📚 የእርስዎ ትናንት የሌላው ነገ ነው!
የመፅሐፍ ልገሳ ጥሪ
🌷በክርስቶስ ፍቅር ለተሳሰርን የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች በሙሉ፤
ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ "መጽሐፍን ማንበብ የጸሎት መዓድ ነው" ይላል። እኛ አንብበን የተረዳነው፣ወይምያስቀመጥነው አንድ መንፈሳዊ መጽሐፍ ለሌላው ወንድማችን የንስሐ መንገድ፣ ለእህታችን ደግሞ የጽናት ምክንያት ሊሆን ይችላል።
🌹"እውቀት ሲከፋፈል እንጂ ሲታቀፍ አያድግም እንዲሉ አበው "÷
ያለንን መፅሐፍ ለግቢ ጉባኤያችን ቤተ-መፃሕፍት በመለገስ የጥበብ አሻራችንን እናኑር።
🩵የግቢ ጉባኤያችንን ቤተ መጻሕፍት በማጠናከር፣ ተተኪው ውንድሞቻችንና እህቶቻችን በቤተክርስቲያን ዕውቀት ታንፀው እንዲወጡ የበኩላችንን እንወጣ::
መረከቢያ ቦታ :ግቢ ጉባኤው ቤተ መጻሕፍት
🕕 ዘወትር ምሽት 11:00-12:30
ስልክ
📞097 045 7254 ወይም
096 408 3169
(የፖሊ ግቢ ጉባኤ ሙያና በጎ አድራጎት ክፍል :ቤተ መጻሕፍት ንዑስ ክፍል )

"እግዚአብሔርም፥ በነገር ሁሉ ሁልጊዜ የራሳችሁ የሆነ ሁሉ ኖሯችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ ትተርፉ ዘንድ፥ ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁይችላል።" (2ኛቆሮ9:8)
መረከቢያ ቦታ :ግቢ ጉባኤው ቤተ መጻሕፍት
🕕 ዘወትር ምሽት 11:00-12:30
ስልክ
📞097 045 7254 ወይም
096 408 3169
(የፖሊ ግቢ ጉባኤ ሙያና በጎ አድራጎት ክፍል :ቤተ መጻሕፍት ንዑስ ክፍል )
❤10
ያመለጣችሁ እንዳይኖር! 🎥
በዓላቱን ስናከብር የነበረው ያ ያምር የነበረው ድባብ ትዝ ይላችኋል? ያንን ትውስታ አሁን በቪዲዮ መልሰን ልናጣጥመው ነው! 🎬
እስኪ እነዚህን ድንቅ ጊዜያት በጋራ እንቃኛቸው፦
➺ አጋፔ፦ ያ አስገራሚ የቤተሰብ የፍቅር
ማዕድ...🍽️❤️
➺ ጸሎተ ሐሙስ፦ የጌታችን ትሕትና እና የጉልባን ልዩ ትውፊት... 🙏🥖
➺ ትንሳኤና ሚሻሚሾ፦ የትንሳኤው ደስታና ያ ያሸበረቀው የበዓል ድምቀት... 🕯️
ይህ ብቻ አይደለም! ሌሎች በርካታ መንፈሳዊ መርሐ-ግብራት በኢንስታግራም ገጻችን ላይ ተለቀዋል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔗 በዚህ ሊንክ ገብተው Follow
ያድርጉ፦ 👇
http://instagram.com/polygbi21

❤6
✨❤️እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች ❤️✨
የሆሳዕና ዕለት ዕጣ ደርሷችሁ ያልወሰዳችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 👉0966460216 በመደወል እንድትወስዱ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
እጣ ቁጥር - 0034 እና 1143
የሆሳዕና ዕለት ዕጣ ደርሷችሁ ያልወሰዳችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር 👉0966460216 በመደወል እንድትወስዱ ስንል በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
እጣ ቁጥር - 0034 እና 1143
ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ🙏🙏 እነሆ ልዩ የሆነ መርሐግብር ይዘንላችሁ መጥተናል።
ዝክረ አብነት፡ ከቀደምት ጥበብ ወደ ዘመናዊ ዕውቀት! 📚💻
ከጥንታዊው የቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርት እስከ ዘመናዊው የቴክኖሎጂ ዓለም።
📌 “ዘመናዊ ዕውቀት ከቤተ ክርስቲያን ጥበብ ጋር ሲዋሃድ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ልዩ መርሐ-ግብር!
