😘8❤4👍2🥰2😍2🙏1⚡1
እንዳለፈ ፡ ውኃ ፡ መከራዬን ፡ አስረሳኝ (፪x)
እንደ ፡ ጠዋት ፡ ፀሐይ ፡ ሕይወቴን ፡ አበራው (፪x)
እንደ ፡ ቀትር ፡ ደግሞ ፡ አደመቀው ፡ እንደገና (፪x)
ኧረ ፡ እንደው (፪x) ፡ ምን ፡ ይሻለኛል
ዝም ፡ ብሎ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርከኛል ፣ ይባርከኛል (፪x)
ኧረ ፡ በረከቱ ፡ ገደብ ፡ አጣ (፬x)
አዎ ፡ ለማዕበሉ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለወጀቡ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለመከራው ፡ ገደብ ፡ አለው
ግን ፡ ለበረከቱ ፡ ገደብ ፡ የለው (፬x)
እኔ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ሳመልክህ
እኔ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ሳከብርህ
እኔ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ስወድህ
እኔ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ስሰጥህ
የሰማያትንም ፡ መስኮቶች ፡ ከፈትክና (፫x)
በረከትን ፡ አወረድከው ፡ እንደገና (፫x)
እንደገና (፬x)
ኧረ ፡ በረከቱ ፡ ገደብ ፡ አጣ (፬x)
እንዴት ፡ ብዬ ፡ ላሳያችሁ
ድንቅ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ አምላካችሁ (፫x)
እርሱ ፡ እኮ ፡ ነው ፡ የሞላው
በመስፈሪያው ፡ ሰፈረው
ነቀነቀውና ፡ ጨቆነው (፬x)
ይባርካል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል
የልብንም ፡ መሻት ፡ ሁሉ ፡ ይሰጣል
የላይኛውን ፡ እና ፡ የታችኛውን ፡ ምንጪ
ሌላ ፡ ማን ፡ ይሰጣል ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x)
አዎ ፡ ለሀዘኑ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለለቅሶውም ፡ ገደብ ፡ አለው
ለጭንቀቱም ፡ ገደብ ፡ አለው
ለእንቆቅልሽ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለችግሩ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለማጣቱ ፡ ገደብ ፡ አለው
ለበሽታው ፡ ገደብ ፡ አለው
ግን ፡ ለበረከቱ ፡ ገደብ ፡ የለው (፮x)
ኧረ ፡ በረከቱ ፡ ገደብ ፡ አጣ (፮x)

🥰8😘4❤3😍3
Dawit Getachew/Amelkalew
1st, Trans +3
Guitar players Capo on fret 3
|C |G |Am |F
ነፍሴን ማርከህ ገዝተኸኛል በፍቅርህ
|C |G |F |F
ስለኔ በደል ዋጋ ከፍለUል
|C |G |Am |F
ዛሬ እኔ ላንተ ብዘምር ያንስUል
|C |G |Am |F
ፍቅርህን ለመግለፅ ለኔ ሞተሀል
|C |Am |Dm |G
አመልካለሁ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ
|C |Am |Dm |G
ቤትህ ይሁን የመጨራሻዬ
|C |Am |Dm |G |Am
አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም
|G |F
ኦኦ ዘላለም
|C |G |Am |F
ምንም የለም ላንተ ያረኩት ውለታ
|C |G |Am |F
ምላሽ የሚሆን ፍቅርህን ሚተካ
|C |G |Am |F
በፊትህ መቆም ማይገባኝ ነበርኩ
|C |G |Am |F
ግን በደም ገዝተህ ልጅህ አረከኝ
|C |Am |Dm |G
አመልካለሁ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ
|C |Am |Dm |G
ቤትህ ይሁን የመጨራሻዬ
|C |Am |Dm |G |Am
አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም
|G |F
ኦኦ ዘላለም
|C |Em |Am |F |G
የፍቅር አምላክ ነህ ነፍስህን የሰጠህ ስለ እኔ
|C |Em |EMajor |Em |Am
ራስህን አዋርዳህ አፀዳህ በደሌን
|F |Em
ስለዚህ በህይወት በኑሮዬ
|Em |Am |G |F
አንተን አከብራለሁ ለዘላለም አሜን
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ.....
1st, Trans +3
Guitar players Capo on fret 3
|C |G |Am |F
ነፍሴን ማርከህ ገዝተኸኛል በፍቅርህ
|C |G |F |F
ስለኔ በደል ዋጋ ከፍለUል
|C |G |Am |F
ዛሬ እኔ ላንተ ብዘምር ያንስUል
|C |G |Am |F
ፍቅርህን ለመግለፅ ለኔ ሞተሀል
|C |Am |Dm |G
አመልካለሁ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ
|C |Am |Dm |G
ቤትህ ይሁን የመጨራሻዬ
|C |Am |Dm |G |Am
አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም
|G |F
ኦኦ ዘላለም
|C |G |Am |F
ምንም የለም ላንተ ያረኩት ውለታ
|C |G |Am |F
ምላሽ የሚሆን ፍቅርህን ሚተካ
|C |G |Am |F
በፊትህ መቆም ማይገባኝ ነበርኩ
|C |G |Am |F
ግን በደም ገዝተህ ልጅህ አረከኝ
|C |Am |Dm |G
አመልካለሁ እስከ ህይወቴ ፍጻሜ
|C |Am |Dm |G
ቤትህ ይሁን የመጨራሻዬ
|C |Am |Dm |G |Am
አንተን ትቼ አማራጭ አላይም አላገኝም
|G |F
ኦኦ ዘላለም
|C |Em |Am |F |G
የፍቅር አምላክ ነህ ነፍስህን የሰጠህ ስለ እኔ
|C |Em |EMajor |Em |Am
ራስህን አዋርዳህ አፀዳህ በደሌን
|F |Em
ስለዚህ በህይወት በኑሮዬ
|Em |Am |G |F
አንተን አከብራለሁ ለዘላለም አሜን
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ
|C |Am |Dm |G
አ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ.....
❤7👍4😘4🥰1😍1
🌟 Welcome to Mintetech! 🌟
Hello, tech enthusiasts! 👋 We’re excited to launch our channel dedicated to all things tech! 🚀
🔍 What to Expect:
• The latest tech news 📰
• Reviews of the hottest gadgets 📱💻
• Tips and tricks for tech enthusiasts 🛠️
• Discussions on emerging technologies 🌐
Join us on this exciting journey as we explore the world of technology together! Don’t forget to hit that subscribe button 🔔 and stay tuned for our upcoming posts!
Let’s dive into the future of tech! 💡✨
#Mintetech #TechNews #Gadgets #Innovation
---

