ዛሬ እኮ ዕርገት ነው ።
አዎ ! ዕርገት ነው፣ ውድ የእናት ፖሊ ግቢ ጉባኤ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ዕርገት በሰላም አደረሳችሁ !!!
ይህ በዓል ቅድስት ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ፱ ዓበይት የጌታ በዓላት አንዱ ነው ።
ጌታችን አስቀድሞ በቅዱስ ዳዊት ትንቢትን እንዳስነገረው በምድር ላይ 33 ዘመናትን እየተመላለሰ የድኅነትን ስራ ሁሉ ከፈጸመ በኋላ በመላዕክት ምስጋና እና እልልታ ከላይ በሰማያት ባለው በአባቱ ክብር ተቀምጧል ።
ጌታችን ወደ ሰማይ ሲያርግ ሐዋርያትን መንፈስቅዱስን እንደሚልክላቸውና ሁል ጊዜ እስከ ዘለዓለም ከእነርሱ እንደማይለያቸው የተስፋን ቃል እየነገራቸው ወደአባቱ ዐርጓል ።
መላዕክትም ሐዋርያትን እንደነገሯቸው ወደላይ በምስጋና ያረገው ክርስቶስ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ በምስጋና እንደሚመጣ ተስፋ እያደረግን
እንበል ።
እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!

ማር 16:19 " ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ። "
ይህ በዓል ቅድስት ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ፱ ዓበይት የጌታ በዓላት አንዱ ነው ።
ጌታችን አስቀድሞ በቅዱስ ዳዊት ትንቢትን እንዳስነገረው በምድር ላይ 33 ዘመናትን እየተመላለሰ የድኅነትን ስራ ሁሉ ከፈጸመ በኋላ በመላዕክት ምስጋና እና እልልታ ከላይ በሰማያት ባለው በአባቱ ክብር ተቀምጧል ።
መዝ 47:5 " አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። "
ጌታችን ወደ ሰማይ ሲያርግ ሐዋርያትን መንፈስቅዱስን እንደሚልክላቸውና ሁል ጊዜ እስከ ዘለዓለም ከእነርሱ እንደማይለያቸው የተስፋን ቃል እየነገራቸው ወደአባቱ ዐርጓል ።
መላዕክትም ሐዋርያትን እንደነገሯቸው ወደላይ በምስጋና ያረገው ክርስቶስ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ በምስጋና እንደሚመጣ ተስፋ እያደረግን
💭 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ና ... 💭
እንበል ።
እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ ኮሜንት ላይ ፃፉልን!
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
🙏13❤8👍1🕊1
በአንድ ቀን ሁለት ደስታ 🥰
ሰሞኑን በፈተና ምክንያት በጣም ተወጥሬ ተጨንቄ እንቅልፍ አጥቼ ሰነበትኩ።
ግን እኮ እሚገርመው ፈተናው ደግሞ አይቀናኝም እንደዚያ እንቅልፌን ትቸ !
በዚህ ምክንያት ተናድጄ ባለሁበት ሰዓት አንድ ነገር ትዝ አለኝ እሱም ምንድን ነው ብትሉኝ ፈተናው ሊያልቅ አንድ ቀን ቀርቶታል ለካ ። ደስ አይልም ?
በዚያ ተደስቸ ደስታዬን ሳልጨርስ ሌላ አዲስ ደስታ ደግሞ ሹክ አሉኝ ፣ምንድን ነው አትሉኝም ? ምን ይሆን?
ለየት ያለ ፣መንፈስ አዳሽ የሆነ የበገና ምሽት በፖሊ ግቢ ጉባዔ ዜማና ኪነ ጥበብ ክፍል የተዘጋጀ ፕሮግራም እንዳለ ነገሩኝ ፣ በዚህ ተደስቼ ያቺ ቀን እስክደርስ ጓጓሁ!
እናም ጮቤ እረግጨ ያችን ዕለት በደስታ እየተጠባበኩ ነው ፣ የደስታየ ተካፋዮች ሁኑልኝ፣ በዛች ዕለትም ሁላችን ተሰባስበን ይመርብን 🤗
🏛 አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🕰 11፡00
📅 17/09/2018 ዓ.ም

ኑ እግዚአብሔርን በመዝሙር አብረን እናመስግን !!!
🏛 አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ
🕰 11፡00
📅 17/09/2018 ዓ.ም
────────── ✦ ──────────
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ
@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ
@mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር
────────── ✦ ──────────
Telegram | Instagram
❤13⚡2