ፖሊ ግቢ ጉባኤ
3.58K subscribers
1.83K photos
35 videos
102 files
228 links
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው።

ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ
☝️👉 @mkpolybot
ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ
☝️👉 @NikiyamkBot
መጻሕፍትን ለማንበብ
☝️👉 @polylibrary
ላይ ያስቀምጡልን።
Download Telegram
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! ውድ ተማሪዎች!! በእግዚአብሔር ፍፁም ሠላምታ ሰላም እያልን ከማክሰኞ ሚያዚያ 13/2018  ጀምሮ የ3ተኛ ዓመት አዲስ ሐዋርያዊ ተልዕኮ ኮርስ ስለሚጀምር ተቀሳቅሳችሁ በሰዓት እንድትገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን። በተጨማሪም የኮርስ ቀን በሳምንት 3 ቀን ማለትም ማክሰኞ : ረቡእ እና ሐሙስ መሆኑን እናሳውቃለን!!! https…»
ያመለጣችሁ እንዳይኖር! 🎥

​በዓላቱን ስናከብር የነበረው ያ ያምር የነበረው ድባብ ትዝ ይላችኋል? ያንን ትውስታ አሁን በቪዲዮ መልሰን ልናጣጥመው ነው! 🎬

​እስኪ እነዚህን ድንቅ ጊዜያት በጋራ እንቃኛቸው፦

​➺ አጋፔ፦ ያ አስገራሚ የቤተሰብ የፍቅር
ማዕድ...🍽️❤️
➺ ጸሎተ ሐሙስ፦ የጌታችን ትሕትና እና የጉልባን ልዩ ትውፊት... 🙏🥖
➺ ትንሳኤና ሚሻሚሾ፦ የትንሳኤው ደስታና ያ ያሸበረቀው የበዓል ድምቀት... 🕯️

​ይህ ብቻ አይደለም! ሌሎች በርካታ መንፈሳዊ መርሐ-ግብራት በኢንስታግራም ገጻችን ላይ ተለቀዋል።

​ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

🔗 በዚህ ሊንክ ገብተው Follow
ያድርጉ፦ 👇
http://instagram.com/polygbi21
6
ፖሊ ግቢ ጉባኤ pinned «ያመለጣችሁ እንዳይኖር! 🎥 ​በዓላቱን ስናከብር የነበረው ያ ያምር የነበረው ድባብ ትዝ ይላችኋል? ያንን ትውስታ አሁን በቪዲዮ መልሰን ልናጣጥመው ነው! 🎬 ​እስኪ እነዚህን ድንቅ ጊዜያት በጋራ እንቃኛቸው፦ ​➺ አጋፔ፦ ያ አስገራሚ የቤተሰብ የፍቅር ማዕድ...🍽️❤️ ➺ ጸሎተ ሐሙስ፦ የጌታችን ትሕትና እና የጉልባን ልዩ ትውፊት... 🙏🥖 ➺ ትንሳኤና ሚሻሚሾ፦ የትንሳኤው ደስታና ያ ያሸበረቀው የበዓል…»
❤️እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ❤️
የሆሳዕና ዕለት ዕጣ ደርሷችሁ ያልወሰዳችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 👉0966460216 በመደወል እንድትወስዱ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።

እጣ ቁጥር - 0034 እና 1143
"በእውነት ውስጥ ነፃነት፤ ከብዙ ወሬ ባሻገር እውነተኛውን የፆታ ትምህርት እንማር።"
"ማንነትህ የፍላጎትህ ውጤት ነው ወይስ የፈጣሪ ስጦታ?"

