ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.58K subscribers
1.83K photos
35 videos
102 files
228 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
4. ጌታችን ከዕለት ሁሉ አክብሮ የፈጠረው ዕለት
በዚህ ዕለት
* ሠማይና ምድር የተፈጠረበት
* ሀይማኖት በመላዕክት የተፈጠረበት
* ጌታችን ብርሀነ ትንሳኤውን የገለፀበት
አንዲሁም
* ሀዋርያው ቶማስ የጌታን ትንሳኤ ያየበት ዕለት፣+.........✍️
4. ይች ቅድስት ዕለት ማን ናት??
1
1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ bot ላይ ብቻ ላኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
1-4
@mkpolyPlayBot
2ኛ ዙር

ዝግጁ??
በቀናነት እንማማር 🕊

መልስ፡ at Comment Box here only
51
2ኛ ዙር

ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄወች ሁላችንም የተብራራ መልስ Comment box ላይ በመፃፍ እንማማራለን ማለት ነው✍️?🕊

1. ስለ አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


2. ስለ እመቤታችን ቅ/ ድንግል ማርያም የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?

3. ስለ ሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


4. ስለ ዕለተ ሠንበት
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


በቀናነት እንማማር🕊

መልስ: Comment Box ላይ ብቻ!!


አዚሁ main channel ላይ✍️

comment box ላይ መልስ ስትልኩ ስማችሁን ማስቀደም እንዳትረሱ/ bot ላይ በላካችሁበት ስም
❤‍🔥21🥰1🕊1
1ኛ ዙር ላይ መልስ የላካችሁም ሆነ አዲስ አሁን ይሄን ፖስት እያያችሁ ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች አሸናፊ ለመሆን፣2ኛ ዙር መመለስ አለባችሁ... 🙏
እስከ 4፡00
ኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ🥰
የመማማር ቀን
🕊

በቅንነት እንማማር !!❤️
15' left
4🕊1🆒1
መልስ
1ኛ ዙር
1. አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ
2.እመቤታችን ቅ/ድንግል ማርያም
3. ሊቀ መላዕክቱ ቅ/ሚካኤል
4. ሰንበት

2ኛ ዙር
ሁላችሁም እንድጻተፉበት የታሰበ ጥያቄ ነው፣
ዙር 1 ጥያቄው እራሱ መላስ መሆን ይችላል!!
ውድ ወንድሞች እና አህቶች🥰

የዛሬ መልዕክታችን✍️
ሁሌም ቢያንስ:
* ባለ ወልድን በ29
* እመቤታችንን በ21
* ቅ/ሚካኤልን በ12
* ከዕለታት ሰንበትን

ማክበር እንዳይረሳ🙏

የሁላችን እናት 🥰
ፓሊ ግቢ ጉባኤ
🕊

✍️ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል ፖሊ ግቢ ጉባኤ🥰
6🙏4💯4❤‍🔥2🥰2
መንፈሳዊ ጥያቄወቹን የተሳተፋችሁ እህት እና ወንድሞቻችን በእግዚያብሔር ስም ከልብ እናመሠግናለን🙏
ያልተሳተፋችሁ ደግሞ ለቀጣይ ሳምንት  እንድትሳተፉ ስንል በፍቅር ቃል እንጠይቃለን።


ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!


✍️ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ሰናይ ሌሊት

ቀድመው ትክክለኛ መልስ bot ና comment box ሁለቱም ላይ የመለሱ ልጆችን ከተወሠነ ደቂቃ በኋላ እናሳውቃለን?👏


✍️ማሳሰቢያ✍️
* 1ዙር ላይ ብዙ እህቶችና ወንድሞች ተሳትፋችኋል በአግባቡ መልስ መልሳችኋል (ስም፣ዲፓርትመንት፣ስቁ)
መልካም ነው🙏
መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
@mkpolyPlayBot


* 2ኛ ዙር ላይም በሚገባ አስተማሪ በሆነ መልኩ መልሳችንን ጽፈናል ፡ተሳትፈናል፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
መልስ: ኮሜንት መስጫ ላይ/2ኛ ዙርን

ነገር ግን የተሳተፋችሁ ሊጆች ስማችሁን እንዴት እንወቀው??
እንዴት አሸናፊወችን/ ተሸላሚወችን እንለይ?💚🤔
so,
ሁለቱን ለማመሳከር እንዲረዳን ስማችሁን ባለበት edit አድርጉልን/ ስማችሁን ጨምሩበት🙏 ❤️
እስከ ጠዋት 4፡00