📅 ቀን: እሁድ 18/08/2018
⏱ ሰዓት: 11፡00 - 12፡30
📍 ቦታ: ግቢ ጉባኤ አዳራሽ
የቀድሞውን ጥበብ ከዘመኑ እውነታ ጋር አገናኝተው የሚረዱበት፣ የመንፈሳዊ እና የዓለማዊ ዕውቀትን ቅንጅት የምትገነዘቡበት ነው።
እንዳያመልጣችሁ! በመርሐ ግብሩ ቅኔ በግቢ ጉባኤው ተማሪዎች፣ ዜማ፣ቅዳሴ እና ሌሎችም ይቀርባሉ።

🙏7❤2🥰2🌭1
✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...
እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት እስኪ
በ ሪያክት/react ይግለጹልን።
ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
ዛሬ አርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ ይጠብቁን!!!
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ።
✨ሰናይ ሌሊት✨
@mkpolyQuestionAnswerBot
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...
እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት እስኪ
በ
ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
ዛሬ አርብ ከምሽቱ 3፡00 ላይ ይጠብቁን!!!
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ።
✨ሰናይ ሌሊት✨
@mkpolyQuestionAnswerBot
❤6
ውድ የግቢ ጉባኤያችን ልጆች,
ወንድሞች እና እህቶች እንዴት ናችሁ🥰
በዛሬው የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ እንድታውቁ የምንፈልገው ነገር በዋናነት መማማር ነው፤ በሚነሡ በጣም ቀላል ጥያቄወች ላይ ሁላችንም እንድትሳተፉ፣ እንድትፅፉ ና እንድንማማር ፈለግን?🙏
ይቻላል አይደል?? ❤🙏
የምናቀው ትንሽም ቢሆን comment box ላይ በመፃፍ፤ በእኛ ምክንያት አንድ ምዕመን ትንሽም ቢሆን ማሳወቅ ፣ የሚያውቀውን እንዲያስታውሰው ማድረግም ትልቅ ነገር ስለሆነ ማለት ነው🕊
ኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ🥰
የመማማር ቀን🕊
❤3⚡1👍1🕊1
ጥያቄ ና መልሱ የሚሆነው ለአንድ ሠዓት ብቻ ሲሆን
በሁለት ዙር የተከፈለ ነው የሚሆነው፤
* 1ኛ ዙር
** 2ኛ ዙር
ከዛ የሁለቱ መልሶች ድምር በዋናነት 2ኛ ዙር comment box ላይ የምትሰጡት አስተማሪ የሆነ መልስ
ከመማማር ባሻገር የዕለቱን አሸናፊወች ይለያል ማለት ነው...!!🙏
በሁለት ዙር የተከፈለ ነው የሚሆነው፤
* 1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ ብቻ bot ስትልኩ
መልስ፡👇🏾👇🏾
@mkpolyPlayBot
** 2ኛ ዙር
ከዛ በኋላ በሚኖረው 40 ደቂቃ ደግሞ
ከ 3፡20 - 4:00
ስለ ጥያቄወቹ የመንጠይቃችሁ ነገር ይኖራል.....?🕊
2ኛ ዙር
መልስ ፡ 👇🏾👇🏾here
@ comment box ላይ ✍️
ከዛ የሁለቱ መልሶች ድምር በዋናነት 2ኛ ዙር comment box ላይ የምትሰጡት አስተማሪ የሆነ መልስ
ከመማማር ባሻገር የዕለቱን አሸናፊወች ይለያል ማለት ነው...!!🙏
🥰7🕊3❤1
❤8
2. የስሟ ትርጓሜ መርህ ለመንግስተ ሠማያት፤
* የሁላችን እናት/ እመ ብዙሀን፣ ወላዲተ አምላክ፣ አቁራሪተ መዓት፣ ሠዓሊተ ምህረት፣ሶልያነና፣ታኦዶኮስ....🕊
* 120 ስሞች ያሏት
* 33 ዋና ዋና ክብረ በዓላቶች ያሏት
* ግንቦት 1 ቀን ከሀና እና እያቄም በደብረ ሊባኖስ የተወለደች
* በታህሳስ 3 ቀን በመላዕክቱ ቅ/ፋኑኤል ሠማያዊ ህብስት ተመግባ ወደ ቤተ መቅደስ የገባች
* በቃና ዘገሊላ ከልጇ ከጌታችን ያማለደች
* በጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ያረፈች : በነሀሴ ወደ መቃብር የወረደች ና ያረገች
አበው "አሟሟትሽ በጥር ነሀሴ መቃብር"?? ብለው የተቀኙላት
* የኖህ መርከብ፣ የህዝቅያስ ደጃፍ ፣የሙሴ ደመና፣ የበላኤ ሰብዕ እመቤ....