👍6😘4❤3🥰2😍1
🔍 ጎግል በጄሚናይ (Gemini) የሚሰራ አዲስ ዘመናዊ ስፒከር ሊያስተዋውቅ ነው!
ጎግል ከ2020 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ዘመናዊ ስፒከር በ100 ዶላር ዋጋ ከሰኔ 18 (June 25) ጀምሮ ለገበያ ማቅረብ ይጀምራል።
ምን አዲስ ነገር አለው?
የጄሚናይ (Gemini) እገዛ፦ የድሮውን የጎግል አሲስታንት ሙሉ በሙሉ በመተካት በሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ (AI) የሚመራው ጄሚናይ ተካቷል።
ሙሉ የሃሳብ ልውውጥ፦ እንደ ድሮው ሙዚቃክፈትልኝ አይነት ቀላል ትዕዛዞች ብቻ ሳይሆን፣ አሁን እንደማንኛውም ሰው መስመር የጠበቀ ሙሉ ውይይት ማድረግ ይችላል።
ከሌሎች መተግበሪያዎች ጋር መገናኘት፦ ከተለያዩ የሶስተኛ ወገን (Third-party) መተግበሪያዎች እና አገልግሎቶች ጋር በቀላሉ ተዋህዶ መስራት ይችላል።
SHARE 🚀

👍6❤4😍4🥰1
💻 AI ፕሮግራመሮችን እያዘገየ ነው — ይህም ያልተጠበቀ ውጤት ነው !
📊 የMETR የAI ምርምር ቡድን አዲስ ጥናት መሠረት፣ ለባለሙያ ሶፍትዌር አጋዥ የሆኑ AI መሳሪያዎች (ለምሳሌ Cursor) መጠቀም የስራ ፍጥነትን በ 19% እንደቀነሰ ታወቀ።
⚡️ የተገላቢጦሽ ውጤት ተመራማሪዎች የ20% ፍጥነት ጭማሪ እንደሚያመጣ ተጠብቆ ነበር፤ ነገር ግን ውጤቱ ተቃራኒ ሆነ።
🤖 “ትንሽ ስህተት ብቻ” ችግር AI የሚያመነጨው ኮድ ሙሉ ትክክል ስላልነበረ፣ ስህተት መፈለግና ማስተካከል ከባዶ መፃፍ በላይ ጊዜ ወሰደ።
😅 ግን አሁንም ተጠቃሚ ናቸው ፕሮግራመሮች እነዚህን መሳሪያዎች መጠቀም አልተዉም — ምክንያቱም ስራን ያቀልላሉ እና የአእምሮ ጫናን ይቀንሳሉ።
🧠 ዋና መልዕክት AI ክህሎትን እንደማይተካ — ግን ስራን የበለጠ ቀላል እና አስተዳደር ያለው ሊያደርግ ይችላል።
SHARE

👍6😍4😘3❤1🥰1