."የሰውነት ነጻነት ወይስ የነፍስ ክብደት? የዘመኑን የፆታ ፍልስፍና እንፈትሽ።"


"በዓለም አይን አና በፈጣሪ አይን፡ እውነተኛውን የፆታ ማንነትህን እንፈልግ።"

፡ ቅዳሜ ከቀኑ 4 ሰዓት
🕹፡አቡየ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
6🤔3
ሰላም  ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🙏🙏 እነሆ  ልዩ የሆነ መርሐግብር ይዘንላችሁ መጥተናል።
ዝክረ አብነት፡ ከቀደምት ጥበብ ወደ ዘመናዊ ዕውቀት! 📚💻
​ከጥንታዊው የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት እስከ ዘመናዊው የቴክኖሎጂ ዓለም።
📌 “ዘመናዊ ዕውቀት ከቤተ ክርስቲያን ጥበብ ጋር ሲዋሃድ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ልዩ መርሐ-ግብር!
📅 ቀን: እሁድ 18/08/2018
ሰዓት: 11፡00 - 12፡30
📍 ቦታ:  ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
​የቀድሞውን ጥበብ ከዘመኑ እውነታ ጋር አገናኝተው የሚረዱበት፣ የመንፈሳዊ እና የዓለማዊ ዕውቀትን ቅንጅት የምትገነዘቡበት ነው።
​እንዳያመልጣችሁ! በመርሐ ግብሩ ቅኔ በግቢ ጉባኤው ተማሪዎች፣ ዜማ፣ቅዳሴ እና ሌሎችም ይቀርባሉ።
🙏72🥰2🌭1
መንፈሳዊ ጨዋታ

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...

እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት እስኪ
ሪያክት/react ይግለጹልን።

ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
ዛሬ አርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ ይጠብቁን!!!
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ።
ሰናይ ሌሊት

@mkpolyQuestionAnswerBot
6
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች,
ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናችሁ🥰


በዛሬው የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ እንድታውቁ የምንፈልገው ነገር በዋናነት መማማር ነው፤ በሚነሡ በጣም ቀላል ጥያቄወች ላይ ሁላችንም እንድትሳተፉ፣ እንድትፅፉ ና እንድንማማር ፈለግን?🙏

ይቻላል አይደል?? 🙏

የምናቀው ትንሽም ቢሆን comment box ላይ በመፃፍ፤ በእኛ ምክንያት አንድ ምዕመን ትንሽም ቢሆን ማሳወቅ ፣ የሚያውቀውን እንዲያስታውሰው ማድረግም ትልቅ ነገር ስለሆነ ማለት ነው🕊


ኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ🥰
የመማማር ቀን
🕊
31👍1🕊1
ጥያቄ ና መልሱ የሚሆነው ለአንድ ሠዓት ብቻ ሲሆን
በሁለት ዙር የተከፈለ ነው የሚሆነው፤


* 1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ ብቻ bot ስትልኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾

@mkpolyPlayBot


** 2ኛ ዙር
ከዛ በኋላ በሚኖረው 40 ደቂቃ ደግሞ
ከ 3፡20 - 4:00
ስለ ጥያቄወቹ የመንጠይቃችሁ ነገር ይኖራል.....?🕊
2ኛ ዙር
መልስ 👇🏾👇🏾here
@ comment box ላይ ✍️

ከዛ የሁለቱ መልሶች ድምር በዋናነት 2ኛ ዙር comment box ላይ የምትሰጡት አስተማሪ የሆነ መልስ
ከመማማር ባሻገር የዕለቱን አሸናፊወች ይለያል ማለት ነው...!!🙏
🥰7🕊31
React አንሷል?🙏


ዝግጁ??🕊
14
ዝግጁ??

መልስ፡👇🏾👇🏾

@mkpolyPlayBot
5
1ኛ ዙር

ዝግጁ?

1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ ብቻ bot ስትልኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾 only

