" ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ" 1ኛ ጴጥ 3፡15
በሚመጣው ረዕቡ ግቢ ጉባኤ ምን እንዳለ ያውቃሉ፣ ጓደኛዎትስ ሰምተዋል ❓
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን !!!
እናት ግቢ ጉባኤያችን በነገረ ክርስቶስ(Christology) እና በነገረ ማርያም (Mariology) አስተምህሮት ዙሪያ ለሚነሱ ዘመነኛ ጥያቄዎች ምላሾች የተዘጋጀበትን የመድሎተ አሚን መርሐግብር እነኋችሁ ስንል በደስታ ነው !!!
መርሐግብሩ ለአራት ተከታታይ ቀናት በታላላቅ ተጋባዥ መምህራን ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች ይሰጣሉ ።
ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኝት የቤተክርስቲያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር እንወቅ!!!
📅ቀን:- ከ 21-24
📍ቦታ :-አቡየ ቤ/ን አዳራሽ
⏱ሰዓት :- 11:00
አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ‼️
❤13👏1
የነፍስ ምግብና የሕይወት ስንቅ ፍለጋ..........
ውድ ተማሪዎች ፣ በእግዚአብሔር ፍጹም ሰላምታ ሰላም እያልን የ2ተኛ ዓመት ኦርቶዶክሳዊ የህይወት ክህሎት ኮርስ ሰኞ ሚያዚያ 19/2018 ስለሚቀጥል ተቀሳቅሳችሁ በሰዓት እንድትገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
⛪️ቦታ፦ ከትልቁ አዳራሽ
🕰ሰዓት ፦ 11:20 -12:30
ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬
▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
@polylibrary መፅሐፋትን ለማንበብ
@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን
▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
❤9
🔴 አንዳትገኙ!
አዎ ... በትክክል አንብበኸዋል! እንዳትገኙ!
◉ነፍስህ በቃለ እግዚአብሔር እንድትረካ ካልፈለግህ...
◉ስለ ነገረ ክርስቶስ ምስጢር ማወቅ ካልፈለግህ...
◉ስለ እመቤታችን ነገረ ማርያም ክብር እና አማላጅነት ለመስማት ፍላጎት ከሌለህ...
◉"በረከት ይለፈኝ" ካልክ......እንዳትገኝ!
ነገር ግን፤
"ነፍሴ የእግዚአብሔርን ቃል ተጠምታለች" የምትል ከሆነና በእነዚህ አራት የስልጠና ቀናት መንፈሳዊ ሂሳብን ማወራረድ ካማረህ፤
በእነዚህ ተከታታይ ቀናት በሁለት ታላላቅ አዕማድ ላይ ተመስርተን እንማራለን ✨
❶ ነገረ ክርስቶስ
❷ነገረ ማርያም
"እንዳትኙ "ያልነው ፈልገነው ሳይሆን
፣መጥታችሁ የሚፈሰውን በረከት ከተጎነጫችሁ በኋላ መቀረት ስለማትችሉ ነው ።
ተጋባዥ መምህራን 👨⚕️
●መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር
●መ/ር በትረ ወንጌል ካሳ
📆 ሚያዚያ (21-24)
🕰 11:00
🏛 ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
እርስዎ ሲሄዱ ጓደኛወን አይርሱ!👬
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
አዎ ... በትክክል አንብበኸዋል! እንዳትገኙ!
◉ነፍስህ በቃለ እግዚአብሔር እንድትረካ ካልፈለግህ...
◉ስለ ነገረ ክርስቶስ ምስጢር ማወቅ ካልፈለግህ...
◉ስለ እመቤታችን ነገረ ማርያም ክብር እና አማላጅነት ለመስማት ፍላጎት ከሌለህ...
◉"በረከት ይለፈኝ" ካልክ......እንዳትገኝ!