እውነትም የመማማር ቀን 🕊


ለአብነት
እዚህ ጋ ይመልከቱ

እዚህ ጋ ይመልከቱ

አሁንም መሳተፍ ይቻላል🙏 ልጆች ስማቸውን edit እስከሚያደርጉ (እስከ ጠዋት 4፡00)

ሰላም እግዚያብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏
የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን🕊
2🥰1🕊1
" ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ" 1ኛ ጴጥ 3፡15



በሚመጣው ረዕቡ ግቢ ጉባኤ ምን እንዳለ ያውቃሉ፣ ጓደኛዎትስ ሰምተዋል




ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን !!!
እናት ግቢ ጉባኤያችን በነገረ ክርስቶስ(Christology) እና በነገረ ማርያም (Mariology) አስተምህሮት ዙሪያ ለሚነሱ ዘመነኛ ጥያቄዎች ምላሾች የተዘጋጀበትን የመድሎተ አሚን መርሐግብር እነኋችሁ ስንል በደስታ ነው !!!

መርሐግብሩ ለአራት ተከታታይ ቀናት በታላላቅ ተጋባዥ መምህራን  ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች ይሰጣሉ ።

ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኝት የቤተክርስቲያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር እንወቅ!!!


📅ቀን:- ከ 21-24
📍ቦታ :-አቡየ ቤ/ን አዳራሽ
ሰዓት :- 11:00




አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ‼️
13👏1
የነፍስ ምግብና የሕይወት ስንቅ ፍለጋ..........



ውድ ተማሪዎች ፣ በእግዚአብሔር ፍጹም ሰላምታ ሰላም እያልን የ2ተኛ ዓመት ኦርቶዶክሳዊ የህይወት ክህሎት ኮርስ  ሰኞ ሚያዚያ 19/2018 ስለሚቀጥል ተቀሳቅሳችሁ በሰዓት እንድትገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

⛪️ቦታ፦ ከትልቁ አዳራሽ
🕰ሰዓት ፦ 11:20 -12:30

ሲመጡ ጓደኛዎን አይርሱ!👬

▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
    ፖሊ ግቢ ጉባኤ
@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
@polylibrary   መፅሐፋትን ለማንበብ
@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን
▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
     Telegram|Instagram
9
🔴 አንዳትገኙ!

አዎ ... በትክክል አንብበኸዋል! እንዳትገኙ!

◉ነፍስህ በቃለ እግዚአብሔር እንድትረካ ካልፈለግህ...

◉ስለ ነገረ ክርስቶስ ምስጢር ማወቅ ካልፈለግህ...

◉ስለ እመቤታችን ነገረ ማርያም ክብር እና አማላጅነት ለመስማት ፍላጎት ከሌለህ...

◉"በረከት ይለፈኝ" ካልክ......እንዳትገኝ!

ነገር ግን፤
"ነፍሴ የእግዚአብሔርን ቃል ተጠምታለች" የምትል ከሆነና በእነዚህ አራት የስልጠና ቀናት መንፈሳዊ ሂሳብን ማወራረድ ካማረህ፤

በእነዚህ ተከታታይ ቀናት በሁለት ታላላቅ አዕማድ ላይ ተመስርተን እንማራለን

ነገረ ክርስቶስ

ስለ ክርስቶስ  ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም

ነገረ ማርያም

ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና  ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ  ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም


"እንዳትኙ "ያልነው ፈልገነው ሳይሆን
፣መጥታችሁ የሚፈሰውን በረከት ከተጎነጫችሁ በኋላ መቀረት ስለማትችሉ ነው ።


ተጋባዥ መምህራን 👨‍⚕️
●መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር
●መ/ር በትረ ወንጌል ካሳ


📆   ሚያዚያ (21-24)
🕰   11:00
🏛    ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

      እርስዎ ሲሄዱ ጓደኛወን አይርሱ!👬

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
         ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

          Telegram|Instagram
17💯5🙏3🥰1
አንድ ቀን ብቻ ቀረው


በነገረ ማርያም እና በነገረ ክርስቶስ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተዘጋጀበት ምክረ አበው 1 ቀን ቀረው

"የሀይማኖት ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በስጋ የተገለጠ ... በክብር ያረገ" ጢሞ 3፤16



