ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.57K subscribers
1.83K photos
35 videos
102 files
228 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓


ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም?

⚠️ ማሳሰቢያ፦

ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

እሁድ፦ የፎቶ ማንሳት መርሃ ግብሩ ይቀጥላል።

እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።

"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"

ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏
  


▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰

              Telegram|Instagram
62
ዛሬስ ዕድሉ የማን ይሆን?



ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም


በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል 
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:-

የኤማሁስ መንገደኞች  ጨዋታ አሸናፊወች🏅


🥇  mulualem bilew/3rd_ITBed+2594781203_
🥈 surafel endale/
🥉  sahle maryam/3rd_SW


ማሳሰቢያ

ዛሬ አርብ  በ አይነቱ ለየት ያለ እና  ሁሉን አካታች የሆነ የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ይኖረናል!!


ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋ በመሆን የእለት ስንቅ እንያዝ ።

🔎Hint: ቅዱሳንን በግብር እና በስነ ስዕላቸው ምን ያህል እናቃቸዋለን?


መልስ 👇🏾👇🏾
@mkpolyPlayBot

ምሽት 3፡00 ቴሌግራም ላይ ይጠብቁን❗️



▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ 
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰

              Telegram|Instagram

✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል
7🥰1🙏1🏆1
ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️

ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏

አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው!

ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (ያለፉትን ትምህርቶች የወሰዳችሁ ደግሞ ጓደኞቻችሁ ብዙ ነገሮች እንዳያመልጧችሁ ስለ ትምህርቱ ሂደት በኮሜንት 💭  ታጋሩናላችሁ እንጂ መቅረት እንኳ አታስቡትም፤ ለእናንተ "ኑ" ማለት አይጠበቅብንም ብለን ነው ☺️)።

በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦

🔹የጥያቄና መልስ መድረክ፦ ግልጽ ያልሆኑልንን ነጥቦች የምናሳውቅበትና ማብራሪያ የምናገኝበት ክፍት መድረክ።

🔹ጥልቀት ያለው ትምህርት፦ ነገረ ማርያምን ከመምህራችን አንደበት በሰፊው የምንረዳበት ልዩ ዕድል።

🔹የመንፈስ ዕረፍት፦ በረጋ መንፈስና በታላቅ ቁምነገር ከቃለ እግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም።


ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን  🕊️


🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18)
🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት)
🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery   ማህደራችን
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

 Telegram | Instagram
❤‍🔥841💯1
50' ደቂቃዎች ቀረው ?




መንፈሳዊ ጨዋታ

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...

እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት?
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊

ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።


በምን መልስ እንላክ ...?


መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot

ሰዓት :- 3:00

  
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

              Telegram|Instagram
31🆒1
25 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?




መንፈሳዊ ጨዋታ

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...

ሰው እየታየኝ አደለም

እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊

ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።


በምን መልስ እንላክ ...?


መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot

ሰዓት :- 3:00 

  
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

              Telegram|Instagram
1
ዝግጁ ⁉️


15 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?




ሰው እየታየኝ አደለም

እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊

ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።


በምን መልስ እንላክ ...?


መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot

ሰዓት :- 3:00 

  
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

              Telegram|Instagram
3🆒2
ዝግጁ ⁉️


5 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?




ሰው እየታየኝ አደለም

እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊


በምን መልስ እንላክ ...?


መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot

ሰዓት :- 3:00 

  
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

              Telegram|Instagram
84🕊1
1. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
2. ይች ቅድስት እናት ማን ናት?
3. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
4. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
5. ይች ቅድስት እናት ማን ነች?