ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.58K subscribers
1.83K photos
35 videos
102 files
228 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች,
ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናችሁ🥰


በዛሬው የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ እንድታውቁ የምንፈልገው ነገር በዋናነት መማማር ነው፤ በሚነሡ በጣም ቀላል ጥያቄወች ላይ ሁላችንም እንድትሳተፉ፣ እንድትፅፉ ና እንድንማማር ፈለግን?🙏

ይቻላል አይደል?? 🙏

የምናቀው ትንሽም ቢሆን comment box ላይ በመፃፍ፤ በእኛ ምክንያት አንድ ምዕመን ትንሽም ቢሆን ማሳወቅ ፣ የሚያውቀውን እንዲያስታውሰው ማድረግም ትልቅ ነገር ስለሆነ ማለት ነው🕊


ኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ🥰
የመማማር ቀን
🕊
31👍1🕊1
ጥያቄ ና መልሱ የሚሆነው ለአንድ ሠዓት ብቻ ሲሆን
በሁለት ዙር የተከፈለ ነው የሚሆነው፤


* 1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ ብቻ bot ስትልኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾

@mkpolyPlayBot


** 2ኛ ዙር
ከዛ በኋላ በሚኖረው 40 ደቂቃ ደግሞ
ከ 3፡20 - 4:00
ስለ ጥያቄወቹ የመንጠይቃችሁ ነገር ይኖራል.....?🕊
2ኛ ዙር
መልስ 👇🏾👇🏾here
@ comment box ላይ ✍️

ከዛ የሁለቱ መልሶች ድምር በዋናነት 2ኛ ዙር comment box ላይ የምትሰጡት አስተማሪ የሆነ መልስ
ከመማማር ባሻገር የዕለቱን አሸናፊወች ይለያል ማለት ነው...!!🙏
🥰7🕊31
React አንሷል?🙏


ዝግጁ??🕊
14
ዝግጁ??

መልስ፡👇🏾👇🏾

@mkpolyPlayBot
5
1ኛ ዙር

ዝግጁ?

1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ ብቻ bot ስትልኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾 only

@mkpolyPlayBot
8
1. ማን ፈጠረን?🕊
2. የስሟ ትርጓሜ መርህ ለመንግስተ ሠማያት
* የሁላችን እናት/ እመ ብዙሀን፣ ወላዲተ አምላክ፣ አቁራሪተ መዓት፣ ሠዓሊተ ምህረት፣ሶልያነና፣ታኦዶኮስ....🕊
* 120 ስሞች ያሏት
* 33 ዋና ዋና ክብረ በዓላቶች ያሏት
* ግንቦት 1 ቀን ከሀና እና እያቄም በደብረ ሊባኖስ የተወለደች
* በታህሳስ 3 ቀን በመላዕክቱ ቅ/ፋኑኤል ሠማያዊ ህብስት ተመግባ ወደ ቤተ መቅደስ የገባች
* በቃና ዘገሊላ ከልጇ ከጌታችን ያማለደች
* በጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ያረፈች : በነሀሴ ወደ መቃብር የወረደች ና ያረገች
አበው "አሟሟትሽ በጥር ነሀሴ መቃብር"?? ብለው የተቀኙላት
* የኖህ መርከብ፣ የህዝቅያስ ደጃፍ ፣የሙሴ ደመና፣ የበላኤ ሰብዕ እመቤ....
* አባ ህርያቆስ ቅዳሴዋን፣ቅ/ኤፍሬም ውዳሴዋን፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ..., አባ ፅጌ ድንግል..., ቅ/ያሬድ, ቅ/ዮሀንስ አፈወርቅ....እና ሌሎችም ቅዱሳን ዕውቀቱን ገልፃላቸው ምስጋናዋን የደረሱላት
* በዕለተ አርብ እናት ትሁናችሁ ብሎ ጌታችን የሠጠን: ክብሯ መትህተ ፈጣሪ መልዕልተ ፍጡራን የሆነች፤
......+
መፃፍ ባቆም ይሻላል አይደል?


* ቅዱሳን ሠማይ ብራና ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን የክብሯን ነገረ መፃፍ አይቻለንም ያሉላት፤
2. ይች ቅድስት የሁላችን እናት ማን ነች🥰??
3🥰1
3. የቃሉ ትርጓሜ መኑ ከመ አምላክ/ ማን እንደ አግዚያብሔር
* በእዮር ባለቸው 4ኛይቱ ከተማ የሚኖሩ ነገደ ሀይላት አለቃቸው ና
* በአስሮቹ/10 ነገደ መላዕክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመ
* የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ
* የአፎምያ ረዳት
* እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት እየመራ ወደ ርስታቸው ያደረሳቸው
የሁላችን ተራዳይ እና ጠባቂ መል አክ🕊:
3. ይህ ቅዱስ መልዓክ ማን ነው?
1
4. ጌታችን ከዕለት ሁሉ አክብሮ የፈጠረው ዕለት
በዚህ ዕለት
* ሠማይና ምድር የተፈጠረበት
* ሀይማኖት በመላዕክት የተፈጠረበት
* ጌታችን ብርሀነ ትንሳኤውን የገለፀበት
አንዲሁም
* ሀዋርያው ቶማስ የጌታን ትንሳኤ ያየበት ዕለት፣+.........✍️
4. ይች ቅድስት ዕለት ማን ናት??
1
1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ bot ላይ ብቻ ላኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
1-4
@mkpolyPlayBot
2ኛ ዙር

ዝግጁ??
በቀናነት እንማማር 🕊

መልስ፡ at Comment Box here only
51
2ኛ ዙር

ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄወች ሁላችንም የተብራራ መልስ Comment box ላይ በመፃፍ እንማማራለን ማለት ነው✍️?🕊

1. ስለ አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


2. ስለ እመቤታችን ቅ/ ድንግል ማርያም የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?