ትምህርቱ ለ አራት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፦
በነገረ ክርስቶስ


● ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው
● የባህሪ አምላክነት
● የፍጥረት ሁሉ በኩር
● ፈራጅነት እና ሌሎችም

በነገረ ማርያም


● ዘላለማዊ ድንግልና
● ክብር እና አማላጅነት
● ወላዲተ አምላክ
● በህሊና አምላክ እና ሌሎችም ርዕሶች ላይ እንማማራለን ።

ተጋባዥ መምህራን
◇ መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር
◇መምህር በትረ ወንጌል ካሳ

በእነዚህ ታላላቅ መምህራን የቤተክርስትያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር

⛪️ቦታ፦ ከትልቁ አዳራሽ
🕰ሰዓት ፦ 11:00
📆 ቀን :- ሚያዝያ (21--24)

መቅረት አይታሰብም !

▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
    ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተን
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
     Telegram|Instagram
11🕊2🤗2
ረዕቡ ደረሰ ! እናንተ ወዴት ናችሁ? 🚶‍♂🚶‍♂‍➡️


ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምክረ አበው የተሰኘው ኘሮግራም


ነገረ ክርስቶስ

ስለ ክርስቶስ  ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም


ነገረ ማርያም

ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና  ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ  ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም



ዛሬ ይጀምራል ።።


📆   ሚያዚያ (21-24)
🕰   11:00
🏛    ግቢ ጉባኤ አዳራሽ

     የእግዚአብሔር ቃል ከማያልቅበት ከተቀደሰው ቦታ እንገናኝ ‼️

▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
         ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  ለማስታዎሻዎ
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰

           Telegram|Instagram
11💯1🤗1
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓


ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም?

⚠️ ማሳሰቢያ፦

ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

እሁድ፦ የፎቶ ማንሳት መርሃ ግብሩ ይቀጥላል።

እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።

"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"

ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏
  


▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰

              Telegram|Instagram
62
ዛሬስ ዕድሉ የማን ይሆን?



ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም


በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል 
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:-

የኤማሁስ መንገደኞች  ጨዋታ አሸናፊወች🏅


🥇  mulualem bilew/3rd_ITBed+2594781203_
🥈 surafel endale/
🥉  sahle maryam/3rd_SW


ማሳሰቢያ

ዛሬ አርብ  በ አይነቱ ለየት ያለ እና  ሁሉን አካታች የሆነ የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ይኖረናል!!


ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋ በመሆን የእለት ስንቅ እንያዝ ።

🔎Hint: ቅዱሳንን በግብር እና በስነ ስዕላቸው ምን ያህል እናቃቸዋለን?


መልስ 👇🏾👇🏾
@mkpolyPlayBot

ምሽት 3፡00 ቴሌግራም ላይ ይጠብቁን❗️



▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ 
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰

              Telegram|Instagram

✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ
ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል
7🥰1🙏1🏆1
ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️

ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏

አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው!

ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (ያለፉትን ትምህርቶች የወሰዳችሁ ደግሞ ጓደኞቻችሁ ብዙ ነገሮች እንዳያመልጧችሁ ስለ ትምህርቱ ሂደት በኮሜንት 💭  ታጋሩናላችሁ እንጂ መቅረት እንኳ አታስቡትም፤ ለእናንተ "ኑ" ማለት አይጠበቅብንም ብለን ነው ☺️)።

በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦

🔹የጥያቄና መልስ መድረክ፦ ግልጽ ያልሆኑልንን ነጥቦች የምናሳውቅበትና ማብራሪያ የምናገኝበት ክፍት መድረክ።

🔹ጥልቀት ያለው ትምህርት፦ ነገረ ማርያምን ከመምህራችን አንደበት በሰፊው የምንረዳበት ልዩ ዕድል።

🔹የመንፈስ ዕረፍት፦ በረጋ መንፈስና በታላቅ ቁምነገር ከቃለ እግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም።


ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን  🕊️


🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18)
🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት)
🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery   ማህደራችን
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

 Telegram | Instagram
❤‍🔥841💯1
50' ደቂቃዎች ቀረው ?




መንፈሳዊ ጨዋታ

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...

እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት?
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊

ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።


በምን መልስ እንላክ ...?


መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇
@mkpolyPlayBot

ሰዓት :- 3:00

  
ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️

◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
                 ፖሊ ግቢ ጉባኤ

📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ
@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ
📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች
📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆

              Telegram|Instagram
31🆒1