* አባ ህርያቆስ ቅዳሴዋን፣ቅ/ኤፍሬም ውዳሴዋን፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ..., አባ ፅጌ ድንግል..., ቅ/ያሬድ, ቅ/ዮሀንስ አፈወርቅ....እና ሌሎችም ቅዱሳን ዕውቀቱን ገልፃላቸው ምስጋናዋን የደረሱላት
* በዕለተ አርብ እናት ትሁናችሁ ብሎ ጌታችን የሠጠን: ክብሯ መትህተ ፈጣሪ መልዕልተ ፍጡራን የሆነች፤
* ቅዱሳን ሠማይ ብራና ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን የክብሯን ነገረ መፃፍ አይቻለንም ያሉላት፤
* የሁላችን እናት/ እመ ብዙሀን፣ ወላዲተ አምላክ፣ አቁራሪተ መዓት፣ ሠዓሊተ ምህረት፣ሶልያነና፣ታኦዶኮስ....🕊
* 120 ስሞች ያሏት
* 33 ዋና ዋና ክብረ በዓላቶች ያሏት
* ግንቦት 1 ቀን ከሀና እና እያቄም በደብረ ሊባኖስ የተወለደች
* በታህሳስ 3 ቀን በመላዕክቱ ቅ/ፋኑኤል ሠማያዊ ህብስት ተመግባ ወደ ቤተ መቅደስ የገባች
* በቃና ዘገሊላ ከልጇ ከጌታችን ያማለደች
* በጥር 21 ቀን በ64 ዓመቷ ያረፈች : በነሀሴ ወደ መቃብር የወረደች ና ያረገች
አበው "አሟሟትሽ በጥር ነሀሴ መቃብር"
* የኖህ መርከብ፣ የህዝቅያስ ደጃፍ ፣የሙሴ ደመና፣ የበላኤ ሰብዕ እመቤ....
* አባ ህርያቆስ ቅዳሴዋን፣ቅ/ኤፍሬም ውዳሴዋን፣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ..., አባ ፅጌ ድንግል..., ቅ/ያሬድ, ቅ/ዮሀንስ አፈወርቅ....እና ሌሎችም ቅዱሳን ዕውቀቱን ገልፃላቸው ምስጋናዋን የደረሱላት
* በዕለተ አርብ እናት ትሁናችሁ ብሎ ጌታችን የሠጠን: ክብሯ መትህተ ፈጣሪ መልዕልተ ፍጡራን የሆነች፤
......+
መፃፍ ባቆም ይሻላል አይደል?
* ቅዱሳን ሠማይ ብራና ውቅያኖስ ቀለም ቢሆን የክብሯን ነገረ መፃፍ አይቻለንም ያሉላት፤
2. ይች ቅድስት የሁላችን እናት ማን ነች🥰??
❤3🥰1
3. የቃሉ ትርጓሜ መኑ ከመ አምላክ/ ማን እንደ አግዚያብሔር፤
* በእዮር ባለቸው 4ኛይቱ ከተማ የሚኖሩ ነገደ ሀይላት አለቃቸው ና
* በአስሮቹ/10 ነገደ መላዕክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመ
* የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ
* የአፎምያ ረዳት
* እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት እየመራ ወደ ርስታቸው ያደረሳቸው
የሁላችን ተራዳይ እና ጠባቂ መል አክ🕊:
* በእዮር ባለቸው 4ኛይቱ ከተማ የሚኖሩ ነገደ ሀይላት አለቃቸው ና
* በአስሮቹ/10 ነገደ መላዕክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመ
* የባህራንን የሞት ደብዳቤ የቀደደ
* የአፎምያ ረዳት
* እስራኤላውያንን ከግብፅ ባርነት እየመራ ወደ ርስታቸው ያደረሳቸው
የሁላችን ተራዳይ እና ጠባቂ መል አክ🕊:
3. ይህ ቅዱስ መልዓክ ማን ነው?
❤1
4. ጌታችን ከዕለት ሁሉ አክብሮ የፈጠረው ዕለት፤
በዚህ ዕለት፦
* ሠማይና ምድር የተፈጠረበት
* ሀይማኖት በመላዕክት የተፈጠረበት
* ጌታችን ብርሀነ ትንሳኤውን የገለፀበት
አንዲሁም
* ሀዋርያው ቶማስ የጌታን ትንሳኤ ያየበት ዕለት፣+.........✍️
በዚህ ዕለት፦
* ሠማይና ምድር የተፈጠረበት
* ሀይማኖት በመላዕክት የተፈጠረበት
* ጌታችን ብርሀነ ትንሳኤውን የገለፀበት
አንዲሁም
* ሀዋርያው ቶማስ የጌታን ትንሳኤ ያየበት ዕለት፣+.........✍️
4. ይች ቅድስት ዕለት ማን ናት??
❤1
1ኛ ዙር
በመጀመሪያው 20' ደቂቃ ከ 3:00 - 3፡20
መልስ bot ላይ ብቻ ላኩ
መልስ፡👇🏾👇🏾 in z bot only
1-4
@mkpolyPlayBot