3. ስለ ሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


4. ስለ ዕለተ ሠንበት
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


በቀናነት እንማማር🕊

መልስ: Comment Box ላይ ብቻ!!


አዚሁ main channel ላይ✍️

comment box ላይ መልስ ስትልኩ ስማችሁን ማስቀደም እንዳትረሱ/ bot ላይ በላካችሁበት ስም
❤‍🔥21🥰1🕊1
1ኛ ዙር ላይ መልስ የላካችሁም ሆነ አዲስ አሁን ይሄን ፖስት እያያችሁ ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች አሸናፊ ለመሆን፣2ኛ ዙር መመለስ አለባችሁ... 🙏
እስከ 4፡00
ኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ🥰
የመማማር ቀን
🕊

በቅንነት እንማማር !!❤️
15' left
4🕊1🆒1
መልስ
1ኛ ዙር
1. አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ
2.እመቤታችን ቅ/ድንግል ማርያም
3. ሊቀ መላዕክቱ ቅ/ሚካኤል
4. ሰንበት

2ኛ ዙር
ሁላችሁም እንድጻተፉበት የታሰበ ጥያቄ ነው፣
ዙር 1 ጥያቄው እራሱ መላስ መሆን ይችላል!!
ውድ ወንድሞች እና አህቶች🥰

የዛሬ መልዕክታችን✍️
ሁሌም ቢያንስ:
* ባለ ወልድን በ29
* እመቤታችንን በ21
* ቅ/ሚካኤልን በ12
* ከዕለታት ሰንበትን

ማክበር እንዳይረሳ🙏

የሁላችን እናት 🥰
ፓሊ ግቢ ጉባኤ
🕊

✍️ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል ፖሊ ግቢ ጉባኤ🥰
6🙏4💯4❤‍🔥2🥰2
መንፈሳዊ ጥያቄወቹን የተሳተፋችሁ እህት እና ወንድሞቻችን በእግዚያብሔር ስም ከልብ እናመሠግናለን🙏
ያልተሳተፋችሁ ደግሞ ለቀጣይ ሳምንት  እንድትሳተፉ ስንል በፍቅር ቃል እንጠይቃለን።


ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!


✍️ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ሰናይ ሌሊት

ቀድመው ትክክለኛ መልስ bot ና comment box ሁለቱም ላይ የመለሱ ልጆችን ከተወሠነ ደቂቃ በኋላ እናሳውቃለን?👏


✍️ማሳሰቢያ✍️
* 1ዙር ላይ ብዙ እህቶችና ወንድሞች ተሳትፋችኋል በአግባቡ መልስ መልሳችኋል (ስም፣ዲፓርትመንት፣ስቁ)
መልካም ነው🙏
መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
@mkpolyPlayBot


* 2ኛ ዙር ላይም በሚገባ አስተማሪ በሆነ መልኩ መልሳችንን ጽፈናል ፡ተሳትፈናል፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
መልስ: ኮሜንት መስጫ ላይ/2ኛ ዙርን

ነገር ግን የተሳተፋችሁ ሊጆች ስማችሁን እንዴት እንወቀው??
እንዴት አሸናፊወችን/ ተሸላሚወችን እንለይ?💚🤔
so,
ሁለቱን ለማመሳከር እንዲረዳን ስማችሁን ባለበት edit አድርጉልን/ ስማችሁን ጨምሩበት🙏 ❤️
እስከ ጠዋት 4፡00

እውነትም የመማማር ቀን 🕊


ለአብነት
እዚህ ጋ ይመልከቱ

እዚህ ጋ ይመልከቱ

አሁንም መሳተፍ ይቻላል🙏 ልጆች ስማቸውን edit እስከሚያደርጉ (እስከ ጠዋት 4፡00)

ሰላም እግዚያብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን🙏
የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን🕊
2🥰1🕊1
" ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ" 1ኛ ጴጥ 3፡15



በሚመጣው ረዕቡ ግቢ ጉባኤ ምን እንዳለ ያውቃሉ፣ ጓደኛዎትስ ሰምተዋል




ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ሰላም ለእናንተ ይሁን !!!
እናት ግቢ ጉባኤያችን በነገረ ክርስቶስ(Christology) እና በነገረ ማርያም (Mariology) አስተምህሮት ዙሪያ ለሚነሱ ዘመነኛ ጥያቄዎች ምላሾች የተዘጋጀበትን የመድሎተ አሚን መርሐግብር እነኋችሁ ስንል በደስታ ነው !!!

መርሐግብሩ ለአራት ተከታታይ ቀናት በታላላቅ ተጋባዥ መምህራን  ኦርቶዶክሳዊ ምላሾች ይሰጣሉ ።

ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኝት የቤተክርስቲያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር እንወቅ!!!


📅ቀን:- ከ 21-24
📍ቦታ :-አቡየ ቤ/ን አዳራሽ
ሰዓት :- 11:00




አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል ‼️
13👏1