@mkpolyPlayBot
8
1. ማን ፈጠረን?🕊
2. የስሟ ትርጓሜ መርህ ለመንግስተ ሠማያት
* የሁላችን እናት/ እመ ብዙሀን፣ ወላዲተ አምላክ፣ አቁራሪተ መዓት፣ ሠዓሊተ ምህረት፣ሶልያነና፣ታኦዶኮስ....🕊
* 120 ስሞች ያሏት
* 33 ዋና ዋና ክብረ በዓላቶች ያሏት
* ግንቦት 1 ቀን ከሀና እና እያቄም በደብረ ሊባኖስ የተወለደች
* በታህሳስ 3 ቀን በመላዕክቱ ቅ/ፋኑኤል ሠማያዊ ህብስት ተመግባ ወደ ቤተ መቅደስ የገባች
* በቃና ዘገሊላ ከልጇ ከጌታችን ያማለደች
* በጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ያረፈች : በነሀሴ ወደ መቃብር የወረደች ና ያረገች
አበው "አሟሟትሽ በጥር ነሀሴ መቃብር"?? ብለው የተቀኙላት
* የኖህ መርከብ፣ የህዝቅያስ ደጃፍ ፣የሙሴ ደመና፣ የበላኤ ሰብዕ እመቤ....
* አባ ህርያቆስ ቅዳሴዋን፣ቅ/ኤፍሬም ውዳሴዋን፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ..., አባ ፅጌ ድንግል..., ቅ/ያሬድ, ቅ/ዮሀንስ አፈወርቅ....እና ሌሎችም ቅዱሳን ዕውቀቱን ገልፃላቸው ምስጋናዋን የደረሱላት
* በዕለተ አርብ እናት ትሁናችሁ ብሎ ጌታችን የሠጠን: ክብሯ መትህተ ፈጣሪ መልዕልተ ፍጡራን የሆነች፤
......+
መፃፍ ባቆም ይሻላል አይደል?


* ቅዱሳን ሠማይ ብራና ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን የክብሯን ነገረ መፃፍ አይቻለንም ያሉላት፤
2. ይች ቅድስት የሁላችን እናት ማን ነች🥰??
3🥰1
3. የቃሉ ትርጓሜ መኑ ከመ አምላክ/ ማን እንደ አግዚያብሔር
* በእዮር ባለቸው 4ኛይቱ ከተማ የሚኖሩ ነገደ ሀይላት አለቃቸው ና
* በአስሮቹ/10 ነገደ መላዕክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመ
* የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ
* የአፎምያ ረዳት
* እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት እየመራ ወደ ርስታቸው ያደረሳቸው
የሁላችን ተራዳይ እና ጠባቂ መል አክ🕊:
3. ይህ ቅዱስ መልዓክ ማን ነው?
1
4. ጌታችን ከዕለት ሁሉ አክብሮ የፈጠረው ዕለት
በዚህ ዕለት
* ሠማይና ምድር የተፈጠረበት
* ሀይማኖት በመላዕክት የተፈጠረበት
* ጌታችን ብርሀነ ትንሳኤውን የገለፀበት
አንዲሁም
* ሀዋርያው ቶማስ የጌታን ትንሳኤ ያየበት ዕለት፣+.........✍️
4. ይች ቅድስት ዕለት ማን ናት??
1
1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ bot ላይ ብቻ ላኩ

መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
1-4
@mkpolyPlayBot
2ኛ ዙር

ዝግጁ??
በቀናነት እንማማር 🕊

መልስ፡ at Comment Box here only
51
2ኛ ዙር

ከዚህ በታች ላሉት ጥያቄወች ሁላችንም የተብራራ መልስ Comment box ላይ በመፃፍ እንማማራለን ማለት ነው✍️?🕊

1. ስለ አጋዕዝተ ዓለም ቅድስት ስላሴ የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


2. ስለ እመቤታችን ቅ/ ድንግል ማርያም የምታቀውን/የምታውቂውን አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?

3. ስለ ሊቀ መላዕክት ቅ/ሚካኤል
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


4. ስለ ዕለተ ሠንበት
የምታቀውን/የምታውቂውን  አስተማሪ በሆነ መልኩ ፃፍ?


በቀናነት እንማማር🕊

መልስ: Comment Box ላይ ብቻ!!


አዚሁ main channel ላይ✍️

comment box ላይ መልስ ስትልኩ ስማችሁን ማስቀደም እንዳትረሱ/ bot ላይ በላካችሁበት ስም
❤‍🔥21🥰1🕊1
1ኛ ዙር ላይ መልስ የላካችሁም ሆነ አዲስ አሁን ይሄን ፖስት እያያችሁ ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች አሸናፊ ለመሆን፣2ኛ ዙር መመለስ አለባችሁ... 🙏
እስከ 4፡00