ነገር ግን፤
"ነፍሴ የእግዚአብሔርን ቃል ተጠምታለች" የምትል ከሆነና በእነዚህ አራት የስልጠና ቀናት መንፈሳዊ ሂሳብን ማወራረድ ካማረህ፤
በእነዚህ ተከታታይ ቀናት በሁለት ታላላቅ አዕማድ ላይ ተመስርተን እንማራለን ✨
❶ ነገረ ክርስቶስ
ስለ ክርስቶስ ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም
❷ነገረ ማርያም
ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም
"
፣መጥታችሁ የሚፈሰውን በረከት ከተጎነጫችሁ በኋላ መቀረት ስለማትችሉ ነው ።
ተጋባዥ መምህራን 👨⚕️
●መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር
●መ/ር በትረ ወንጌል ካሳ
📆 ሚያዚያ (21-24)
🕰 11:00
🏛 ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
እርስዎ ሲሄዱ ጓደኛወን አይርሱ!👬
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
❤17💯5🙏3🥰1
አንድ ቀን ብቻ ቀረው ⏳
በነገረ ማርያም እና በነገረ ክርስቶስ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተዘጋጀበት ምክረ አበው 1 ቀን ቀረው
"የሀይማኖት ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በስጋ የተገለጠ ... በክብር ያረገ" ጢሞ 3፤16
ትምህርቱ ለ አራት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፦
በነገረ ክርስቶስ
● ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው
● የባህሪ አምላክነት
● የፍጥረት ሁሉ በኩር
● ፈራጅነት እና ሌሎችም
በነገረ ማርያም
● ዘላለማዊ ድንግልና
● ክብር እና አማላጅነት
● ወላዲተ አምላክ
● በህሊና አምላክ እና ሌሎችም ርዕሶች ላይ እንማማራለን ።
ተጋባዥ መምህራን
◇ መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር
◇መምህር በትረ ወንጌል ካሳ
በእነዚህ ታላላቅ መምህራን የቤተክርስትያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር ✨
⛪️ቦታ፦ ከትልቁ አዳራሽ
🕰ሰዓት ፦ 11:00
📆 ቀን :- ሚያዝያ (21--24)
መቅረት አይታሰብም !
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❔@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተን
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
❤11🕊2🤗2
ረዕቡ ደረሰ ! እናንተ ወዴት ናችሁ? 🚶♂🚶♂➡️
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምክረ አበው የተሰኘው ኘሮግራም
❶ ነገረ ክርስቶስ
ስለ ክርስቶስ ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም
❷ነገረ ማርያም
ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም
ዛሬ ይጀምራል ።።
📆 ሚያዚያ (21-24)
🕰 11:00
🏛 ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
የእግዚአብሔር ቃል ከማያልቅበት ከተቀደሰው ቦታ እንገናኝ ‼️
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
❤11💯1🤗1
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓
ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም?
⚠️ ማሳሰቢያ፦
ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።
እሁድ፦ የፎቶ ማንሳት መርሃ ግብሩ ይቀጥላል።
እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።
"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
❤6⚡2
ዛሬስ ዕድሉ የማን ይሆን?
ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም
በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:-
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊወች🏅
🥇 mulualem bilew/3rd_ITBed+2594781203_
🥈 surafel endale/
🥉 sahle maryam/3rd_SW
ማሳሰቢያ❕❕
ዛሬ አርብ በ አይነቱ ለየት ያለ እና ሁሉን አካታች የሆነ የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ይኖረናል!!
ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋ በመሆን የእለት ስንቅ እንያዝ ።
🔎Hint: ቅዱሳንን በግብር እና በስነ ስዕላቸው ምን ያህል እናቃቸዋለን?
✨ መልስ 👇🏾👇🏾
@mkpolyPlayBot
ምሽት 3፡00 ቴሌግራም ላይ ይጠብቁን❗️
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram|Instagram
✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል
❤7🥰1🙏1🏆1
ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️
ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏።
አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው!
ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (ያለፉትን ትምህርቶች የወሰዳችሁ ደግሞ ጓደኞቻችሁ ብዙ ነገሮች እንዳያመልጧችሁ ስለ ትምህርቱ ሂደት በኮሜንት 💭 ታጋሩናላችሁ እንጂ መቅረት እንኳ አታስቡትም፤ ለእናንተ "ኑ" ማለት አይጠበቅብንም ብለን ነው ☺️)።
በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦
ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን 🕊️
🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18)
🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት)
🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ማህደራችን
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram | Instagram
ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏።
አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው!
ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (
በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦
🔹የጥያቄና መልስ መድረክ፦ ግልጽ ያልሆኑልንን ነጥቦች የምናሳውቅበትና ማብራሪያ የምናገኝበት ክፍት መድረክ።
🔹ጥልቀት ያለው ትምህርት፦ ነገረ ማርያምን ከመምህራችን አንደበት በሰፊው የምንረዳበት ልዩ ዕድል።
🔹የመንፈስ ዕረፍት፦ በረጋ መንፈስና በታላቅ ቁምነገር ከቃለ እግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም።
ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን 🕊️
🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18)
🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት)
🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ማህደራችን
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
Telegram | Instagram
❤🔥8❤4✍1💯1
50' ደቂቃዎች ቀረው ?
✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...
እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት?
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
❤3✍1🆒1
25 ' ደቂቃዎች ቀረው ?
✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
✍1
ዝግጁ ⁉️
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
15 ' ደቂቃዎች ቀረው ?
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
❤3🆒2
ዝግጁ ⁉️
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
5 ' ደቂቃዎች ቀረው ?
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot
⏰ ሰዓት :- 3:00
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
✍8❤4🕊1